አሜሪካ የሕወሓት ታጣቂዎች በአማራ ክልል ፈፅመዋል የተባለው ወንጀል አሳስቦኛል አለች!
የሕወሓት ታጣቂዎች በአማራ ክልል ፆታዊ ጥቃትን ጨምሮ አሰቃቂ ድርጊቶችን መፈጸማቸው መገለጹ በእጅጉ እንዳሳሰባት አሜሪካ ገለጸች። የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በትላንትናው ዕለት ባወጣው መግለጫ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጉዳዩን በተመለከተ በቅርቡ ባወጣው ሪፖርት የሕወሓት ታጣቂዎች በ2013 ዓ.ም ነሐሴ ወር መጨረሻ እና በ2014 ዓ.ም መስከረም መጀመሪያ አካባቢ በአማራ ክልል አሰቃቂ ድርጊቶችን እንደፈፀሙ መግለጹን አስታውሷል።
ሁሉም ወገኖች በሰብኣዊነት ላይ የሚፈፀም ጥቃት እና በሲቪሎች ላይ የሚደርሰው በደል እንዲቆም የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲወጡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ኔድ ፕራይስ ጥሪ አቅርበዋል።ቃል አቀባዩ ግጭቱን ለማስቆም እና ለሁሉም ተበዳዮች ፍትሕን ለማረጋገጥ ጊዜው አሁን ነው መለታቸውን ኢብኮ ዘግቧል።
@YeneTube @FikerAssefa

የጉራጌ ዞንን በክልልነት ለማዋቀር የቀረበዉን ጥያቄ አመራሩ እያፈነ ነው በሚል የሚሰራጨው መረጃ የሀሰት ነው ሲል ዞኑ አስታወቀ!
የጉራጌ ዞን ምክርቤት ለሁለት ቀናት ባካሄደው 4ኛ ዙር 7ኛ አመት 21ኛ መደበኛ ጉባዔ የቀረበዉን በክልልነት የመዋቀር ጥያቄ ኢትዮጵያ አሁን ካለችበት ነባራዊ ሁኔታ በመነሳት የኢትዮጵያ ሰላምና አንድነት ሲረጋገጥ ምላሽ እንዲያገኝ እየተሰራ መሆኑን የዞኑ መንግስት ኮሚኒኬሽን ሀላፊ አቶ ፈቃዱ ዘለቀ ለብስራት ተናግረዋል።
በዞኑ ከዚህ በፊት የቀረበዉን በክልልነት የመዋቀር ጥያቄ አመራሩ እንዳፈነዉ በማስመሰል በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጨዉ መረጃ የተሳሳተ መሆኑን ሀላፊዉ ገልጸዋል። እንደ ሀላፊዉ ማብራርያ በዞኑ ከትናንት በስትያ በበራሪ ወረቀት ጭምር በአመራሩ የክልልነት ጥያቄችን ታፍኗና የሚል መረጃ እንደተሰራጨም ተናግረዋል።
ሆኖም ጥያቄዉ በተገቢው መንገድ በዞኑ ምክር ቤቱ ጸድቆ ፤ በክልል እና በፌዴሬሽን ምክርቤት ጥያቄዉ ቀርቦ ምላሽ እንዲያገኝ እየተጠባበቁ መሆኑን አንስተዋል። እየተሰራጨ የሚገኘው መረጃ የአመራሩም ሆነ የህዝቡ ፍላጎት ባለመሆኑ ሀሰተኛ መሆኑን በመግለፅ ይህንን ድርጊት የሚፈፅሙ አካላት ከድርጊታቸው እንዲታረሙ አሳስበዋል።
ይህን የሀሰት መረጃ የሚያሰራጩ አካላት የህብረተሰቡን ሰላም የማይፈልጉ ናቸዉ ብሎም አመራሩ ጥያቄዉ በተገቢው መንገድ ምላሽ እንዲያኝ እንደሚሰራ አቶ ፍቃዱ ዘለቀ ለብስራት ራዲዮ ተናግረዋል።
Via Bisrat FM

