💥 የባንዲራ ፎጣ 🇪🇹 🇪🇹
📌Size 2m×2.2m
📌 ዋጋ :- 1200
📌free delivery
አድራሻ:-መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ
ብዛት ለሚወስዱ ቅናሽ እናደርጋለን
📞 0912732493
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@gebeyaadis
📌Size 2m×2.2m
📌 ዋጋ :- 1200
📌free delivery
አድራሻ:-መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ
ብዛት ለሚወስዱ ቅናሽ እናደርጋለን
📞 0912732493
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@gebeyaadis
በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ የድንጋይ ከሰል ከውጭ ማስገባት በሕግ ሊከለከል መሆኑን መንግሥት አስታወቀ፡፡
በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ አገር በቀል የድንጋይ ከሰል አምራቾች የአገሪቱን ፍላጎት ማሟላት ካልቻሉ ለአገር በቀል አምራቾች የሚደረገውን ከለላ በማንሳት፣ የውጭ አምራቾችን ሊጋብዝ እንደሚችል የማዕድን ሚኒስትሩ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) በማስጠንቀቂያ መልክ ለተመረጡ አገር በቀል ድንጋይ ከሰል አምራቾች አስታውቀዋል፡፡መንግሥት በተለይ በየዓመቱ ከደቡብ አፍሪካ፣ ከቻይና፣ ከቱርክ የድንጋይ ከሰል ለማምጣት የሚወጣውን 300 ሚሊዮን ዶላር ለማስቀረት በመወሰኑ፣ ለስምንት የአገር ውስጥ ባለሀብቶች የድንጋይ ከሰል ማውጣት እንዲሁም ማጠብ ፈቃድ ሰጥቷል፡፡
ሐሙስ ጥር 5 ቀን 2014 ዓ.ም. ማዕድን ሚኒስቴር ከ11 ባለሀብቶች ውስጥ በጥንቃቄ ለተመረጡት ከስምንቱ ጋር የተፈራረመ ሲሆን፣ በጥቂት ወራት ውስጥ ማምረት እንዲጀምሩ ማሳሰቢያ ተሰጥቷቸዋል፡፡በአገሪቱ ያሉት የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ወደ ሁለት ሚሊዮን ቶን የድንጋይ ከሰል ፍላጎት ያላቸው ሲሆን፣ በትልልቅ የብረታ ብረት፣ የጨርቃ ጨቅና ሌሎች ፋብሪካዎች በጥቂት ዓመታት ውስጥ ፍላጎቱን 7.5 ሚሊዮን ቶን እንደሚያደርሱት ታውቋል፡፡ ስምንቱ 4.2 ሚሊዮን ቶን በዓመት ማምረት እንደሚችሉና ለዚህም በጥቅሉ 6.1 ቢሊዮን ብር መዋዕለ ንዋይ ያፈሳሉ ተብሏል፡፡
Via Reporter
@YeneTube @FikerAssefa

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች ተስማምተው የኅብረቱ ጉባኤ በአዲስ አበባ እንዲደረግ በመወሰናቸው በኢትዮጵያ ሕዝብ ስም ምስጋና አቅርበዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከ2.5 ሚልየን በላይ ዜጎች ላይ ጉዳት ማድረሱን የክልሉ መንግስተ አስታወቀ!
