በደቡብ ክልል የኮሮና በሽታ ወረርሽኝን ለመከላከል የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲቋረጥ ተወሰነ!
የደቡብ ክልል የኮሮና ወረርሽኝ በሽታ መቆጣጠርና መከላከል ግብረ ሀይል ዛሬ በሰጠው መግለጫ እንዳለው ከመጋቢት 21 ቀን 2012 ዓም ከቀኑ 6 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባን ጨምሮ ከተለያዩ የአገሪቱ ክልሎች ወደ ደቡብ ክልል ከየትኛውም የትራንስፖርት አገልግሎት ስምሪት እንዲቋረጥ ተወስኗል፡፡ግብረ ሀይሉ እንዳስታወቀው ከፍተኛ አገር አቋራጭ ትራንስፖርትና ከክልል ወደ ክልል የሚደረግ አነስተኛና መለስተኛ የህዝብ ትራንስፖርት ስምሪት ላልተወሰነ ጊዜ ተቋርጧል፡፡
በዚህም መሰረት ክልሉን አቋርጠው የሚያልፉ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በክልሉ ወሰን ውስጥ ተሳፋሪን ሳያራግፉና ሳይጭኑ በተፈቀደላቸው ስምሪት ብቻ ማለፍ ይችላሉ።በክልሉ ባሉት ዞኖች መካከልና ከዞን ወደ ወረዳ የሚኖሩ ማናቸውም የህዝብ ትራንስፖርት ስምሪት ላልተወሰነ ጊዜ እንዲቋረጥ ውሳኔ ተላልፏል።በክልሉ በየትኛውም አካባቢ በባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክል የሚደረግ እንቅስቃሴ ለመንግስታዊ ስራና ለግል አገልግሎት ውጪ ለሆነ ተግባር ሌሎችን አሳፍሮ አገልግሎት መስጠት እንደማይቻል ግብረ ሀይሉ አስረድቷል፡፡
ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ቤተሰቦቻቸው የሚመለሱ ተማሪዎችን የሚያመላልሱ የትራንስፖርት አገልግሎቶች በልዩ ሁኔታ የሚስተናገዱ ይሆናል።
የከተማ ታክሲን በተመለከተ 12 ሰዎችን የመጫን አቅም ያላቸው ተሸከርካሪዎች 11 ሰዎችን እንዲጭኑ ውሳኔ ተላልፏል፡፡
ባለ 3 እግር ባጃጅ 2 ሰዎችን ጭነው አገልግሎት እንዲሰጡ የተወሰነ ሲሆን የመጫን ልካቸው 8 የሆነ ተሸከርካሪዎች 5 ሰዎችን ብቻ መጫን እንዲችሉ መወሰኑን ግብረ ሀይሉ በሰጠው መግለጫ ተመላክቷል፡፡እንደ ግብረ ሀይሉ ገለጻ ውሳኔውን ተግባራዊ ለማድረግ የክልሉ ህዝብ እንዲተባበር ጥሪ ቀርቧል፡፡ውሳኔውን እንዲያስፈጽምም ለጸጥታ መዋቅሩ ትዕዛዝ ተላልፏል፡፡
ምንጭ: የክልሉ መ/ኮምኒኬሽን
@YeneTube @FikerAssefa

- በደቡብ ክልል ከዛሬ ከቀኑ 6 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባን ጨምሮ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች ወደ ወደ ደቡብ ክልል ሁሉም የህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት ስምሪት እንዲቋረጥ ተወሰነ፡፡
- ባለ 3 እግር ባጃጅ 2 ሰዎችን ጭነው አገልግሎት እንዲሰጡ የተወሰነ ሲሆን የመጫን ልካቸው 8 የሆነ ተሸከርካሪዎች 5 ሰዎችን ብቻ መጫን እንዲችሉ ተወስኗል
- የከተማ ታክሲን በተመለከተ 12 ሰዎችን የመጫን አቅም ያላቸው ተሸከርካሪዎች 6 ሰዎችን እንዲጭኑ ውሳኔ ተላልፏል፡፡
@Yenetube @Fikerassefa

