በቤልግሬድ የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ውድድር ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ አገኘች!
አትሌት ለምለም ኃይሉ በቤልግሬድ 3 ሺሕ ሜትር የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ውድድር የመጀመሪያውን ወርቅ ለአገሯ አስመዘግባለች።በ18ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሴቶች 3 ሺሕ ሜትር ውድድር አትሌት ለምለም ኃይሉ አሸናፊ በመሆን የመጀመሪያውን ወርቅ ለአገሯ አስመዝግባለች።
ትላንት ምሽት 4:25 ላይ በተካሄደው የሴቶች 3 ሺሕ ሜ የዓለም የቤት ውስጥ ፍፃሜ ውድድር፣ 1ኛ ለምለም ኃይሉ፣ ወርቅ፣ 3ኛ እጅጋዬሁ ታዬ፣ ነሃስ እንዲሁም 5ኛ ዳዊት ስዩም፣ ዲፕሎማ አግኝተዋል።በሴቶች ምድብ የ3 ሺሕ ሜ የፍፃሜ ውድድር የመጀመሪያ ወርቅና ነሐስ በአትሌት ለምለም ኃይሉና በአትሌት እጅጋየሁ ታዬ ስናገኝ ዳዊት ስዩም አምስተኛ በመሆን ማጠናቀቃቸውን ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
@YeneTube @FikerAssefa

ሱማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ 1.1 ሚሊዮን በላይ የቤት እንስሳት መሞታቸው ተገለጸ!
በክልሉ እስካሁን የዘነበ ዝናብ ባለመኖሩ ከፍተኛ የሆነ የቤት እንስሳት ሞት መኖሩን የሱማሌ ብሔራዊ ክልል አደጋ ሥጋት አመራር ቢሮ የቅድመ ማስጠንቀቂያ ቡድን ኃላፊ በሽር አረብ ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል። አክለውም፣ እስካሁንም አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሺሕ በላይ የቤት እንስሳት ማለቃቸውን የገለጹት ኃላፊው፣ የድርቁ ሁኔታ ምንም ዓይነት መሻሻል እያሳየ አይደለም ብለዋል።
ይህ ዘገባ እስከተዘጋጀበት ሰዓት ድረስ የሞቱት እንሰሳት 57 ሺሕ 731 ግመሎች፣ 328 ሺሕ 447 በጎች፣ 655 ሺሕ 951 ፍየሎች፣ እንዲሁም ከ37 ሺሕ በላይ አህዮች፣ በጥቅሉ ከአንድ ሚሊዮን 121 ሺሕ 762 በላይ የቤት እንስሳት መሆናቸውን ኃላፊው አብራርተዋል። በበረሃማ አካባቢዎች መረጃ ያልሰጡ አርብቶ አደሮች በመኖራቸው የሞቱት የቤት እንስሳት ቁጥር ከዚህም የላቀ እንደሚሆን ነው ያብራሩት።
ሙሉ ዘገባው:
https://bit.ly/3D1axmQ

The Right Time,
The Right Moves!
Join The Global Education Expo Today.
www.backtoschoolafrica.com
List of Exhibitors:
Schools & Colleges/Universities
School Management Solution Providers
Software developers
App developers & Coders
Start-ups & TECH Entrepreneurs
Education Consultants
STEM Education Incubators,
Digital Service Providers
Education Material Producers & Suppliers
Digital Libraries
NGOs & related.
To Reserve Your Booth:
Call us:
+251 974 0820 36
+251 974 0820 37

