ወጋገን ባንክ የብድር ወለድ ቅናሽ አደረገ!
ወጋገን ባንክ ከፈረንጆቹ ጥር 1 ቀን 2020 ጀምሮ ሁሉንም የኢኮኖሚ ዘርፎች ያካተተ ከ0 ነጥብ 5 እስከ 3 በመቶ የብድር ወለድ ምጣኔ ቅናሽ ተግባራዊ ማድረጉን ገልጿል፡፡ባንኩ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴው መቀዛቀዝ በደንበኞች ላይ የፈጠረውን ተፅዕኖ ለመቀነስና አጠቃላይ ሃገራዊ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴን ለማሳለጥ በማለም የብድር ወለድ ምጣኔን ቅናሽ ማድረጉን የባንኩ የብድርና እና ዓለም አቀፍ ባንክ አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንት በሪሁ ደስታ ገልጸዋል፡፡
ባንኮች በሚሰጡት እያንዳንዱ ብድር ላይ ብሔራዊ ባንክ ጥሎት የነበረውን የ27 በመቶ አስገዳጅ የቢል ግዥ ህግ ማንሳቱ እና ወጋገን ባንክ ባለፉት 6 ወራት የተቀማጭ ገንዘብ በመሰብሰብ እና በብድር አሰጣጥ ላይ ያሳየው መልካም አፈፃፀም ለማሻሻያው በምክንያትነት ተጠቅሰዋል፡፡ቅናሹ የተደረገው በሁሉም ዘርፎች ቢሆንም ከፍተኛ ቅናሽ የተደረገባቸው ዘርፎች ከፍተኛ ካፒታል የሚጠይቁ አገልግሎት ሰጪና አምራች ዘርፎች መሆናውንም አቶ በሪሁ ተናግረዋል፡፡
እስከ አውሮፓዊያኑ የካቲት 30 ቀን 2019 ድረስ የተከፈለ ካፒታሉ ወደ 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ሲያድግ፣ ፕሪሚየምና መጠባበቂያውን ጨምሮ ጠቅላላ ካፒታሉም 4 ነጥብ 2 ብር ቢሊየን መድረሱን ተናግረዋል፡፡በፈረንጆቹ 2019 መጀመሪያ ላይ 23 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የነበረው የባንኩ ተቀማጭ ገንዘብ በአመቱ መጨረሻ ላይ 27 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ደርሷል ብለዋል፡፡ባንኩ በ2019 የመጀመሪያ ስድስት ወራት 176 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ገቢ ያገኘ ሲሆን ለተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች የ5 ነጥብ 2 ቢሊየን ብድር ፈሰስ ማድረጉም ተገልጿል፡፡ወጋገን ባንክ አሁን ላይ 4 ሺህ 781 ቋሚ ሰራተኞች አሉት፡፡
ምንጭ: ዋልታ
@YeneTube @FikerAssefa

አገልግሎት የማይሰጡ አውቶብሶችን ወጣቶች ለተለያዩ የስራ ዘርፎች እንዲጠቀሙባቸው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት፣ ከአገልግሎት ውጪ የሆኑትን አውቶብሶች የከተማው ስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ እየወሰደ አይደለም፡፡ይህም በአውቶብስ ዴፖዎች ላይ መጨናነቅ ፈጥሮብኛል ሲል የአዲስ አበባ ከተማ አንበሳ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት ተናግሯል፡፡
ምንጭ: ሸገር
@YeneTube @FikerAssefa
ምንጭ: ሸገር
@YeneTube @FikerAssefa
#NewsAlert
በአሶሳ ከተማ በተለምዶ ጎንድል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ አንድ ተጠርጣሪ ግለስብ 9 ሰዎች ላይ በስለት በመውጋት ባደረሰው ጉዳት 4ቱ መሞታቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡በድርጊቱ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው 5 ተጎጅዎች በአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛሉ፡፡