በሶማሌ ክልል የክረምት ዝናብ በተፈለገው ደረጃ ባለመዝነቡ እና የብልጉም ዝናብ ሳይዘንብ በመቅረቱ ድርቅ መከሰቱን የክልሉ መንግስት አስታወቀ።የሶማሌ ክልል የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ቢሮ ምክትል ሀላፊ አቶ ፈርሃን ጅብሪል ከአል ዐይን ኒውስ ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ ድርቁ በክልሉ ከሚገኙ 11 ዞኖች ውስጥ በዘጠኙ ዞኖች መከሰቱን ተናግረዋል።
በድርቁ ሳቢያ በዘጠኙ ዞን ውስጥ የሚገኙ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ገደማ ዜጎች ለጉዳት መዳረጋቸውንም አቶ ፈርሃ አስታውቀዋል።እንዲሁም የክልሉ ህዝብ የጀርባ አጥንት የሆኑት እንሰሳት የድርቁ ሰለባ ሆነዋል ያሉት ምክትል ቢሮ ኃላፊው፤ እስካሁንም ከ250 ሺህ ገደማ እንሰሳትም መሞታቸውን ገልፀዋል።እስካሁን የጠፋ የሰው ህይወት የለም ያሉት አቶ ፈረሃ፤ “ነገር ግን የድርቁ ሁኔታ እና አስከፊነት ጊዜ የሚሰጥ አይደለም” ሲሉ ተናግረዋል።
የሶማሌ ክልል መንግስት የድርቅ አደጋውን ተከትሎ የክልሉን ህዝቡንና እንሰሳትን ለመታደግ ዘርፈ ብዙ ስራዎችን በማድረግ ላይ መሆኑን ያነሱት አቶ ፈረሃ፤ ባለፈው ህዳር ወር 200 ሚልየን ተጨማሪ በጀት መድቦ ወደ ስራ መግቱን አስታውሰዋል።ከድርቁ ስፋት አኳያ የፀደቀው ተጨማሪ በጀት በቂ ባለመሆኑ መንግስት የካፒታል በጀትን ጨምሮ ባለው አቅም ሁሉ ለድርቁ ምላሽ በመስጠት ላይ መሆኑንም ገልፀዋል።
[Alain]

🎁🎁ውብ እና ማራኪ እንጨት ላይ የ ተቀረጹ ስጦታዎች ለ ሚወዱዋቸው ያበርክቱ
👉wooden Post Cards
👉wooden Note Books
👉wooden Gift Boxes
📞☎️0982933211 @Ephrem7
📞☎️0940597823 @beity3
👋👋Join us at👇👇
t.me/EphaAdverts
🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
👉wooden Post Cards
👉wooden Note Books
👉wooden Gift Boxes
📞☎️0982933211 @Ephrem7
📞☎️0940597823 @beity3
👋👋Join us at👇👇
t.me/EphaAdverts
🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
#ታደሰ ስዩም የተፈቀደለት የሂሳብ አዋቂ
ጊዜዎን ቆጥበው ሰራተኛ ወጣብኝ ሳይሉ በስራው ብዙ አመት ልምድ ባላቸው ሙያተኞች ጊዜው ባፈራቸው እውቅ ሳፍትዌሮች እና በተመጣጣኝ ዋጋ አጠቃላይ የድርጅቶን ሒሳብ መያዝ ይፈልጋለሁ?
እንግድያውስ ድርጅታችን እርስዎን ለማገልገል በሩን ክፍት አድርጎ ይጠብቃል::
እኛ ስለ ሒሳብዎ, እርስዎ ስለ ድርጅትዎ ብቻ ይጨነቁ
አድራሻ መገናኛ 22 ከጎላጎል በስተቀኝ የሚገኘው ሕንጻ 4ኛ ፎቅ የቤት ቁጥር 279/4/8 እንዲሁም በስልክ ቁጥር +251904591215/ +251900310388 +251902475483 ያገኙናል::

🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸 🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦
በአሜሪካ ና ካናዳ በስኮላርሺፕ የመማር ዕድል!
ያለ ቅድመ ክፍያ ለመመዝገብ ቴሌግራም ቦት ላይ አፕላይ ያድርጉ! 👇
@marakischolarshipbot
አድራሻ: ቦሌ ጌቱ የንግድ ማዕከል 1ኛ ፎቅ ቁጥር 102
ስልክ: 0960612222
ለበለጠ መረጃ @marakiconsultant
ቴሌግራም ቻናል👇
@marakiconsultancy
በአሜሪካ ና ካናዳ በስኮላርሺፕ የመማር ዕድል!
