YeneTube
118K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.88K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በአዋጅ እንዲቋቋም የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ መውሰኑ ታውቋል።
@Yenetube @Fikerassefa
ባለ ሶስት ወለል ጅምር ህንጻቸውን ለሜቄዶንያ የሰጡት ግለሰብ!

ወ/ሮ ዝናሽ መለሰ የተባሉ ግለሰብ ደብረማርቆስ ከተማ የሚገኝ ባለ ሶስት ወለል ጅምር ህንጻቸውን ለሜቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መረጃ ማዕከል ሰጥተዋል።

ግለሰቧ ከ400 ካሬ ሜትር በላይ ግቢ ያለውን ባለሶስት ወለል ጅምር ህንጻ (ይህም በአጠቃላይ ከ4 ሚልዮን ብር በላይ ዋጋ የሚገመተውን ህንጻ) ለሜቄዶንያ ለመስጠት ያበቃቸው ድርጅቱ መውደቂያ ያጡ አረጋውያንን አሰባስቦ እንክብካቤ ሲያደርግ ከተመለከቱ በሁዋላ “እኔስ ምን ላድረግ የሚል ሃሳብ ስለመጣብኝ ነው” ብለዋል።

Via ኢፕድ / Elias Meseret
@Yenetube @FikerAssefa
የሚኒስትሮች ም/ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 78ኛ መደበኛ ስብሰባ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትን ህጋዊ ሰውነት ለመስጠት በተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ላይ ውሳኔ አሳልፏል፡፡የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ህጋዊ ሰውነት እንዲኖረው በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ ህጋዊ ሰውነት እንዲሰጠው በሙሉ ድምጽ በመወሰን ረቂቅ አዋጁ ይጸድቅ ዘንድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ ወስኗል፡፡ስ

ምንጭ: ኢቲቪ
@YeneTube @FikerAssefa
Audio
የጎንደር የጥምቀት በዓል አከባበር ላይ የሽብር ጥቃት ሊያደርሱ የሞከሩት በህወሓት የተላኩ ግለሰቦች ናቸው፤ ሲሉ አንድ ከፍተኛ የአማራ ክልል የፀጥታ ባለሥልጣን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡

የአማራ ክልል ልዩ ኃይል ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ጌታቸው ብርሌ ለአሜሪካ ድምፅ እንዳብራሩት ሰለ ተጠርጣሪዎቹ ማንነት የተሟላ መረጃ አለ በቅርቡም ይፋ ይደረጋል፡፡ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ኤጀንሲ ባለፈው ሳምንት ባወጣው መግለጫ ጥቃት ሊፈፀሙ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የላካቸው አካል ማንነትን ይፋ እንደሚደረግ ጠቁሞ ነበር።

የድምፅ ዘገባውን ያዳምጡ!
Via VOA
@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from YeneTube
💥ማስታወቂያ💥
School of American English

📌ቻይንኛ
📌ፈረንሳይኛ
📌ጀርመንኛ
📌ጣልያንኛ
📌አፋን ኦሮሞ
📌አረብኛ

አንቱታን ባተፈሩ መምህራን እናስተምራለን

አድራሻዎቻችን ⬇️
ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ +251919913021
ፒያሳ ፒያሳ ገበያ ማዕከል +251919913023
22 ጎላጎል ህንፃ 6ተኛ ፎቅ +251919913022


💥💥💥10% Discount 💥💥💥💥

ቅናሹን ለመጠቀም
ይህንን ፓስት screenshot አድርገው መያዝና ስመጡ ማሣየት ይኖርብዎታል

T.me/SCHOOLOFAMERICAN
Forwarded from YeneTube
#የመጨረሻ_የሆነው_ባይብል_ኮድ_3_በገበያ_ላይ_ዋለ!

#በአንድ_ምሽት_ሽያጭ_ብቻ_ሪከርድ_የያዘ_መጽሐፍ!!