#Breaking በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 23 ደርሰዋል።
በኢትዮጵያ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 23 መድረሱን ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ዐቢይ «ከ800 በላይ ሰው እስካሁን ምርመራ ያደረገ ቢሆንም 23 ሰው ገደማ በዚህ ቫይረስ መጠቃቱ ተረጋግጧል» ብለዋል።
Via DW
@YeneTube @FikerAssefa
በኢትዮጵያ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 23 መድረሱን ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ዐቢይ «ከ800 በላይ ሰው እስካሁን ምርመራ ያደረገ ቢሆንም 23 ሰው ገደማ በዚህ ቫይረስ መጠቃቱ ተረጋግጧል» ብለዋል።
Via DW
@YeneTube @FikerAssefa
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 23 መድረሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በይፋዊ የፌስ ቡክ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር መጨመሩን ገልጸዋል።
ከተናገሩት አንኳር ነጥቦች መካከል⬇️
- እስከ ዛሬ ጠዋት ድረስ ከ800 የሚበልጡ ተጠርጣሪዎች የላቦራቶሪ ምርመራ እንደተደረገላቸውም ነው ያስታወቁት።
- እስካሁንም ሁለት ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋልም ነው ያሉት።
- ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ህብረተሰቡ ከጤና ባለሙያዎች የሚተላለፉ መልዕክትና መመሪያዎችን በአግባቡ በመተግበር ራሱን ከቫይረሱ እንዲጠብቅም ጥሪ አቅርበዋል።

176 ሺህ ሰዎችን የሚያስተናግዱ የለይቶ ማቆያ ቦታዎች ተዘጋጅተዋል ተባለ!
የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን ለመቆጣጠር እንዲያስችል በሀገር አቀፍ ደረጃ 176 ሺህ ሰዎችን ማቆየት የሚያስችሉ 170 የለይቶ ማቆያ ቦታዎች መዘጋጀታቸው ተገለጸ፡፡የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን ለመቆጣጠር በተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ ስር የሚገኘው የለይቶ ማቆያ ስፍራችና ሎጅስቲክ አስተባባሪ ንዑስ ኮሚቴ በቫይረሱ የተጠረጠሩ ሰዎችን ለማቆየት የተዘጋጁ ሥፍራዎችን በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል፡፡በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሚገኘውን የለይቶ ማቆያ ስፍራን የጎበኙት የንዑስ ኮሚቴ አባላት ከዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሮ 200 ሰዎች ወደ ማቆያው እንደሚገቡ አስታውቀዋል፡፡የንዑስ ኮሚቴው አስተባባሪ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለዋልታ ቴሌቪዥን እንደገለጹት በማቆያው የሚጠለሉ ሰዎች የሚያስፈልጉ ምግብን ጨምሮ አጠቃላይ ወጪያቸውን ዩኒቨርሲቲው በራሱ በጀት ይሸፍናል፡፡በቫይረሱ የተጠረጠሩ ሰዎች የምርመራ ውጤታቸው እስከሚታወቅ ለ14 ቀናት እንደሚቆዩም ተገልጿል፡፡
ምንጭ: ዋልታ

በኦሮሚያ ክልል በቢሾፍቱ ከተማ ዛሬ መጋቢት 21/2012 ሱቆች መዘጋታቸው የአካባቢው ነዋሪዎች የገለጹ ሲሆን በከተማውም የሕዝብ ትራንስፖር አገልግሎት መቋረጡን ከአዲስ ማለዳ ተመልክተናል።
@YeneTube @Fikerassefa
@YeneTube @Fikerassefa
የኮሪያው የመኪና አምራች ሀይዉንዳይ ምርቶችን በኢትዮጵያ የሚገጣጥመው ማራቶን ሞተር በሚያዚያ ወር ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ የሚሠሩ መኪኖችን ለገበያ የማቅረብ ሐሳቡን በኮሮና ምክንያት መሰረዙን አስታወቀ።
Via:- Addis Maleda
@Yenetube @Fikerassefa
Via:- Addis Maleda
@Yenetube @Fikerassefa
አስቸኳይ መልዕክት በአማራ ክልል የኮረና ወረርሽኝን ለመከላከል እና መቆጣጠር ከተቋቋመው ኮማንድ ፖስት
1. ባለፋት 3 ሣምንታት ከውጭ ሀገር ወደ ሀገር ቤት የተመለሳችሁ እና በአማራ ክልል ውስጥ የምትኖሩ በአስቸኳይ በየአካባቢያቸሁ ወደሚገኝ የመንግስት የጤና ጥበቃ ተቋም ሪፖርት እንድታደርጉ እና ራሳችሁን እና ያገኛችኋቸውም ሠዎች ራሣቸውን እንዲያቅቡ፣
2. ለመላ የክልላችን የገጠር ነዋሪዎች በሙሉ ያጋጠመን ችግር መድሀኒት ያልተገኘለት ወረርሽኝ መሆኑን ተረድታችሁ ለግብይትም ሆነ ለሌላ ማህበራዊ ጉዳዮች ወደ ከተማ የምታደርጉትን ጉዞ በማቆም ባላችሁበት እራሳችሁን ከበሽታው እንድትከላከሉ፣
3. መላው የክልላችን ነዋሪዎች አሁን ካለው የወረርሽኙ አሣሣቢ ሁኔታ አንፃር እንደ አስፈላጊነቱ ታይቶ በክልሉ ውስጥ የሚደረግ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲቆም ትዕዛዝ ሊሠጥ ሥለሚችል ይኸንኑ አስቀድማችሁ በማወቅ ወደ ቋሚ የመኖሪያ (መቆያ) ቦታችሁ ላይ በመሆን ከመንግስት የሚሠጠውን ትዕዛዝ በትኩረት እንድትጠባበቁ እንዲደረግ እናሳውቃለን፡፡
የአማራ ክልል የኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ መከላከል እና መቆጣጠር ኮማንድ ፖስት
ባህር ዳር
Via Amhara Communication