ያለ ቅድመ ክፍያ ለመመዝገብ ቴሌግራም ቦት ላይ አፕላይ ያድርጉ! 👇
@marakischolarshipbot
አድራሻ: ቦሌ ጌቱ የንግድ ማዕከል 1ኛ ፎቅ ቁጥር 102
ስልክ: 0960612222
ለበለጠ መረጃ @marakiconsultant
ቴሌግራም ቻናል👇
@marakiconsultancy
💥 የባንዲራ ፎጣ 🇪🇹 🇪🇹
📌Size 2m×2.2m
📌 ዋጋ :- 1200
📌free delivery
አድራሻ:-መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ
ብዛት ለሚወስዱ ቅናሽ እናደርጋለን
📞 0912732493
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@gebeyaadis
📌Size 2m×2.2m
📌 ዋጋ :- 1200
📌free delivery
አድራሻ:-መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ
ብዛት ለሚወስዱ ቅናሽ እናደርጋለን
📞 0912732493
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@gebeyaadis
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሌጅ 10ኛ ዙር የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኀላፊዎች በተገኙበት በሴቲቱ ሁመራ ባእከር ጊዜያዊ የልዩ ኀይል ማሰልጠኛ ተቋም በአሁኑ ሰአት የልዩ ኀይል አባላትን እያስመረቀ ይገኛል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
የአዲስ አበባ አስተዳደር በጋራ መኖሪያና በንግድ ቤቶች ላይ ጥሎት የነበረውን የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ህትመት እገዳ ማንሳቱን አስታወቀ!
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመሬት እና መሬት ነክ አገልግሎት ላይ ጥሎት ከነበረው እገዳ መካከል፣ በኮንዶሚኒየም እና ንግድ ቤቶች ላይ የጣለውን የይዞታ ካርታ ህትመት እገዳን በማንሳት አገልግሎት እንዲጀመር አዘዘ።
የከተማ አስተዳድሩ ካቢኔ ካቢኔ ከነሐሴ 7 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ አግዶት የቆየውን የመሬትና ይዞታ ነክ አገልግሎቶች በቅርቡ እንደሚያስጀምር ከጥቂት ሳምንታት በፊት መገለጹ ይታወሳል፡፡
በዚህ መሰረት የከተማ አስተዳድሩ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ጀማል አልይ ፣ ጥር 2 ቀን 2014 ዓ.ም ለሁሉም ክፍለ ከተሞች በፃፉት ደብዳቤ የከንቲባ ፅህፈት ቤት የጋራ መኖሪያ እና ንግድ ቤት የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ህትመት ላይ ጥሎት የነበረውን ዕግድ ማንሳቱን አስታውሰው ፣ ክፍላተ ከተሞቹ አገልግሎት መስጠት እንዲጀምሩ መመርያ መስጠታቸውን የተገኘው ሰነድ ያሳያል፡፡
ሐላፊው የግብይት ስርዓቱና ልማት መስተጓጎል እንደሌለበት በመጥቀስ ለ 11 ክፍለ ከተሞች የተጻፈው ድብዳቤ የጋራ መኖሪያ ቤትና ንግድ ቤቶች ይዞታ ማረጋገጫ ህትመት የእዳ ማጣራት አገልግሎት እገዳ መነሳቱን ገልጸዋል፡፡
ተጨማሪ: https://bit.ly/3A7u3g4

የቀድሞው የማሊ ፕሬዝዳንት ኬይታ በ76 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡
አይ.ቢ.ኬ በሚል አህፅሮት የሚጠሩት ኢብራሂም ቡውባካር ኬይታ ጥር 9 ማለዳ ህይወታቸው ማለፉን ቤተሰቦቻቸው ለፈረንሳዩ የዜና አውታር አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ ነግረውታል፡፡ኬይታ ምዕራብ አፍሪካዊቷን ማሊ ከለአውሮፓዊያኑ የዘመን ቀመር 2013 አንስቶ እስከ 2020 በመፈንቀለ መንግስት ከመንበራቸው እስኪወርዱ ድረስ ሀገሪቱን በፕሬዝዳንትነት መርተዋል፡፡ለህልፈታቸው ምክንያት ምን እንደሆነ ይህ ዘገባ እስከተጠናከረበት ጊዜ ድረስ አልተጠቀሰም፡፡
ኬይታ በ2013ቱ ምርጫ ሀገራቸውን ወደ ዲሞክራሲ እንደሚያሸጋግሩ፣ የላላውን አንድነት እንደሚመልሱ እንዲሁም ለሙስና ምንም ትዕግስት እንደሌላላቸው ቀስቅሰው ማሸነፋቸውን አልጀዚራ በዘጋበው አስታውሷል፡፡ምንም እንኳን በርካታ ጉዳዮችን አድርጋለሁ ብለው ቃል ይግቡ እንጂ ሙስናው ሳይቀንስ፣ ኢኮኖሚው ሳይሻሻል፣ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ህዝቡን በቅጡ ሳያገልግሉ መፈንቅለ መንግስት ተደርጎባቸዋል፤ ህዝባዊ ተቃውሞዎችም በመዲናዋ ባማኮ ተበራክተው ነበር፡፡
ይህን ተከትሎ ወታደራዊ መኮንኖች የኬይታ መ,አስተዳደር ላይ ስዒረ መንግስት አከናውነው፤ ከመንበሩ ፈንግላዋቸዋል፡፡የመፈንቅለ መንግስቱ አድራጊዎች ኬያታን አግተዋቸው የቆዩ ቢሆንም ከኢኮዋስ በኩል የመጣው ከፍተኛ ጫና እንዲለቅቋቸው አሰገድዷቸዋል፡፡እንደ ፍራንስ 24 ዘገባ ደግሞ የቀድሞው ፕሬዝዳንት በአነስተኛ ስትሮክ ህመም ይሰቃዩ እንደነበረና ለህክምና ወደ ተባባሩት አረብ ኤምሬትስ መሄዳቸውን አስታውሷል፡፡
✍Asham

በአዲስ አበባ ባለፉት ስድስት ወራት 29 ዳቦ ቤቶች ግራም ቀነሰው ሲሸጡ በመገኘታቸው እርምጃ ተወስዶባቸዋል ተባለ!
በአዲስ አበባ ከተማ ከ2800 በላይ ዳቦ ቤቶች የሚገኙ ሲሆን ከመንግስት ድጎማ ውጪ ሆነው ራሳቸው የስንዴ ግዢ በመፈጸም ዳቦን ጋጋረው እያቀረቡ ይገኛል።ሸገር ዳቦ በመንግስት በሚደረግለት ድጋፍ ለህብረተሰቡ ዳቦን በተመጣጣኝ ዋጋ እያቀረበ ነው።
ዳቦ ቤቶች ስንዴን በራሳቸው ወጪ እያቀረቡ በመሆኑ የዳቦውን መጠን የመወሰን መብት ቢኖራቸውም የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ዳቦ ቤቶቹ ባሳወቁት እና በለጠፉት የግራም መጠን ዳቦ እያቀረቡ መሆናቸውን ያጣራል ያሉት በቢሮው የኮሚኒኬሽ ሃላፊ አቶ ዳንኤል ሚኤሶ ናቸው።በዚህ መሰረት ባለፉት ስድስት ወራት በስነ ልክ ህግ መሰረት ህጉን ተላልፈው የተገኙ 29 ዳቦ ቤቶች ላይ እርምጃ መወሰዱን አቶ ዳንኤል በተለይ ለብሰራት ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡
እርምጃ ከተወሰደባቸው 29 ዳቦ ቤቶች መካከል ሰባቱ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ሲሰጣቸው የተቀሩት ላይ ደግሞ አስተዳዳራዊ እርምጃ ተወስዶባቸዋል፡፡ በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው አማካኝነት የተጀመረው የዳቦ ፋብሪካ በሂደት ላይ የሚገኝ ሲሆን የግብአት እና የአቅርቦት የሙከራ ስራ ላይ ይገኛል።
ሸገር ዳቦ እያቀረበበት ያለው የዋጋ ተመን ከገበያው አንፃር የማያዋጣ እንዲሁም የስንዴ እጥረት ችግር አጋጥሞት የነበረ ቢሆንም ይህንን ታሳቢ በማድረግ የዋጋው ማስተካከያ እና መንግስት ለማህበረሰቡ ከሚያቀርበው 165 ሺህ ኩንታል ዱቄት ውስጥ 60 ሺህ ኩንታሉን ለሸገር ዳቦ በመስጠት በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲያቀርብ እየተደረገ ይገኛል ሲሉ አቶ ዳንኤል ጨምረው ተናግረዋል።
Via Bisrat FM

አሊባባና የአቶ ኤርሚያስ አመልጋ ኩባንያ ኤሌክትሮኒክስ ግብይት በቅርቡ ሥራ ሊጀምር መሆኑ ተገለጸ!