ሩሲያ ከምስራቃዊ ዩክሬይኖቹ ሁለት ተገንጣይ ግዛቶች ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መሰረተች፡፡
ሩሲያ ዳኔስክ እና ሉጋንስክ ለተባሉት የምስራቃዊ ዩክሬይን ተገንጣይ ግዛቶች ይፋዊ የነፃ አገርነት እውቅና የሰጠቻቸው ከትናንት በስቲያ እንደሆነ አል አረቢያ አስታውሷል፡፡በዚሁ መነሻ በርካታ ምዕራባዊያን አገሮች በሩሲያ ላይ ማዕቀብ እያነባበሩባት ነው ተብሏል፡፡
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ቀደም ሲል ከሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር ለመነጋገር የነበራቸውን እቅድ መሰረዛቸውን ተሰምቷል፡፡ፑቲን የዳኔስክ እና ሉጋንስክ ሪፖብሊኮች በህገ መንግስታቸው ድንበራችን ነው ብለው ያስቀመጡትን ካርታ እንደሚቀበሉት ተናግረዋል፡፡
ግዛቶቹ ይገባናል ብለው በካርታ ላይ ካሰፈሯቸው ቦታዎች ገና በዩክሬይን ጦር እጅ ያሉ እንደሚገኙበትም ታውቋል፡፡የሩሲያ ጦር ወደ ዳኔስክ እና ሉጋንስክ እንዲገባ የታዘዘው መሰንበቻውን ነው፡፡አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ የሩሲያን አምባሳደሮች በማስጠራት ተቃውሟቸውን እንዳሰሙ መረጃው አስታውሷል፡፡
[Sheger]

“የፍቅር ጥያቄዬን አልተቀበልሽኝም” በሚል አሲድ በመድፋት በአንዲት ሴት ላይ ጉዳት ያደረሰ ግለሰብ በ14 ዓመት ጽኑ እስራት መቀጣቱን በምስራቅ ጎጃም ዞን የሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ፍርድ ቤት አስታወቀ።
የፍርድ ቤቱ ሰብሳቢ ዳኛ አቶ አማረ አያሌው እንደገለጹት÷ ግለሰቡ በተመሰረተበት ክስ በሰነድና የሰው ማስረጃ ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ የፍርድ ውሳኔ ተላልፎበታል።ተበዳይ የጤና ባለሙያ ስትሆን በሁለት እጁ ነሴ ወረዳ ቀራንዮ በተባለች አነስተኛ የገጠር ከተማ በአንድ ግለሰብ መድኃኒት ቤት ተቀጥራ ትሰራ ነበር።ተከሳሹ ግለሰብ “ያቀረብኩልሽን የፍቅር ጥያቄዬ አልተቀበልሽኝም” በሚል በቀል ተነሳስቶ ታህሳስ 18 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 11 ሰዓት አካባቢ ከሥራ ስትመለስ መንገድ ላይ ጠብቆ አሲዱን በፊቷና በራሷ ላይ ይደፋባታል።
ግለሰቡ ድርጊቱን ከፈፀመ በኋላ ከአካባቢው ተሰውሮ ከአንድ ወር በላይ እንደጠፋ ይቆያል። ፖሊስ ባደረገው ክትትል ጥር 26 ቀን 2014 ዓ.ም በሞጣ ከተማ በአንድ ግለሰብ ቤት ተደብቆ ያገኘዋል።ግለሰቡ ወንጀሉን ለመፈፀም ያነሳሳው ለተበዳይዋ ያቀረብኩት የፍቅር ጥያቄ ተቀባይነት አላገኘም በሚል ተነሳስቶ እንደሆነም ለፍርድ ቤቱ በቀረበ ማስረጃ ተረጋግጧል ብለዋል ዳኛው።
ግለሰቧ ሰውነቷ ላይ በተደፋው አሲድ በፊቷ፣ በግማሽ እራሷና በአንድ ጡቷ ላይ ከፍተኛ አካላዊ ጉዳት እንደደረሰባት በማስረጃ መረጋገጡንም ነው ሰብሰቢ ዳኛው የተናገሩት።የወረዳው ፍርድ ቤት ትናንት ባዋለው ችሎት ተከሳሹ ግለሰብ በ14 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን ዳኛው መግለጻቸውን የኢዜአ ዘገባ ያመላክታል።