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአሶሳ ከተማ አስተዳደር ጎንድል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ጥር 21 /2012 ዓ/ም ረፋድ ላይ አንድ ተጠርጣሪ ግለሰብ የደረሰውን ጉዳት በማስመልከት መግለጫ የሰጡት የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሙሀመድ ሀመደኒል እንዳሉት በከተማዋ አንድ ግለስብ ጩቤ እና ጦር በመያዝ በ9 ሰዎች ጉዳት ማድረሱና ከእነዚህም ውሰጥ 2 ህጻናትና 2 ወጣቶች ህይዎታቸው ማለፉን ነው የገለጹት፡፡ተጠርጣሪው ግለሰቡ በፈጸመው አረመኔያዊ ድርጊት ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው 5ቱ ተጎጅዎች በአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል ህክምና እተደረገላቸው መሆኑንም ኮሚሽነር መሀመድ ተናግረዋል፡፡
ተጠርጣሪ ግለሰቡ የጸጥታ አካለት ባደረጉት ክትትል በቁጥጥር ስር ውሏል ያሉት ኮሚሽነር መሀመድ ሀመደኒል ተጠርጣሪው የአእምሮ ተማሚ መሆን አለመሆኑም በህክምና በማረጋገጥ አስፈላጊው ምርመራ እንደሚደረግበትም ገልጸዋል፡፡የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል መከላከል ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር ኮማንደር ነጋ ጃራ በበኩላቸው ግለሰቡ ሰብዓዊነት በጎደለው ድርጊቱ ራሳቸውን መከላከል በማይችሉ ህጻናት እና ሴቶች ላይ ጉዳት በማድረስ ለሞትና ለአካል ጉዳት ዳርጎ በመሽሽ ላይ እያለ ፖሊስ ባደረገው ከፍተኛ አሰሳ በቁጥጥር ስር ውሏል ብለዋል፡፡
ህብረተሰቡም መሰል የወንጀል ድርጊቶች በዜጎች ላይ እንዳይደር ፖሊስ በሚያደርገው የእለት ተዕለት እንቅስቃሴ አስፈላጊውን ጥቆማ እና ድጋፍ እንዲያደርግም ምክትል ኮሚሽነሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡በተፈጸመው የወንጀል ድርጊት ጉዳት ለደረሰባቸው ቤተሰቦችና ወዳጅ ዘመዶች መጽናናትን የተመኙት ኮሚሽነር መሀመድ በከተማዋ ጫትና ተዛማጅ ሱስ አስያዥ እጾች በወጣቱ የህብረተሰብ ክፍል አዕምሮ እና ስነ ምግባር ላይ እያሳደረ ያለውን ተጽዕኖ ለመቅረፍ ፖሊስ ከህብረተሰቡ ጋር እንደሚሰራም አስገንዝበዋል፡፡
ምንጭ: የክልሉ ብዙሃን መገናኛ

ኤጄቲማ ፌደራሊስት ፓርቲ ጊዜያዊ ሰርተፍኬት ተቀበለ!
የሲዳማን ህዝብ ወክሎ በሚቀጥለው ሀገራዊ ምርጫ ላይ ለመሳተፍ ለምርጫ ቦርድ ጥያቄ አቅርቦ የነበረው "ኤጄቲማ ፌደራሊስት ፓርቲ" ዛሬ ቀትር በኋላ ከምርጫ ቦርድ ጊዜያዊ ሰርተፍኬት ተበርክቶለታል።
Via Maleda Media
@YeneTube @FikerAssefa
የሲዳማን ህዝብ ወክሎ በሚቀጥለው ሀገራዊ ምርጫ ላይ ለመሳተፍ ለምርጫ ቦርድ ጥያቄ አቅርቦ የነበረው "ኤጄቲማ ፌደራሊስት ፓርቲ" ዛሬ ቀትር በኋላ ከምርጫ ቦርድ ጊዜያዊ ሰርተፍኬት ተበርክቶለታል።
Via Maleda Media
@YeneTube @FikerAssefa
በኮሮና ቫይረስ የተጠረጠሩ ከቻይና የመጡ 4 ሰዎች የላብራቶሪ ናሙና ወደ ደቡብ አፍሪካ ተወስዶ ምርመራ የተደረገ ሲሆን በምርመራውም ከኖቭል ኮሮና ቫይረስ ነፃ መሆናቸውን እንዳረጋገጠ የጤና ሚኒስቴር አሳውቋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ሀገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተቀብሏል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from YeneTube
#ለሰባ_አመታት_ተደብቆ_ሳይታተም_የቆየ_መፅሐፍ
#የስኬት_ፍልስፍና
ሰይጣን እንዴት ከስኬታማ ህይወት ወደኋላ እንደሚያስቀረን የሚያሳይ አነጋጋሪ መፅሐፍ!!