የኢትዮጵያን የበይነ መረብ ግብይት ከሥሩ ይቀይራል ተብሎ የሚጠበቀው፣ የአሊባባና የአቶ ኤርሚያስ አመልጋ አዲስ ኩባንያ የኤሌክትሮኒክስ ግብይት (ኢ-ኮሜርስ)፣ በሚቀጥሉት ስድስት ወራት ውስጥ ወደ ትግበራ ሊገባ መሆኑ ታወቀ፡፡
በታዋቂው የቻይና ኩባንያ አሊባባ ባለቤት ሚስተር ጃክማና በኢትዮጵያዊው የቢዝነስ ሐሳብ አመንጪ አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ትብብር እየተቋቋመ ያለው አዲሱ የኢ-ኮሜርስ ቴክኖሎጂ፣ ከሁለቱ የተውጣጣ ጥምር ስም እንደሚሰጠውም ታውቋል፡፡
ድርጅቱ በበይነ መረብ ቴክኖሎጂው ላይ ሁሉንም በኢትዮጵያ የሚገኙ የግብይት ምርቶች መገኛ ዋጋ የሚያሳውቅ መሆኑንና የበይነ መረብ ግዥ ትዕዛዝ፣ የዲጂታል ክፍያና የአቅርቦት አገልግሎትን ያስችላል ተብሏል፡፡ አዲሱ ድርጅት የአቅርቦት (Delivery) አገልግሎቱን ለ‹‹እሺ›› ኤክስፕረስ ለመስጠት ስምምነት ላይ መድረሱን ሪፖርተር ዘግቧል።

የጥምቀት በዓል ሲከበር ለአደጋ ስጋት የሆኑ አሰራሮች መወገድ አለባቸው ተባለ፡፡
የጥምቀት በዓል የአደባባይ በዓል እንደመሆኑ አደባባዮችን ፣መንገዶችን እና ታቦት ማደሪያ ስፍራዎችን ለማሳመር ተብለው የሚሰሩ ስራዎች ለአደጋ ስጋት እንዳይሆኑ መጠንቀቅ እና በባለሙያ መታገዝ እንዳለባቸው የአዲስ አበባ እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ኮሚሽን አስታወቀ።
የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ከብስራት ሬድዮ ጋር በነበራቸው የስልክ ቆይታ እንደተናገሩት ከሶስት ዓመት በፊት አዲሱ ገበያ አካባቢ አራት ወጣቶች ታቦታቱ የሚሄዱበትን ሰረገላ ሲገፉ ፤ሰረገላው ከረገበ ኤሌክትሪክ ጋር ተገናኝቶ የወጣቶቹ ህይወት ማለፉን ያስታወሱ ሲሆን አሁንም በከተማዋ ላይ እየተሰሩ ያሉ የጥምቀት በዓል ስራዎች አደጋን ታሳቢ ተደርገው በጥንቃቄ እና ባለሙያ በታከለበት መሆን እንዳለበት አንስተዋል፡፡
እንደ አቶ ንጋቱ ማብራሪያም ጊዜያዊ ኤሌክትሪክ በሚዘረጋባቸው የታቦታ ማደሪያ ድንካኖች እና መድረኮች ሲዘጋጁ መደረግ ስላለባቸው ጥንቃቄ አብራርተዋል፡፡የኤሌክትሪክ ገመዶች ከሰው ቁመት በላይ ማድረግ ፣ አንጸባራቂ ምልክቶች እና ኤሌክትሪክ የሚዘረጋባቸው እንጨቶችም በጥልቅ በተቆፈረ ጉድጋድ መቀበር እንዳለባቸው እንስተዋል፡፡
ታቦታ በሚያልፉበት መንደሮች የታቦታት ማጀቢያ ሰረገላዎች ከረገቡ ኤሌክትሪኮች መስመሮችም ጋር እንዳይገናኙ ማረጋገጥ የረገቡም ካሉ አስቀድመው ለኤሌክትሪክ ሀይል ማሳወቅ እና መሰራት እንዳለባቸው አቶ ንጋቱ አስረድተዋል፡፡በበዓሉ እለትም የጸበል አገልግሎት በሚሰጥበት ጊዜ ጥንቃቄ እንዳይለይ ኮሚሽኑ ያሳሰበ ሲሆን የኮሚሽኑ ባለሙያዎች ከቤተክርስቲያናት ጋር በመነጋገር ታቦታት ማደሪያ ቦታዎች ላይ አብረው የቅድመ ጥንቃቄ ስራዎች እየሠሩ ስለመሆናቸው ተናግረዋል።
[Bisrat FM]

የተጋነነ ታሪፍ አስከፍለው የተገኙ 14 የሀገር አቋራጭ አውቶቢሶች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ፡፡
በቁጥጥር ስር የዋሉት ታታ አውቶቢሶች ከመናኸርያ ውጪ ወደ ጎንደር ከ1ሺህ ብር በላይ ታሪፍ እያስከፈሉ በመገኝታቸው ነው ተብሏል፡፡በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር የትራንስፖርት ቁጥጥር ዳሬክተር አቶ ተስፋዬ አማረ ከኢትዮ ኤፍ ኤም እና ከተገልጋዩ በደረሰን ጥቆማ መሰረት ባደረግነው ክትትል 14 የሀገር አቋራጭ ታታ ባሶች ከትራፊክ ፖሊስ ጋር በጋራ በመሆን በቁጥጥር ስር አውለናል ብለዋል፡፡