የ12ኛ ክፍል ዉጤት ይፋ ተደርጓል
ተማሪዎች የሚከተሉትን አማራጮች በመጠቀም ውጤታቸውን ማወቅ ይችላሉ።
1) በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብሳይት፡- result.neaea.gov.et
2) በትምህርት ሚኒስቴር ዌብሳይት፡- result.ethernet.edu.et
3) በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- @moestudentbot - በዚህ ማስፈንጠሪያ በመግባትና Exam Result የሚለውን በመጫን በመልክት መጻፊያው ላይ የመለያ ቁጥራቸውን በማስገባት እና የ ምልክት በመጫን መላክና ውጤታቸው ማየት ይችላሉ።
4) በ9444 የ ኤስ ኤም ኤስ (9444 SMS) ፡- በመልክት ማስተላለፊያ መጻፊያ ላይ የመለያ ቁጥራቸውን በማስገባት ወደ 9444 በመላክ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

YeneTube
የ12ኛ ክፍል ዉጤት ይፋ ተደርጓል ተማሪዎች የሚከተሉትን አማራጮች በመጠቀም ውጤታቸውን ማወቅ ይችላሉ። 1) በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብሳይት፡- result.neaea.gov.et 2) በትምህርት ሚኒስቴር ዌብሳይት፡- result.ethernet.edu.et 3) በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- @moestudentbot - በዚህ ማስፈንጠሪያ በመግባትና Exam Result የሚለውን በመጫን…
የሲቪክስ የፈተና ውጤት ለዩኒቨርስቲ መግቢያ መወዳደሪያነት እንዳያገለግል መወሰኑን ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና የፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
ኤጀንሲው ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጠው ማብራሪያ፥ የ2013 ዓ.ም 12ኛ ክፍል የኢትዮጵያ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና እርማቱ ደህንነታቸው አስተማማኝ በሆኑና ከንክኪ ነጻ በሆኑ የማረሚያ ማሽኖች አስፈላጊው የደህንነት ጥበቃ በፌደራል ፖሊስና በሴኩሪቲ ካሜራዎች ታግዞ በጥንቃቄ መከናወኑን ገልጿል፡፡
ከዚህ በተጨማሪም የፈተናዎች ውጤት በትምህርት ዓይነት፣ በትምህርት ቤትና በተማሪ ደረጃ ሰፊ የውጤት ትንተና በማካሄድ የእያንዳንዱ የትምህርት ዓይነት ውጤት መገምገሙን ጠቁሟል፡፡በዚሁ መሰረት የመጀመሪያው ዙር የሲቪክስ ፈተና በሁሉም ትምህርት ቤቶች በሚባል ደረጃ የውጤት መመሳሰልና ግሽበት የታየበት መሆኑ ተመላክቷል፡፡በዚህ ምክንያትን የሲቪክስ የፈተና ውጤት ለዩኒቨርስቲ መግቢያ መወዳደሪያነት እንዳያገለግል መወሰኑን ነው ኤጀንሲው ያስታወቀው።
Via FBC

በገፈርሳ ግድብ ለውሃ ዋና የገባው የ14 ዓመት ታደጊ ህይወቱ አለፈ!
በዛሬው እለት አንድ የ14 ዓመት ታዳጊ ገፈርሳ ግድብ ውስጥ ለውሃ ዋና በሚል ገብቶ ህይወቱ ማለፉን የእሳትና ድንገተኛ አደጋ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡አደጋው በኦሮሚያ ልዩ ዞን ቡራዩ ወረዳ ገፈርሳ ግድብ ውስጥ መድረሱን የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለብስራት ሬድዮ ነግረውናል፡፡
እንደ አቶ ንጋቱ ማብራሪያ በ2014 ዓመት ብቻ አስራ አራት ታዳጊዎች ለመዋኘት በሚል በተለያዩ ጉድጓድ ፣ ግድብ እና ወንዝ ውስጥ በመግባት ህይወታቸውን እንዳጡ አስታውሰዋል።
በሌላ በኩል በትላንትናው እለት በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በደረሱ ሁለት የእሳት አደጋዎች ከስድስት መቶ ሺ ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወድማል፡፡አንደኛው አደጋ በተሽከርካሪ ጋራዥ ላይ የደረሰ ሲሆን ሁለተኛው በከብቶች በረት ውስጥ በመድረሱ ሁለት ከብቶች በእሳት አደጋው ሞተዋል፡፡