ባለፉት ስምንት ወራት ኤክስፖርት ከተደረገ ቡና 746 ሚሊዮን ዶላር ተገኘ!
በበጀት ዓመቱ መጨረሻ አንድ ቢሊዮን ዶላር ገቢ እንደሚገኝበት ከሚጠበቀው የቡና ኤክስፖርት፣ ባለፉት ስምንት ወራት ውስጥ 746.8 ሚሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን የገበያ ልማትና ቁጥጥር ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክትር አቶ ሻፊ ዑመር ለሪፖርተር እንዳስታወቁት፣ አገሪቱ በስምንት ወራት ውስጥ 157 ሺሕ ቶን መጠን ያለው ቡና ወደ ውጭ በመላክ 527 ሚሊዮን ዶላር ገቢ የማግኘት ዕቅድ ነበራት፡፡
ባለሥልጣኑ ከዕቅዱ ከፍተኛ ብልጫ የተገኘበት የውጭ ምንዛሪ ገቢና ምርት በስምንት ወራቱ ውስጥ እንዳገኘ ያስረዱት አቶ ሻፊ፣ 183,155 ቶን ቡና በመላክ 746.8 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ተገኝቷል ብለዋል፡፡
Via Reporter

YeneTube
Photo
⬆️⬆️
በዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ላይ እርማት እንዲደረግ የአማራ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ጠየቀ።
የአማራ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም በዛሬው እለት ለትምህርት ሚኒስቴር በጻፈው ደብዳቤ የ12ኛ ክፍል መግቢያ ፈተና እና ውጤት ላይ እርማት እንዲደረግ ጠይቋል።
የመግቢያ ፈተናውን ውጤት ተከትሎ የሚወጡት መረጃዎች ያልተለመዱና አስደንጋጭ ናቸው ያለው የአማራ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም በተወሰኑ ተማሪዎችና ወላጆች ግፊትና ጫና የተስተካከሉ ውጤቶች ለተፈጠረው ስህተት ሁነኛ ማሳያዎች ናቸው ብሏል።
የአማራ ትምህርት ቢሮ የሁሉንም ትምህርት ቤቶች ውጤት ዝርዝር መረጃ በመሰብሰብ ለትምህርት ሚኒስቴርና ለሕዝብ ይፋ ማድረግ እንደሚገባው የጠቆመው ፎረሙ ትምህርት ሚኒስቴርና የፈተናዎች ድርጅት ለችግሩ ትኩረት ሰጥተው ለማረም እድል ያገኛሉ ብሎ እንደሚያምን በደብዳቤው ገልጿል።
በተማሪዎችና ወላጆች እየቀረበ ያለውን ጥያቄ ሁሉም ወገን በቅንነት ተቀብሎ የድጋሜ እርማትን እንዲሁም ተጨማሪ ማጣራት ማድረግ በዜጎች ዘንድ ፍትሐዊነትና ተአማኒነት ከማረጋገጡም በላይ ለአገር ሰላምና መረጋጋት ይጠቅማል ሲልም ፎረሙ አሳስቧል።
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ፈተናውና ውጤቱ ላይ እየተነሱ ያሉ ጥያቄዎች እንደ ፖለቲካ ጥያቄ አቻችሎና ሰምቶ በመተው የሚፈቱ ሳይሆን የትውልዱን እድል የሚወስኑ በመሆናቸው በፍጹም አካዳሚያዊ ስነ ምግባርና ከፍተኛ መሆን አለበት ብሏል ፎረሙ።
ፎረሙ በጻፈው ደብዳቤም ሁሉም አካላት ችግሩ መፍትሔ እንዲያገኝ ገንቢ ሚና እንዲጫወቱ ጠይቋል።
ፈተና በደቦ እየተሠራ መልካም ትውልዶችን መፍጠር አይቻልም ያለው ተቋሙ ጉዳዩ ከብሔር አውድ ፍፁም ነጻ እንዲሆን ሁሉም ባለድርሻ አካላት በቁርጠኝነት እንዲሠሩ ጠይቋል።
ተማሪዎችና ወላጆች ጥያቄው መልስ እስኪያገኝ ተረጋግተው እንዲጠብቁም ጥሪ አቅርቧል።
[አማራ ኮሚዩኒኬሽን]