ይህ አነጋጋሪ መፅሐፍ ከተዘጋጀ በኋላ የህዝብ ቁጣ ሊቀሰቅስ ይችላል ተብሎ ለ 70 ዓመታት ሳይታተም ተደብቆ ኖሯል፡፡ የጨለማው አለም ገዢ ሰይጣን የተናዘዘው ኑዛዜ ከ70 ዓመት በኋላ በዚህ መጽሐፍ ሲወጣ ግን በመላው አለም መነጋገሪያ ሆነ!!
መፅሐፉ ሰይጣን ስኬታማና ትርጉም ያለው ህይወት እንዳንመራ እንዴት አዕምሯችንን እንደሚቆጣጠረውና አስተሳሰባችንን እንደሚያበላሸው በማሳየት በንቃት እንድናሸንፈው ይረዳናል!!!
***
“ናፖሊዮን ሂል ህይወቱ ካለፈ ከብዙ አስርት አመት በኋላ እንኳን እስከዛሬም ጥላው የከበደ አሜሪካ አሉኝ ከምትላቸው አሳቢዎች አንዱ ነው፡፡ ለዘመኑ አንባቢ እንዲመጥን ተደርጎ በሻሮን ሌስተር የቀረበው ይህ ድንቅ መጽሐፍ ዲያብሎስ እንዴት አንድን ሰው ከስኬት ጐዳና እንደሚያስወጣው ቁልጭ አድርጎ ያሳያል!!”
ስቲቨ ፌርብስ
የፎርብስ መጽሄት ዋና አዘጋጅ
“ይህ ዘመን ተሻጋሪ ስራ ትክክለኛ ጊዜው ደርሶ ታተመ ማለት ነው፡፡ እንዴት ድንቅ ነው!”
ሐርቬይ ማኬይ
የከፍተኛ ሽያጭ መፅሐፍት ደራሲ
በየመፅሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኙታል!

የታገቱ ተማሪዎች ወላጆች ከመንግስት የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በቅርቡ ከታገቱት የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወላጆች ጋር ተወያዩ።
ዝርዝር👇👇👇👇
https://telegra.ph/hostages-01-30

ከአምስት ዓመት በፊት በአሸባሪዎች በሊቢያ በግፍ የተገደሉ 34 ኢትዮጵያውያንና ኤርትራዉያን አፅም ወደ ሀገራቸው ገብቶ በወግ እንዲቀበር ለማድረግ በመንግስት በኩል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ተሰምቷል።
የኢትዮጵያውያንና ኤርትራዉያኑ አፅም ከአንድ ወር በፊት የሊቢያ የሽግግር መንግስት በቁጥጥር ስር ባዋላቸው አሸባሪዎች ጥቆማ ስርት በተባለችው ከተማ የባህር ዳርቻ አቅራቢያ አንድ እርሻ አጠገብ መቃብሩን ማግኘት ተችሏል። የመቃብሩ ቦታ መገኘቱ እንደተሰማም የኢትዮጵያ መንግስት ወደ ሊቢያ የልዑካን ቡድን ልኮ ከሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ተነጋግሯል።
የተገኘውን አፅም በዲ ኤን ኤ (DNA) ምርመራ የማጣራትና የመለየት ስራ እየተካሄደ ሲሆን ከሟች ቤተሰቦች መካከል ለዲ ኤን ኤ ምርመራ የተጠሩና ናሙናም የሰጡ መሆናቸውን ቤተሰቦች ተናግረዋል።የሟቾቹን አፅም የማምጣቱ ሂደት የሚያስፈልገውን ህጋዊ ሂደት ለማሟላትም በመንግስት በኩል ጥረት እየተደረገ ስለመሆኑ መረጃ አለኝ ብሏል ዋዜማ ራዲዮ።34 ኢትዮጵያውያንና ኤርትራዉያን አይ ኤስ በተባለው አሽባሪ ቡድን መገደላቸው ይታወሳል። ወጣቶቹ በስደት ወደ አውሮፓ በመጓዝ ላይ ነበሩ።
የዋዜማ ሪፖርተር ያነጋገራቸው አንዳንድ ቤተሰቦች ከሀዘኑ ተከትሎ በደረሰባቸው የስነልቦናና የጤና ቀውስ የአልጋ ቁራኛ እስከመሆን የደረሱ እንዳሉ ያስረዳሉ።