Forwarded from YeneTube
#ሀብት_ያለው_አእምሮህ
አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ
የእለት ጉርስህን ለማግኘት እየተጣጣርክ ወይም ያለህ ሀብት እንዲበዛ የምታደርግበትን መንገድ እየፈለግክ ነው?
እንግዲያውስ ሀብት ያለው አእምሮህ የተሰኘው አዲሱ የዶ/ር ጆሴፍ መርፊ መጽሀፍ ይረዳሀል፡፡ መጽሐፉ “የሁሉም ሀብት መነሻ አእምሮ ነው” ይለናል፡፡
“የምትኖረው በአእምሮህ ውስጥ ነው፡፡ ሀብታም ወይም ደሀ፣ ለማኝ ወይም ሌባ የምትሆነው እዚያ ነው፡፡ በህይወት ውስጥ የምትፈልጋቸውን ነገሮች የመፍጠር ኃይል እንዳለህ ስትገነዘብ ታላቅ ዋጋ ያለው እንቁ እንዳለህ ታውቃለህ፡፡ በውስጥህ ያለው ሀብት እና ኃይል በጭራሽ የሚቀንስ ስላልሆነ አንተ ከምታስቀምጠው ገደብ በስተቀር የአእምሮህ ሀብት ገደብ አያውቅም፡፡”
ከዝቅታ ህይወት ወደ ከፍታ ህይወት ተሸጋግረህ አንገትህን ቀና ለማድረግም ሆነ፣ በሕይወትህ ውስጥ የሚገባህን ብልጽግና ለማግኘት ይህ መጽሐፍ እንዴት የድብቁን አእምሮህን ኃይል መጠቀም እንዳለብህ ያስተምርሀል፡፡
#ሀብት_ያለው_አእምሮህ መጽሐፍ
በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል
ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://tttttt.me/teklu_tilahun

መንግሥት ጣልቃ የሚገባ ከሆነ ከኃላፊነታቸው እንደሚለቁ የምክክር ኮሚሽኑ ሰብሳቢ አሳሰቡ!
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ሰብሳቢ የሆኑት መስፍን አርአያ (ፕሮፌሰር ) መንግስት በኮሚሽኑ አሰራር ውስጥ ጣልቃ የሚገባ ከሆነ ከኃላፊነታቸው እንደሚለቁ አሳሰቡ።ዋና ሰብሳቢው መስፍን አርአያ የግል ማሳሳቢያቸውን የተናገሩት ሀገራዊ ምክክሩን ለሚመራው ኮሚሽን ሰሞኑን የተሾሙት ኮሚሽነሮች ዛሬ የካቲት 16 ቀን 2014 ዓም በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመጀመሪያ የስራ ትውውቅ ፕሮግራም ባደረጉበት ወቅት እንደሆነ ምክር ቤቱ በማህበራዊ ድረ ገጹ ካሰራጨው መረጃ ለመረዳት ተችሏል።
[Reporter]

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን ትራንስፖርት እጥረት ለማቃለል 110 ዘመናዊ የከተማ አውቶብሶችን በዓመቱ መገባደጃ ላይ ከውጭ ገዝቶ ሊያስገባ እንደሆነ ኢትዮጵያ ኢንሳይደር የከተማዋን ትራንስፖርት ቢሮ በዋቢነት ጠቅሶ ዘግቧል። አስተዳደሩ ከዓለም ባንክ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ካንድ የቻይና ኩባንያ አውቶብሶቹን ለመግዛት 20 ሚሊዮን ዶላር እንዳወጣ ቢሮው ገልጧል። አስተዳደሩ ካለፈው አንድ ዓመት ወዲህ የከተማዋን የትራንስፖርት እጥረት ለመቅረፍ 560 የግል አውቶብሶችን ተከራይቶ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
👍1
ዝሆን ሎተሪ ዕሮብ ዛሬ የካቲት 16 / 2014 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡
በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆኗል፡፡
👉🏻1ኛ.7,000,000 ብር የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር 0508059
👉🏻2ኛ. 4,000,000 ብር የሚያስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር 1746549
👉🏻3ኛ.2,000,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር 0888080
👉🏻4ኛ. 1,000,000 ብር የሚያስገኘው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር 0398849
👉🏻5ኛ. 500,000 ብር የሚያስገኘው የ5ኛ ዕጣ ቁጥር 1230705
👉🏻6ኛ. 200,000 ብር የሚያስገኘው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር 1534894
👉🏻7ኛ. 100,000 ብር የሚያስገኘው የ7ኛ ዕጣ ቁጥር 1347156
👉🏻 8ኛ. 18 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 10,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 27876
👉🏻 9ኛ.18 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 5,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 48824
👉🏻 10ኛ. 18 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 3,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 75795
👉🏻 11ኛ. 180 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 1,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 9848
👉🏻 12ኛ. 180 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 500 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 6488
👉🏻 13ኛ. 1,800 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 100 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 676
👉🏻 14ኛ. 1,800 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 80 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 510
👉🏻 15ኛ. 1,800 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 60 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 97
👉🏻 16ኛ. 180,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 40 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር (የማስተዛዘኛ ዕጣ) ደግሞ 9 ቁጥር በመሆን መውጣቱን ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አስታውቋል።