ዩኤኢ ለትግራይ ክልል 30 ቶን እርዳታ ልካለች!
የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ (ዩኤኢ) 30 ቶን የምግብ እርዳታ ለትግራይ ክልል በአውሮፕላን ማድረሷን የሀገሪቱን ብሄራዊ ቴሌቪዥን ጠቅሶ ሲጂቲኤን ዘግቧል።
@YeneTube @FikerAssefa
የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ (ዩኤኢ) 30 ቶን የምግብ እርዳታ ለትግራይ ክልል በአውሮፕላን ማድረሷን የሀገሪቱን ብሄራዊ ቴሌቪዥን ጠቅሶ ሲጂቲኤን ዘግቧል።
@YeneTube @FikerAssefa
የስንዴ አቅርቦት በዓለም አቀፍ ሁነቶች ጫና እየደረሰበት በመሆኑ፣ በምግብ ራሳችንን ለመቻል ምርታማነታችንን ማፋጠን በእጅጉ ያስፈልገናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አሳሰቡ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት ከፌደራልና ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን በአማራ ክልል ኩታ ገጠም የመስኖ ስንዴ ማሳ የጎበኙ ሲሆን "በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል ያየነው ምርታማነት ተስፋ ሰጪ ነው" ብለዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት ከፌደራልና ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን በአማራ ክልል ኩታ ገጠም የመስኖ ስንዴ ማሳ የጎበኙ ሲሆን "በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል ያየነው ምርታማነት ተስፋ ሰጪ ነው" ብለዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
አብን ዶ/ር በለጠ ሞላን በድጋሚ የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ!
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ዶክተር በለጠ ሞላን በድጋሚ የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል። አቶ መልካሙ ሹምዬ ደግሞ የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል።አብን ለሦስት ቀናት ሲያካሂድ በቆየው የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባው የሥራ አስፈፃሚ አባላቱን በአዲስ በማደራጀት ማጠናቀቁን የፖርቲው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊው አቶ ጣሂር መሐመድ ገልጸዋል።
በዚህም መሠረት፦
ዶክተር በለጠ ሞላ – ሊቀመንበር
መልካሙ ሹምዬ – ምክትል ሊቀመንበር
ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ – የውጭ ግንኙነት ኃላፊ
ዩሱፍ ኢብራሒም – የሕግ ጉዳዮች ኃላፊ
ክርስቲያን ታደለ – የፖሊሲ እና ስትራቴጂ ክፍል ኃላፊ
ጋሻው መርሻ – የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ
ጣሂር መሐመድ – የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ
ዶክተር ቴዎድሮስ ኃይለማርያም – የአብን ጽህፈት ቤት ኃላፊ
ሐሳቡ ተስፋየ – አደረጃጀት ጉዳዮች ኃላፊ አድርጎ የሥራ አስፈፃሚውን በአዲስ አደራጅቷል።ከተመረጡት የፓርቲው የሥራ አስፈፃሚዎች መካከል 3ቱ አዲስ መሆናቸው ተገልጿል።
Via EBC

በ18ኛው የቤልግሬድ የአለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ3000 ሜትር ፍፃሜ ሰለሞን ባረጋ በአንደኛነት ሲያሸንፍ አትሌት ለሜቻ ግርማ ሁለተኛ ወጥቷል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
ያለፈው 24 ሰዓት በስፖርቱ ዘርፍ ለሀገራችን መልካም የሚባል ነበር!
በሰርቢያ ቤልግሬድ እየተካሄደ ባለው የአለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና፦
-ትናንት ምሽት: ኢትዮጵያዊኑ ጉዳፍ ፀጋይ አክሱማዊት አምባዬ እና ሒሩት መሸሻ በሴቶች የ1500 ሜትር ተከታትለው በመግባት ወርቅ ብርና ነሃስ ለሀገራቸው አስገኝተው ነበር
-ዛሬም ከሰዓት ላይ : ኢትዮጵያዊያኑ ሰለሞን ባረጋ እና ለሜቻ ግርማ በ3000 ሜትር ተከታትለው በመግባት ወርቅና ብር ለሀገራችን አስገኝተዋል።
-ዛሬ ከሰዓት : ምንም እንኳን የግል ውድድር ቢሆንም ኢትዮጵያዊቷ ሰንበሬ ተፈሪ በኒውዮርክ በተካሄደ የግማሽ ማራቶን ውድድር አሸንፋለች።
-አሁን ከደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀው ከ17 ዓመት በታች የሴቶች የእግርኳስ ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጨዋታውን 1 ለ 1 በሆነ ውጤት ቢጨርስም በድምር ውጤት 3 ለ 3 ከሜዳቸው ውጪ ባገቡት ጎል የዩጋንዳ አቻቸውን በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፋቸውን አረጋግጠዋል።