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጡ ለመፈፀም ቃል ከገቧቸው ጉዳዮች አንዱ ስደተኞችን ከስቃይ እስር ቤቶች ወደ ሀገራቸው መመለስና በሊቢያ የተገደሉትን ወጣቶች አፅም አፈላልጎ በወግ እንዲቀበሩ ማስቻል የሚል ይገኝበታል።
Via Wazema Radio

ምርጫ ቦርድ ስለ ጀዋር ሞሐመድ ኢትዮጵያዊ ዜግነት ኦፌኮ ማስረጃ እንዲያቀርብ ድጋሚ ቀነ ገደብ ያለው ደብዳቤ እንደላከ ሰብሳቢዋ ብርቱካን ሚደቅሳ ለቪኦኤ ተናግረዋል፡፡ ኦፌኮ በበኩሉ ጉዳዩ በሕጉ መሠረት እንዲፈታ አደርጋለሁ ብሏል፡፡ የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸውን ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በአባልነት ለተቀበሉ ፓርቲዎችም ቦርዱ ተመሳሳይ ርምጃ ሲወስድ ቆይቷል፡፡
Via:- Wazema
@Yenetube @Fikerassefa
Via:- Wazema
@Yenetube @Fikerassefa
Ethiopian Airlines statement on flights to China:
“We are #operating our regular flights to all of our 5 gateways in China, Beijing, Shanghai, Guangzhou, Chengdu and Hong Kong with the usual supply and demand adjustment that we always make during the Chinese New Year Holidays
“We are also working together with all relevant Chinese and Ethiopian Authorities to protect our passengers and our crew from the Corona Virus disease in full compliance with IATA, WHO, CDC guidelines.
We would like to take this opportunity to thank the People and the government of China for their unreserved support and we would like to reassure our full commitment to stand with them at all times.
Via Elias Meseret

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመሸ ለአለም አቀፍ ጋዜጠኞች በላከው መግለጫ አየር መንገዱ በቻይና ባሉት አምስት መዳረሻዎች ስራውን አለማቋረጡን ገልጷል።
ይህንን መግለጫ እንዴት ይመለከቱታል ሀሳቦን ያካፍሉን⬇
ይህንን መግለጫ እንዴት ይመለከቱታል ሀሳቦን ያካፍሉን⬇
Final Results
24%
አየር መንገዱ ትክክል ነው።
16%
በከፊል ነው ማቋራጥ ያለበት።
59%
አለማቋረጡ 100 ሚልየን ሰዎችን አደጋ ውስጥ ይከታል።
Breaking WHO declares #nCoV2019 Global Health Emergency "The main reason is not what is happening in China but what is happening in other countries," said WHO head Tedros Adhanom
@YeneTube @Fikerassefa
@YeneTube @Fikerassefa
ኢትዮጵያ 200 ሜጋዋት ኤሌትሪክ ለኬንያ ልትሸጥ ነው!