#የኢትዮጵያ_ታሪክ_ከንግስተ_ሳባ_እስከ_አዲስ_አበባ
አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ
የኢትዮጵያን ታሪክ ከንግስተ ሳባ እስከ አዲስ አበባ የሚቃኘውና በአማዞን የምንጊዜም የኢትዮጵያ ታሪክ መጻህፍት ሽያጭ ከፍተኛ ደረጃን የተቆናጠጠው መጽሐፍ በአማርኛ ተተርጉሞ ቀረበ፡፡
ይህ አለም በጣም ያደነቀው መጽሐፍ ኢትዮጵያን በትናንት፣ በዛሬና በነገ መነጽር የሚያሳይ የ30 ዓመታት ምርምር ውጤት የሆነ በቅጡ ሊነበብ የሚገባው መጽሐፍ ነው፡፡
የአጼ ኃይለስላሴ የልጅ ልጅ ልጅ የሆኑት ልዑል አስፋ ወሰን አስራቴ ስለመጽሐፉ እንዲህ ነው ያሉት፡-
“አንብቤ ለመጨረስ ሶስት ሌሊቶች ብቻ ነው የወሰደብኝ፡፡ ይህ መጽሐፍ በኢትዮጵያ ታሪክ ጥንታዊ፣ ኃይማኖታዊ ልምምድ ላይ ባልተለመደና ቀልብን በሚያነሆልል ሁኔታ የተጻፈ ነው፡፡ መጽሐፉ በአፍሪካ ምድር ከሚገኙ መሳጭ ስልጣኔዎች መካከል አንዱ ስለሆነው የኢትዮጵያ ስልጣኔ ያለንን ግንዛቤ የሚያፋፋ እጽ ነው፡፡”
በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡

🎁 #ArtLand_gifts 🎁
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✿ "እማይረሱ ስጦታዎችን ለሚወዷቸው" 🎁
✔️የወደዱትን "ፎቶ ወይም ምስል" እንጨት እና ቆዳ(ሌዘር) ላይ እንሰራለን 👌
✔️እንዲሁም MUG, PUZZLE, ሀብል እና ፕላስቲክ MDF ላይ የወደዱትን ፎቶ ወይም ፅሁፍ ያሰሩ 🎁
🔘☎️contact us: 0931465618
🔘For Order @Artlandgifts
Join our telegram channel👇
@artlandengraving

https://youtu.be/sG0S6CNbmvw
Check out and subscribe to our youtube channel to get recommendations on amazing movies and tvshows.
የፊልሞች እና የቲቪ ምርጫዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን ይመልከቱ እና ሰብስክራይብ ያድርጉ።
https://youtu.be/5O1i0ZvTYMgb

🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸 🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦
https://youtu.be/G-fzeN_xbRk
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
በየኔ ትዩብ ላይ ማስታወቂያችንን ዐይቶ ተመዝግቦ አሁን ላይ በአሜሪካ ትምህርት የጀመረ ተማሪ ምስክርነት በላይ ያለውን ሊንክ በመጫን ይመልከቱ!
አድራሻ: ቦሌ ሸዋ ዳቦ ጌቱ የንግድ ማዕከል 1ኛ ፎቅ ቁጥር 102
ስልክ: 0960612222
ለበለጠ መረጃ @marakiapplication
ቴሌግራም ቻናል👇
@marakiconsultancy