የቻይናው ሲልክ ሮድ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት አገልግሎት እንዲሰጥ ተወሰነ!
የቻይናው ሲልክ ሮድ ሆስፒታል ህክምና መስጫው ሙሉ በሙሉ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት አገልግሎት እንዲሰጥ ወሰነ።የሆስፒታሉ አስተዳደር በዛሬው እለት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ለተቋቋመው ብሄራዊ ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ሆስፒታሉን አስረክቧል።በዚህ ወቅትም ለህክምና መስጫ የሚሆኑ 15 አልጋዎችን በጊዜያዊነት ያዘጋጀ ሲሆን፥ ሁኔታው እየታየ የአልጋው ቁጥር እንደሚጨምርም አስታውቋል።
በሆስፒታሉ ውስጥ የህክምና ክትትል ሲደረግላቸው የቆዩ ታካሚዎችን ወደ ሌላ ስፍራ ማዛወሩንም ገልጿል። በርክክብ ስነ ስርአቱ ላይ የተገኙት ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ መሰል ጥረቶች ተጠናክረው መቀጠላቸው አስደሳች መሆኑን ገልጸዋል።የተደረገው ድጋፍ የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚደረገውን ጥረት ያግዛልም ነው ያሉት።
Via FBC

ዛሬ በቫይረሱ የተጠቁ የታማሚዎቹ :-
-አማራ ክልል የአዊ ብሄረሰብ የ32 አመት እና የባህር ዳር ከተማ ነዋሪ መሆናቸው ታውቋል።
@Yenetube @Fikerassefa
-አማራ ክልል የአዊ ብሄረሰብ የ32 አመት እና የባህር ዳር ከተማ ነዋሪ መሆናቸው ታውቋል።
@Yenetube @Fikerassefa
YeneTube
ዛሬ በቫይረሱ የተጠቁ የታማሚዎቹ :- -አማራ ክልል የአዊ ብሄረሰብ የ32 አመት እና የባህር ዳር ከተማ ነዋሪ መሆናቸው ታውቋል። @Yenetube @Fikerassefa
በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ_19) በሽታ የተያዙ ተጨማሪ ሁለት ሰዎች መገኘታቸውን ለማሳወቅ የተሰጠ መግለጫ!
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ባደረገው ተጨማሪ ስልሳ ስድስት (66) የላብራቶሪ ምርመራ ሁለት (2) በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች በማረጋገጡ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ሃያ ሶስት (23) ደርሷል፡፡
በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጡት ግለሰቦች
በአማራ ክልል ባህር ዳር ነዋሪ የሆኑ የ37 ዓመት ሴትና በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የአዲስ ቅዳም ነዋሪ የሆኑ የ32 አመት ወንድ ዓመት ኢትዮጵያዊያን ናቸው፡፡
የአስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ከመጀመሩ ዕለት አስቀድሞ አንደኛዋ ታማሚ መጋቢት 10 ከዱባይ እንዲሁም ሁለተኛው ታማሚ መጋቢት 12 ከአሜሪካ የገቡ ናቸው፡፡ ሁለቱም ታማሚዎች የበሽታው ምልክት በማሳየታቸው በላብራቶሪ ምርመራ በቫይረሱ መያዘቸው ተረጋግጧል፡፡
ከዚሁ ጋር በተያያዘ ከታማሚዎቹ ጋር የቅርብ ንክኪ የነበራቸው ሰዎች የመለየትና ክትትል ሂደት እየተከናወነ ይገኛል፡፡ሁለቱም ታማሚዎች በአማራ ክልል የለይቶ ህክምና መስጫ ማዕከል የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው ይገኛል፡፡
በአሁኑ ሰዓት በሀገራችን በለይቶ ህክምና መስጫ ማዕከል የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው ያሉ አስራ ዘጠኝ (19) ታማሚዎች ሲኖሩ አንድ ታማሚ በጽኑ ህሙማን ህክምና ክፍል ክትትል እየተደረገላት ይገኛል፡፡
ከዚህ በፊት እንደተገለጸው ሁለት ታማሚዎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ሲሆን ሁለት ታማሚዎች ሙሉ በሙሉ አገግመዋል፡፡ ነገር ግን ለጥንቃቄ ሲባል በለይቶ ማቆያ ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል፡፡ ህብረተሰቡ የበሽታውን ስርጭት ግምት ውስጥ በማስገባት የመከላከያ መንገዶችን እና ከመንግስት የሚተላለፉ እርምጃዎችን ትኩረት በመስጠት እንዲተገበር እናሳስባለን፡፡
ዶ/ር ሊያ ታደሰ
የጤና ሚኒስትር
መጋቢት 21 ፣ 2012 ዓ.ም