በአሁኑ ሰአት ስራ ላይ ያለው የአገር አቋራጭ ትራንስፖርት ታሪፍ 350 እንደሆነ የተናገሩት የልዩ አውቶቢሶች የታሪፍ መጠን 800 ብር እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ከጥምቀት በአል አከባበር ጋር በተያያዘ በአሁኑ ሰአት ምንም አይነት የትራንስፖርት እጥረት እንደሌለ የተናገሩት አቶ ታምራት በሁሉም መናኸርያዎች በቂ የትራንስፖርት አቅርቦት አለ ብለዋል፡፡ከሰሞኑ ወደ ጎንደር ለማቅናት ዜጎች ለልዩ ባሶች እስከ 1500 ድረስ እየከፈሉ እንደነበረ ነው የገለጹት፡፡
እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ተከራይተው የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ልዩ ባሶች እስከ ጥር 12 ቀን 2014 አመት ድረስ ትኬት ጨርሰናል የሚሉት በደላሎቻቸው አማካኝነት ተጨማሪ ገንዘብ ለማስከፍል በማሰባቸው ነው ይላሉ ቅሬታ አቅራቢዎች፡፡ከዚሁ ጋር በተያያዘም ዜጎች ከመናኸርያ ውጪ የትራንስፖርት አገልግሎት በሚሰጡ አውቶቢሶች እንዳይጠቀም ሚንስትር መስሪያ ቤቱ መልእክቱን አስተላልፏል፡፡
Via Ethio FM

ሸገር ትራንስፖርት ባለፉት 6 ወራት ውስጥ ለ58.7 ሚሊዮን ደንበኞች ማጓጓዙን አስታወቀ!
ሸገር ብዙሃን ትራንስፖርት በስድስት ወራት ውስጥ 58.7 ሚሊዮን ህዝብ በማጓጓዝ 196.2 ሚሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን የአገልግሎት ድርጅት ምክትል ዋና ስራ አስኪያጅ እና የቴክኒክ ዘርፍ ሃላፊ ኢ/ር አዳነ አብደታ ተናግረዋል፡፡ሸገር በአሁኑ ሰዓት ከ120 በላይ የስምሪት መስመሮችን በማካለል በአዲስ አበባ እና በአዲስ አበባ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎችን ከጠዋቱ 12 ሰዓት እሰከ ምሽቱ 3 ሰዓት ድረስ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን ተናግረዋል።
በቀጣይ ስድስት ወራት የሰራተኛውን ጥቅማጥቅም በጊዜው እንዲሰጥ በማድረግ፣ የመለዋወጫ ችግርን በመፍታትና የአውቶቡሶቹን ቁጥር ለማሳደግ ቅንጅታዊ አሰራርን በመፍጠር እንሰራለን ሲሉ ኢ/ር አዳነ አብደታ መናገራቸዉን ድርጅቱ በማህበራዊ ሚዲያ ገጹ አስታዉቋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ትላንት እሁድ ጥር 8፤ 2014 በቤተ መንግስት በተዘጋጀ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ፤ በቅርቡ ከእስር የተፈቱ እስረኞችን በተመለከተ “ጉዳዩን እኛም መጀመሪያ ስንሰማ ደንግጠን ነበር” በሚል ለተናገሩት ሰፋ ያለ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
እስረኞችን ለመፍታት ከውሳኔ ላይ የተደረሰው ከወር በፊት እንደነበር የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ሆኖም የሚፈቱ የእስረኞች ዝርዝር እርሳቸውን ጨምሮ ለካቢኔ አባላት የቀረበው የዛሬ ሁለት ሳምንት ገደማ የህዳሴው ግድብ በሚገኝበት ስፍራ በተደረገ የሚኒስትሮች ስብሰባ ወቅት እንደነበር አስረድተዋል።