🇬🇧 የስራ ጉዞ ወደ #UK 🇬🇧
👉 የሚሰራበት አገር - UK
👉 የስራው አይነት - Vegetables and fruits picker
👉 የስራ ቀናት - 5 - 6 ቀናት/ week
👉 የስራ ሰዓት - ከ8 - 10 hr/day
40/60 working hrs per week
👉 ደሞዝ - £8.91 per hr + bonuses for OT
👉 ፆታ - ወንድ እና ሴት
👉 ዕድሜ - 20 እስከ 45
👉 OT - ይቻላል
👉 ፕሮሰሱ የሚፈጀው ግዜ 2 ወር
Accommodation is provided by the employer (~£55 per week)
#Requirements
👉 Passport
👉 Photo
#Urgent
የምንፈልገው የአመልካች ብዛት 20 ሰው ብቻ::
Contact:
@Sabinavisa
+251118683939
0936363639
0936363680
info@sabinaadvisor.com
http://Sabinaadvisor.com
https://tttttt.me/sabinaadvisor

ሩሲያ የሚሳኤል ጥቃት በዩክሬን ፈጸመች!
የዩክሬን ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ በሀገሪቱ የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሙን ማረጋገጫ ሰጥተዋል፡፡ሩሲያ በዩክሬን መሠረተ ልማቶች እና በድንበር ጠባቂዎች ላይ የሚሳኤል ጥቃት አድርሳለች፡፡የዩክሬን ወታደራዊ ሀይል የሩስያ ሀይሎች በሀገሪቱ ምስራቃዊ ክፍል ላይ ጠንካራ ጥቃት እንደጀመሩ መግለጫ አውጥቷል።
ሩሲያ በዩክሬን ዋና ከተማ ኪየቭ አቅራቢያ በሚገኘው ቦሪስፒል አውሮፕላን ማረፊያ እና በሌሎች በርካታ አየር ማረፊያዎች ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሟን መግለጫው ገልጿል።የዩክሬን አየር ሃይል በሩሲያ የሚሰነዘረውን የአየር ጥቃት እየመከተ እንደሆነም አስታዉቋል፡፡በዋና ከተማዋ ኬየቭ የፍንዳታ ድምጽ እየተሰማ ይገኛል፡፡
የሩስያ መከላከያ ሚኒስቴር በበኩሉ የዩክሬን ወታደራዊ መሠረተ ልማትን ላይ ያነጣጠረ ጥቃት መሆኑን ገልጿል፡፡ፕሬዚደንት ፑቲን በምስራቃዊ ዩክሬን "ወታደራዊ ዘመቻ" እንደሚካሄድ ባወጁበት ቅጽበት ከሰባት ዓመታት በላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የነዳጅ ዋጋ ከ100 ዶላር በላይ ከፍ ብሏል።
የዩክሬይን ባለስልጣናትን በመጥቀስ በርካታ ዘገባዎች እንዳመላከቱት በቤላሩስ የሚገኙ ወታደሮች የሩስያን ጥቃት እየተቀላቀሉ መሆናቸዉን ጽፈዋል፡፡በዩክሬን ሰሜናዊ ድንበር ላይ የምትገኘው ቤላሩስ የረጅም ጊዜ የሩሲያ ወዳጅ ሀገር ስትሆን ከሞስኮ ጎን መሰለፏ እየተገለጸ ይገኛል፡፡
✍ዳጉ ጆርናል