በሐዋሳ 8 ክፍለ-ከተሞች በጊዜያዊ ማቆያዎች የሚገኙ ታራሚዎች በዋስ እንደዲለቀቁ መወሰኑን የከተማ አስተዳደሩ ዓቃቤ ሕግ መምሪያ ኃላፊ አበዙ አስፋው መናገራቸውን የአስተዳደሩ ሕዝብ ግንኙነት ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የሚፈቱ ሰዎች ቁጥር አልተገለጸም።
Via Eshete Bekele
@YeneTube @FikerAssefa
Via Eshete Bekele
@YeneTube @FikerAssefa
የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያቀረበውን ጥሪ ተከትሎ ድጋፍ ያደረጉ አካላት፡፡
1. ሶርስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር - አንድ ሚሊዮን ብር
2.አርቲስት ማህደር አሰፋ - 100ሺ ብር የሚገመት ቁሳቁስ
3. የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች ቤ/ክርስቲያን - አንድ ሚሊዮን ብር
4. ቮለንተሪ ሰርቪስ ኦቨር ሲስ 1.2 ሚሊዮን ብር
5. አማጋ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 1 ሚሊዮን ብር
6. አስቴር ፍሰሃ (kids care) - 50 ሺ ብር
7. ሱልጣን አልሚራህ መስጂድ - 5 ሺ ብር
8. በላይ አብ ሞተርስ - 50 ሺ ብር
9. ተወከልቱ ጋርመንት - 30 ሺ ብር
10. ገነነ አዘነ -100 ኪሎ ስንዴ
11. ያደቴ - 1000ብር
12. ቶንግ ኢምፖርተር - 100ሺ ብር
13. ባልደራስ ለዴሞክራሲ ፓርቲ - 10ሺህ ብር የሚገመት የንጽህና እቃዎችን
14. ዮናስ ሞባይል - 10ሺ ብር
15. ማሙሽ ፑል - የንጽህና እቃዎችን
16. ካፒቴን አሊ አመዴ - g+8 ህንጻቸውን
17. ኢትዮ ካናዳ ት/ቤት - ት/ቤታቸውን
18. አቶ ይማም ሰኢድ - G+2 መኖሪያ ቤት
19. አብርሃም መንግስቴ - 2621ካሬ ስፋት ያለው መጋዘን
20. አቶ አባይነህ ነገኦ - G+3 መኖሪያ ቤታቸውን
21. አቶ ብርሃኑ መኮንን - G+3 መኖሪያ ቤታቸውን
22. አቶ ጅብሪል ገረሱ - G+4 መኖሪያ ቤታቸውን
23. አቶ ክብሩ ተስፋዬ - G+2 መኖሪያ ቤታቸውን
24. ኦሪዮን አለምአቀፍ የወንጌል አገልግሎት - የማምለኪያ ቦታ
የከተማ መስተዳድሩ እነዚህን አካላት ለስጦታቸው አመስግኗቸዋል።
Via Mayor Office