“እውነቱን ለመናገር ፖለቲካሊ እስረኞችን ለመፍታት ‘እነዚህን ጉዳዮች እናሳካ ነው’ ያልነው እንጂ፤ እነማን ይፈቱ የሚለውን በቀደም ህዳሴ [ግድብ] የሚኒስትሮች ስብሰባ እስካደረግንበት ቀን ድረስ እኔም አላውቅም። እንፍታ ብለን ወስነናል። ዐቃቤ ህግ ሲያጠና ቆይቶ፤ ዝርዝር አመጣልን። ‘እነ እንትናማ አይቻልም፤ እነ እንትና ይቻላል’ ተጨቃጭቀን የተወሰኑ ሰዎች ላይ ወስነን መጣን” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለ ሂደቱ ገለጻ አድርገዋል።
እስረኞችን ለመፍታት ሲወሰን የንግግሩ ማዕከል “ግለሰቦች አልነበሩም” ያሉት አብይ፤ የውይይቱ ማጠንጠኛ “የበጎ ፍቃድ ምልክት (gesture) እና ሆደ ሰፊነት (magnanimity) ያስፈልጋል” የሚል እንደነበር ገልጸዋል። “ሀሳቡ፤ ዝም ብሎ ድርቅ ያለ ነገር አድርገን ሀገራችንን እንዳንጎዳ የሚል ነው” ሲሉም አክለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ከውሳኔው ጀርባ “የሌላ ሀገር ግፊት አለ” በሚል ለሚቀርቡ አስተያየቶችም በትላንቱ ንግግራቸው ምላሽ ሰጥተዋል። እስረኞቹ እንዲታሰሩም ሆነ እንዲፈቱ ጥያቄ ያቀረበ “አንድም መንግስት” እንደሌለ የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ “አንድም መንግስት ‘እነዚህ ሰዎች ታስረዋልና ፍታ ብሎ የጠየቀኝ የለም” ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።
የእስረኞች ፍቺ ጉዳይ በገዢው ብልጽግና ፓርቲ ውይይት የተደረገበት ከአንድ ወር በፊት መሆኑን የጠቆሙት አብይ፤ ውሳኔው “እስከ ታች ድረስ” ውይይት የተደረገበት እንጂ “እንግዳ ጉዳይ” እንዳልነበር ገልጸዋል። “ሁሉም ክልል ተወያይቶበታል። አሁን ድንገት ደርሶ ‘ድንገት ሆነብኝ’ የሚለው ተቀባይነት የለውም። ከወር በላይ ተወያይተንበታል። አዲስ ነገር አይደለም” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ።
(ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዛሬው ዕለት ብቻ ወደ ጎንደር 22 በረራዎችን አደረገ!
ወደ ጥንታዊቷና ታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ በዛሬው ዕለት ብቻ ክብረ ወሰን ሆኖ የተመዘገበ 22 በረራ ማድረጉን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታውቋል ።
አየር መንገዱ በዛሬው ዕለት በብሔራዊ ደረጃ በጎንደር ከተማ የሚከበረውን የከተራ እና ጥምቀት በዓል ለመታደም ወደ ከተማዋ ለሚጓዙ ደንበኞቹ አገልግሎት ሲሰጥ ውሏል።
በዚህም ወደ ጥንታዊቷና ታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ በዛሬው ዕለት ብቻ ክብረ ወሰን ሆኖ የተመዘገበ 22 በረራ ማድረጉን አየር መንገዱ አስታውቋል ።

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ዋንጫ ተሰናበተች!
በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዋን ስታካሂድ የሰነበተችው ኢትዮጵያ በ2 ጨዋታ ተሸንፋና በአንድ ጨዋታ አቻ ወጥታ በ1 ነጥብ ከምድቧ ተሰናብታለች።