ኦነግ ሸኔ በጉጂ ዞን አራት ወረዳዎችን እንደተቆጣጠረ ተገለጸ!
በኦሮሚያ ክልል በጉጂ ዞን ከሚገኙ 18 ወረዳዎች ውስጥ አራቱ በኦነግ ሸኔ ቁጥጥር ሥር መሆናቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡በዞኑ ከሚገኙት ውስጥ የዋደራ ወረዳ ገጠራማ ቀበሌዎች፣ ጎሮ ዶላ፣ ጉሜ አልደሎ፣ ሰባ ቦሮ ወረዳዎች በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአሸባሪነት በተፈረጀው የኦነግ ሸኔ ታጣቂ ኃይል ቁጥጥር ሥር እንደሚገኙ ነዋሪዎቹ ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡
የአዶላ ወዩ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ነጌሳ ጉራቻ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ በአዶላ ሬዴ ወረዳ አቡሎ ሩኬሳ፣ አቡሎ ኡዶቱ፣ ሒርቦራ በርኮ (ዘንባባ) የገጠር ቀበሌዎች ላይ የኦነግ ሸኔ እንቅስቃሴ አይሏል፡፡በዞኑ 2009 ዓ.ም. ከተመሠረተችው ጉሚ ኤደሎና ከነጌሌ ከተማ ውጪ የሚገኙ ገጠራማ ቦታዎች ለደኅንነት አሥጊ መሆናቸውን አቶ ነጌሳ አስረድተዋል፡፡
ታጣቂ ቡድኑ በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች ግድያ፣ ዘረፋና ዕገታ የሚያደርጉ መሆናቸውን የገለጹት የከተማው ነዋሪ፣ ታጣቂዎቹ ዕገታ ሲያደርጉ የሚጠይቁት ገንዘብ የቤተሰቡን አቅም አጥንተው መሆኑን አስረድተዋል፡፡በአዶላ ሬዴና በአካባቢዋ ማለትም አብሎ ሩኬሳና አቡሎ ኡዶቷ አካባቢዎች የመንግሥት መዋቅር እንደሌለ ገልጸዋል፡፡
መንግሥት በኦነግ ሸኔ ላይ ዕርምጃ እየወሰደ መሆኑን የገለጹት ነዋሪው፣ ዕርምጃው አጥጋቢ አለመሆኑን ሳይገልጹ አላለፉም፡፡ የመከላከያ ኃይል፣ የፌዴራል ፖሊስና የክልሉ ልዩ ኃይል በዕርምጃው እየተሳተፉ ቢሆንም፣ ለኦፕሬሽን የሚካሄዱበት ሥፍራና የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ያሉበት ቦታ የተለያዩ መሆናቸውን አስረድተዋል፡፡
ዘገባው የሪፖርተር ነው ተጨማሪ ለማንበብ : http://bit.ly/3IjuqHp

የተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጦርነቱን እንዲያቆም ተማጸኑ!
የተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጦርነቱን እንዲያቆም ተማጽነዋል።"በሰብኣዊነት ስም ይህን ጦርነት አቁሙ" ሲሉ ነው የፀጥታው ምክር ቤት በዩክሬን ላይ ካካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በኋላ መልዕክት ያስተላለፉት።
@YeneTube @FikerAssefa
የተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጦርነቱን እንዲያቆም ተማጽነዋል።"በሰብኣዊነት ስም ይህን ጦርነት አቁሙ" ሲሉ ነው የፀጥታው ምክር ቤት በዩክሬን ላይ ካካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በኋላ መልዕክት ያስተላለፉት።
@YeneTube @FikerAssefa
በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የከተማችን ዜጎች ለ 10 ወራት የሚቆይ የገንዘብ ድጋፍ ሊደረግላቸው መሆኑን ተሰማ!
በአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪነታቸው ያደረጉ 350ሺህ የሚጠጉ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ዜጎች በአለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ወርሃዊ ድጋፍ ሊደረግላቸው መሆኑ ከሃላፊው ተሰምቷል።
የአዲስ አበባ ምግብ ዋስትና ጽ/ቤት ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደዳስታወቀው በኮሮና ቫይረስ መከሰት ምክንያት በአስቸጋሪ የኑሮ ሁኔታ ውስጥ ለሚገኙ 350 ሺህ ያህል ዜጎች ድጋፍ ሊያደርግ እንደሆነ ተነግሯል።
ድጋፉ ለሚቀጥሉት አስር ወራት የሚቆይ ሲሆን በየወሩ የአንድ ሺህ ብር ድጋፍ ያገኛሉ ብሏል፡፡የምግብ ዋስትና ጽ/ ቤት የህብረተሰብ ተሳትፎ እና አደረጃጀት የቡድን መሪ አቶ ብርሀኑ ረዳ እንደተናገሩት ለዚህ መርሀ ግብር ማስፈጸሚያ የሚሆን 1 ቢሊየን 51ሚሊየን ብር ከአለም ባንክ በኩል መገኘቱን ተናግረዋል፡፡
በ350ሺህ ዜጎች ተጠቃሚ ካደርጋል በተባለለት በዚህ መርሃ ግብር እስከ አሁን በሁሉም ክፍለ ከተሞች ደረጃ 290ሺህ ያህል ዜጎች ተለይተዋል ብለዋል፡፡ቀሪዎቹን 60 ሺህ የመርሃ ግብሩ ተጠቃሚ ዜጎች የመለየቱ ስራ ደግሞ በቅርቡ እንደሚጠናቀቅ አቶ ብርሀኑ ተናግረዋል።
Via Ethio FM