በኦሮሚያ ክልል የከተማ ውስጥ የህዝብ ትራንስፖርት ታገደ!
በኦሮሚያ ክልል የከተማ ውስጥ የህዝብ ትራንስፖርት መታገዱን የክልል መንግስት አስታወቀ።በዚህ መሰረት ታክሲ ፣ ባጃጅ ፣ ሞተር ሳይክል እና ጋሪ ሙሉ በሙሉ አገልግሎት መስጠት እንዲያቆሙ ተወስኗል፡፡ሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርትም ሙሉ በሙሉ እንዲቀረጥ ነው የክልሉ መንግስት ውሳኔ ያሳለፈው።
በክልሉ ያሉ የወረዳ ትራንስፖርቶች የመጫን አቅማቸውን 50 በመቶ እንዲቀንሱ።የመንግሰትም ሆነ ፓርቲ የትኛውም አይነት ስብሰባ እንዳይካሄድ የተወሰነ ሲሆን ስብሰባ የጠራም ሆነ የተሳተፈ ህጋዊ እርምጃ እንዲሚወሰድበት ተገልጿል። ህብረተሰቡም በየአካባቢው እንዲቆይ ያሳሰበው የክልሉ መንግስት ከገጠር ወደ ከተማ ከሚደረጉ ጉዞዎች እንዲቆጠቡ ነው ያሳሰበው።
ምንጭ: ፋና

አቶ አዲሱ አረጋ ያስተላለፉት አንኳር ነጥቦች⬇️
- ጫት ቤቶች : ሺሻ ቤቶች : መጠጥ ቤቶች ዝግ ሆነው እንዲቆዩ ጥሪ ተላልፏል።
- ጡረታ የወጡ ጤና ባለሙያዎች እራሳቸውን እንዲያዘጋጁ ጥሪ ተላልፏል።
- ትምህርት ላይ የሚገኙ የጤና ባለሙያዎች በተመሳሳይ እራሳቸውን እንዲያዘጋጁ ጥሪ ተላልፏል።
- ከወረዳ ወረዳ እንቅስቃሴዎች 50% መጫን ከሚችሉት መጠን ቀንሰው እንዲጭኑ።
- ማንኛውም ሰብሰባ ማካሄድ ክልክል ነው። ስብሰባ የሚጠራ አካል እና ተሰብሳቢውም ላይ እርምጃ ይወሰዳል።
- ወረዳም እንዲሁም ከተማ ላይ የሚገኙ የገበያ ስፍራዎች እንዲዘጉ
- ፊንፊኔን ጨምሮ በኦሮምያ ክልል ከተሞች መግቢያ ላይ የሙቀት መለካት እንዲጀመር ጥሪ ተላልፏል።

የአለም አቀፉ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ወደሚቀጥለው አመት የተዛወረውን የቶክዮ ኦሎምፒክና ፓራኦሎምፒክ ጨዋታዎች የሚካሄዱበትን ቀናት ይፋ አድርጓል።በዚህም መሰረት የኦሎምፒክ ጨዋታዎች የሚካሄዱት ከጁላይ 23 እስከ ኦገስት 08, 2021 እንደሆነ አሳውቋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
ኮቪድ-19ን የተመለከቱ አለም አቀፍ መረጃዎች
➡️የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስትር ከእሳቸው ጋር ንክኪ የነበረው ሰው በቫይረሱ መጠቃቱ መታወቁን ተከትሎ ወደለይቶ ማቆያ ገብተዋል።
➡️በስፔን የ24 ሰዓት ሪፖርት እንደሚጠቁመው 812 ሰዎች ሞተዋል።
➡️በጎረቤት ሀገር ኬንያ ዛሬ 8 አዲስ ተጠቂዎች ተመዝግበዋል፣ በሀገሪቱ የአጠቃላይ ኬዞች ቁጥርም 50 ደርሷል።
➡️የባርሴሎና ክለብ ተጫዋቾች በስፔን ያለውን አስቸጋሪ ሁኔታ በመረዳት 70% ደሞዛቸውን በፈቃደኝነት መቀነሳቸውን አምበሉ ሊዮኔል ሜሲ አሳውቋል። በተጨማሪም የክለቡን የበታች ሰራተኞችን ደሞዝም ከክለቡ ጋር በመተባበር ተጫዋቾቹ ለመሸፈን ተስማምተዋል።
➡️የቡርኪና ፋሶ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ቪንሰንት ዳቢልጉ በኮሮና ቫይረስ ተጠቅተዋል፣ በዚህም በሀገሪቱ የተጠቁትን የሚንስትሮች ብዛት 6 አድርሶታል።

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ የዲጂታል ማስተግበሪያ ወደ ስራ ገባ!
የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ የዲጂታል ማስተግበሪያ ወደ ስራ ማስገባቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስትቲዩት ከአጋሮች ጋር በመተባበር የተዘጋጀው አዲስ የዲጂታል ማስተግበሪያ የኮቪድ 19 ስርጭትን ለመቆጣጠር መረጃን በፍጥነት ከአለም አቀፍ ሁኔታዎች ጋር በተናበበ ሁኔታ ውሳኔ ለመስጠት የሚያስችል መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ በፌስ ቡክ ገጻቸው ይፋ አድርገዋል፡፡
Via ETV