አስደሳች ዜና 12ኛ ክፍል ለጨረሳቹ እና በመማር ላይ ላላቹ!!!
ማራኪ አማካሪ በ ካናዳ 🇨🇦 አሜሪካ 🇺🇸 እና ፖላንድ 🇵🇱 የመጀመሪያ ዲግሪ መማር የምትችሉበትን ዕድል አዘጋጅቶ በመመዝገብ ላይ ይገኛል።
እርሶም የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ዛሬዉኑ ያለ ቅድመ ክፍያ ይመዝገቡ!
በቡድን ለሚመዘገቡ ቅናሽ አዘጋጅተናል
የተማሪዎቻችንን ምስክርነት ለመመልከት የ ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
@marakiconsultancy
አድራሻ: ቦሌ ሸዋ ዳቦ ጌቱ የንግድ ማዕከል 1ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 102
ስልክ: 0960612222
0118345171
ለበለጠ መረጃ @marakiapplication

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሳምንታት የቀሩት አለም አቀፍ የትምህርት ኤክስፖ
በታላቁ አብርሆት ቤተ መፃህፍትና በቨርቹዋል መድረክ
ላይ ይካሄዳል።
ብዙዎች ተመዝግበዋል! እርሶስ?
ከነዚህ መሃል ከሆኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ
👉 ትምህርት ቤቶች
👉 ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች
👉 የሶፍትዌር ገንቢዎች
👉 ጀማሪ ስራ ፈጣሪዎች
👉 ት/ቤት አስተዳደር ዲጂታል መፍትሔ አቅራቢዎች፣
👉 አለም አቅፍ የትምህርት እድል አማካሪዎች
👉 ኢንኩቤተሮች
👉 የዲጂታል አገልግሎት አቅራቢዎች
👉 የትምህርት ቁሳቁስ አምራቾች እና አቅራቢዎች
👉 ዲጂታል ቤተ-መጻሕፍት እና
👉 ተያያዥነት ያላቸው።
ለመመዝገብ ይህችን ሊንክ ይጫኑ👇!
www.backtoschoolafrica.com
☎️ : +251 974 08 2036
+251 974 08 2037
በታላቁ አብርሆት ቤተ መፃህፍትና በቨርቹዋል መድረክ
ላይ ይካሄዳል።
ብዙዎች ተመዝግበዋል! እርሶስ?
ከነዚህ መሃል ከሆኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ
👉 ትምህርት ቤቶች
👉 ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች
👉 የሶፍትዌር ገንቢዎች
👉 ጀማሪ ስራ ፈጣሪዎች
👉 ት/ቤት አስተዳደር ዲጂታል መፍትሔ አቅራቢዎች፣
👉 አለም አቅፍ የትምህርት እድል አማካሪዎች
👉 ኢንኩቤተሮች
👉 የዲጂታል አገልግሎት አቅራቢዎች
👉 የትምህርት ቁሳቁስ አምራቾች እና አቅራቢዎች
👉 ዲጂታል ቤተ-መጻሕፍት እና
👉 ተያያዥነት ያላቸው።
ለመመዝገብ ይህችን ሊንክ ይጫኑ👇!
www.backtoschoolafrica.com
☎️ : +251 974 08 2036
+251 974 08 2037
❤1
🖲ሴኩሪቲ ካሚራ ከነፃ ገጠማ ጋር...
📍በተጨማሪም በቻናላችን join በማለት እቃዎችን ማየት ይችላሉ👇👇
join :- @Dawitengineering
📍የፈለጉትን ይዘዙን እኛን ለማግኘት ከታች ባለው አድራሻ ያገኙናል።
ስልክ :- 0920757958
inbox :- @Dawit757985

👍1