ኬንያ 200 ሜጋ ዋት ኤሌክትሪክ ኃይል በያዝነው የፈረንጆቹ ዓመት 2020 ከኢትዮጵያ ልትገዛ መሆኑ ተገለጸ ፡፡የግዥው ዓላማም ለኤሌትሪክ ኃይል አቅርቦት የሚወጣውን ወጪ ለመቀንስ ሲሆን በቅርቡ ተግባራዊ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ከዚህ ቀደም ሁለቱ አገራት 400 ሜጋ ዋት ለመገበያየት ሥምምነት ላይ ደርሰው የነበረ ቢሆንም አገራቱን የሚያገኛቸው የመሠረተ ልማት ግንባታ መዘግየት እንዳይተገበር እንቅፋት ሆኖ ቆይቷል፡፡ከዓመታት መዘግየት በኋላ ግን ሁለቱን አገራት የሚያገኛቸው የ1ሺህ 125 ኪሎሜትር መንገድ ግንባታ ተጠናቋል፡፡ይህንንም ተከትሎ አገራቱ ያስገነቡት የኃይል መስመር በያዝነው ዓመት በቀጣይም ወራት ውስጥ ወደ አገልግሎት እንደሚገባ የኬ ንያ የነዳጅ እና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታውቋል፡፡
ምንጭ: አዲስ ማለዳ

የኢትዮጵያ አህዮች በሕገወጥ መንገድ ከአገር የሚወጡባቸው ሁኔታዎች ዝርያዎቹ እንዲመናመኑ ከማድረጋቸውም በተጨማሪ የዓለም አቀፉን የብዝሃ ሕይወት ስምምነትን የሚጻረር እንደሆነ የኢትዮጵያ የብዝሃ ሕይወት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
በኬንያ ቄራዎች ለእርድ ከሚቀርቡ አህዮች 80 በመቶዎቹ ከኢትዮጵያ እንደሚሄዱ ተጠቁሟል፡፡የኢንስቲትዩቱ የእንስሳት ብዝሃ ሕይወት ዳይሬክተር አቶ አብርሃም አሰፋ እንዳሉት፣ አህዮች ወደጎረቤት አገራት በሕገወጥ መንገድ የሚሻገሩበት ሁኔታ መኖሩን ጠቁመው፣ ድርጊቱ ዓለም አቀፍ የብዝሃ ሕይወት ስምምነቱን በመጣስ የአገሪቱን ዜጎች ጥቅም የሚጎዳ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
አቢሲኒያ፣ አፋር፣ ሀረርጌ፣ ኦጋዴን፣ ሲናር እና ኦሞ በመባል የሚታወቁ የተለያዩ የአህያ ዝርያዎች በኢትዮጵያ እንደሚገኙ የጠቆሙት አቶ አብረሃም፤ የትኛው ዝርያ በከፍተኛ ደረጃ ለጥቃቱ ተጋላጭ እንደሆነ ጠለቅ ያለ ጥናት በማድረግ መለየት ያስፈልጋል ብለዋል፡፡
ምንጭ: ኢ.ፕ.ድ

የኬንያ አየር መንገድ ወደ ቻይናዋ ጉአንግዙ ከተማ የሚያደርገውን በረራ ከዛሬ ጀምሮ ማቋረጡን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል!
አየር መንገዱ በረራውን ያቋረጠው በኮሮና ቫይረስ የተፈጠረውን ስጋት ለመቀነስ አስቦ እንደሆነ የገለፀ ሲሆን በረራውን ለግዜው ማቋረጡን አስታውቋል። ከናይሮቢ ወደ ባንኮክ የሚያደርገውን በረራ ግን እንደሚቀጥል አክሎ ገልፁዋል።
Via:- Eliasmeseret
@YeneTube @FikerAssefa
አየር መንገዱ በረራውን ያቋረጠው በኮሮና ቫይረስ የተፈጠረውን ስጋት ለመቀነስ አስቦ እንደሆነ የገለፀ ሲሆን በረራውን ለግዜው ማቋረጡን አስታውቋል። ከናይሮቢ ወደ ባንኮክ የሚያደርገውን በረራ ግን እንደሚቀጥል አክሎ ገልፁዋል።
Via:- Eliasmeseret
@YeneTube @FikerAssefa
የሩዋንዳ አየር መንገድ ወደ ቻይናዋ ጉአንግዙ ከተማ የሚያደርገውን በረራ ከዛሬ ጀምሮ ማቋረጡን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል!
እንደ ኬንያ አየር መንገድ ሁሉ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ መሆኑ አየር መንገዱ በመግለጫው አስታውቋል።
ከኪጋሊ ወደ ሞንባይ የሚያደርገውን በረራ ግን እንደሚቀጥል አክሎ ገልፁዋል።
@YeneTube @Fikerassefa
እንደ ኬንያ አየር መንገድ ሁሉ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ መሆኑ አየር መንገዱ በመግለጫው አስታውቋል።
ከኪጋሊ ወደ ሞንባይ የሚያደርገውን በረራ ግን እንደሚቀጥል አክሎ ገልፁዋል።
@YeneTube @Fikerassefa
የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል የማጠናቀቂያ ፈተና ከግንቦት 24 እስከ 27 2012 ይሰጣል ተብሏል!
📌ዘንድሮው ከ3መቶ ሺህ በላይ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል የማጠናቀቂያ ፈተና ይወስዳሉ
📌 በዘንድሮው ፈተና 364 ሺህ መደበኛ ተማሪዎች ለፈተና ይቀመጣሉ ተብሏል
📌 ከዚህ ቀደም ፈተናው በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የትምህርት ጥናትና ምርምር ተቋም ይዘጋጅ ነበር ዘንድሮ ግን በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አማካኝነት ይዘጋጃል ተብሏል
📌 ከሚቀጥለው 2013 ዓም ጀምሮ ፈተናው በቴክኖሎጂ በመታገዝ በኦንላይን ተማሪዎችን ለመፈተን ዝግጅት መጠናቀቁን የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡
ምንጭ:FM Addis 97.1

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ማዋከብ እየደረሰብኝ ነው አለ!
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ከአባላቱ እና ከደጋፊዎቹ ጋር ለመገናኘት በሚያደርገው እንቅስቃሴ ከመንግሥት እና ከመንግሥት ውጭ ባሉ መዋቅሮች ጫና እየደረሰበት መሆኑን ይፋ አደረገ።
የፓርቲው ም/መሪ አንዱዓለም አራጌ በቅርቡ በጎንደር ህዝባዊ ውይይት እንዳናደርግ በአማራ ክልል መንግስትና በአብን አባላት ጫና ደርሶብን ነበር ብለዋል፡፡
ም/መሪው መንግስት ፀጥታ ለማስከበር ፈቃደኛ አለመሆኑና ራሱም ጫና በማሳደሩ፣ በአባላቶቻችን ላይ ወከባ እየደረሰባቸው ነው ብለዋል።ኢዜማ በሌሎች ሀገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ እየሰጠ ይገኛል፡፡
ምንጭ: አሻም ቲቪ

እስራኤል 400 ቤተ እስራኤላውያንን ከኢትዮጵያ ልትቀበል ነው!
የእስራኤል መንግሥት ቁጥራቸው 400 የሚሆኑ ቤተ እስራኤላውያንን ለመቀበል መወሰኑን ቻናል 12 የተባለ የአገሪቱ መገናኛ ብዙኀን አስታወቀ።የእነዚህ ቤተ እስራኤላውያን ቤተሰቦች በአሁን ወቅት ኑሯቸውን በአስራኤል ማድረጋቸው የተገለጸ ሲሆን፣ ቤተ እስራኤላውያኑ ግንቦት ወር ላይ በእስራኤል ከሚደረገው ምርጫ በፊት ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል።ቁጥራቸው 400 የሚሆኑት ቤተ እስራኤላውያኑን ከኢትዮጵያ ለማምጣት ውሳኔ የተወሰነው በፈረንጆ 2018 ዓመት ነበር። በአሁን ወቅት በእስራኤል 140 ሺሕ ቤተ እስራኤላውን እንደሚኖሩ መረጃዎች ያመላክታሉ።
Via Addis Maleda