ቁጥር 3 ባይብል ኮድ፡-

*ስለ አርማጌዶን መቅረብና ዓለምን ከጥፋት የማዳን ቁልፍ በኮድ ስለመቀመጡ…

* አሜሪካኖች የሚኮሩበትና አለም የሚያደንቀው ዝነኛው የስለላ ድርጅት ሲ.አይ.ኤ በቸልተኝነት በርካታ ከባባድ ስህተቶችን እንደሚሰራ…

*በዓለም ላይ ያሉ መሪዎች ስለሚገደሉበት ቦታ፣ ስለሚገድሏቸው ሰዎች ስም…

*ስለ እያንዳንዳችን ዕጣ ፈንታ እንዲሁም በኮድ ተፅፎ ስለሚገኘው ሚስጥራዊ ቁልፍና በአለም ላይ ስለተከናወኑና ወደፊት ስለሚከናወኑ ድርጊቶች ሁሉ በስም፣ በቀን፣ በቦታ ሳይቀር ከዛሬ ሶስት ሺ ዓመት በፊት…

#በመፅሐፍ_ቅዱስ_ውስጥ_በኮድ_ተቀምጧል!!

ቁጥር 3 ባይብል ኮድ ኮዶቹን እየፈታ ያስገርመናል፡፡

‹‹#ይህ_መፅሐፍ_እውነትነቱ_በዘመናዊ_ሳይንስ_የተረጋገጠለት_ተአምር_ነው››

በየመፅሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኙታል
Forwarded from YeneTube
Samsung Galaxy A10s
2019 Model Phone
Brand New Packed &
Original with Full Accessories
6.2inch screen size
32GB Storage
13MP camera 1080HD
4000mAh battery capacity
Dual Sim Slot

📩 @CloudMultiTrading 📩
📞 0944182119 📞

@CloudTrading @CloudTrading
#ለሰባ_አመታት_ተደብቆ_ሳይታተም_የቆየ_መፅሐፍ
#የስኬት_ፍልስፍና

ሰይጣን እንዴት ከስኬታማ ህይወት ወደኋላ እንደሚያስቀረን የሚያሳይ አነጋጋሪ መፅሐፍ!!

ይህ አነጋጋሪ መፅሐፍ ከተዘጋጀ በኋላ የህዝብ ቁጣ ሊቀሰቅስ ይችላል ተብሎ ለ 70 ዓመታት ሳይታተም ተደብቆ ኖሯል፡፡ የጨለማው አለም ገዢ ሰይጣን የተናዘዘው ኑዛዜ ከ70 ዓመት በኋላ በዚህ መጽሐፍ ሲወጣ ግን በመላው አለም መነጋገሪያ ሆነ!!

መፅሐፉ ሰይጣን ስኬታማና ትርጉም ያለው ህይወት እንዳንመራ እንዴት አዕምሯችንን እንደሚቆጣጠረውና አስተሳሰባችንን እንደሚያበላሸው በማሳየት በንቃት እንድናሸንፈው ይረዳናል!!!

***

“ናፖሊዮን ሂል ህይወቱ ካለፈ ከብዙ አስርት አመት በኋላ እንኳን እስከዛሬም ጥላው የከበደ አሜሪካ አሉኝ ከምትላቸው አሳቢዎች አንዱ ነው፡፡ ለዘመኑ አንባቢ እንዲመጥን ተደርጎ በሻሮን ሌስተር የቀረበው ይህ ድንቅ መጽሐፍ ዲያብሎስ እንዴት አንድን ሰው ከስኬት ጐዳና እንደሚያስወጣው ቁልጭ አድርጎ ያሳያል!!”
ስቲቨ ፌርብስ
የፎርብስ መጽሄት ዋና አዘጋጅ

“ይህ ዘመን ተሻጋሪ ስራ ትክክለኛ ጊዜው ደርሶ ታተመ ማለት ነው፡፡ እንዴት ድንቅ ነው!”
ሐርቬይ ማኬይ
የከፍተኛ ሽያጭ መፅሐፍት ደራሲ

በየመፅሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኙታል!
በጎንደር በጥምቀት ክብረ በዓል ወቀት የመቀመጫ ማማ ተደርምሶ በህይወትና በአካል ላይ ጉዳት በመድረሱ የጃኖ ባንድ አባላት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን ለመግለፅ እንወዳለን።

በአደጋው ቤተሰባቸውን ላጡ መፅናናትን እና በህክምና ላይ ላሉ ደሞ ፈጣን ማገገምን እየተመኘን እሁድ ጥር 17 በጎንደር አብዮት አደባባይ ልናደርገው የነበረውን ኮንሰርት ለሌላ ጊዜ ማዛወራችን በአክብሮት እንገልፃለን።
Via:- Jano Band
@Yenetube @Fikerassefa
CHINA'S CITIES UNDER LOCKDOWN

1. Wuhan

2. Huanggang

3. Jingzhou

4. Xiannning

5. Chibi

Total population: 35 million
ክሮኖ ቫይረስ የተከሰተባቸው ሀገራት
-ቻይና
-ጃፓን
-ታይላንድ
-ሳውዝ ኮርያ
-አሜሪካ
-ሆንግ ክንፍ
-ታይዋን
-ሳውዲ አረቢያ
-ቬትናም

@YeneTube @Fikerassefa
እራሳችሁን ከኮሮኖ ቨይረዝ ጠብቁ!!
ፎቶዎቹ ላይ በቂ ትምህርት አለበት
-ምልክቶቹ
-እንዴት ሊተላለፍ እንደሚችል
-እንዴት መከላከል እንደምንችል እንዲሁም
-ቅድመ ጥንቃቄዎችን ያስተምራል ተመልከተት።

@YeneTube @Fikerassefa
ተቋርጦ የነበረው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሥም ማዘዋወር በከፊል ተጀመረ!

የአዲስ አባባ ከተማ መሬት እና መሬት ነክ ይዞታ ማረጋገጫ በመዝገብ ተመዝግበው የነበሩ ቤቶችን በዘመናዊ መልክ በመረጃ ቋት ለመመዝገብ ከታኅሳስ 6/2012 ጀምሮ አቋርጦት የነበረውን ሥም ማዘዋወርን ጨምሮ ሌሎችከይዞታ ባለቤትነት ጋር የተያያዙ አገልግሎቶችን መጀመሩን አስታወቀ። የጋራ መኖሪያ ቤቶች አመዘጋገብ ስርዓት በወረቀት በመመዝገብ የይዞታ ማረጋገጫ ሲሰጥ የቆየ ሲሆን፣ እስከ አሁን የተመዘገቡትን የጋራ መኖሪያ ቤት፣ ሪል ስቴቶች እና የቀበሌ ቤቶችን የይዞታ መረጃዎች ወደ ዘመናዊ መረጃ ቋት ለመገልበጥ ከታኅሳስ 6 ጀምሮ በዘመቻ ሲሠራ መቆየቱ ተገልጿል።

Via Addis Maleda
@YeneTube @FikerAssefa
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክርቤት መደበኛ ጉባኤውን በማድረግ ላይ ይገኛል።

በጉባኤው ላይ የተለያዩ ቢሮዎች የ6 ወራት አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበው ውይይት የሚደረግበት ይሆናል። በጉባኤው አዳዲስ ሹመቶችም ይጠበቃሉ።በተጨማሪም የተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲን ለማቋቋም የወጣው ረቂቅ አዋጅ ውሳኔ ይሰጥበታል እንዲሁም የስፖርት ኮሚሽንን ወደ ቢሮ ደረጃ ለማሳደግ የተዘጋጀው ረቂቅ ሀሳብም ውሳኔ የሚሰጥበት ይሆናል።ጉባኤው ለሁለት ቀናት ይደረጋል።

Via Mayor Office
@YeneTube @FikerAssefa
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ የተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲን ለማቋቋም የወጣውን አዋጅ ዛሬ አፀደቀ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ባካሄደው 7ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤው ይህንን ጨምሮ የተለያዩ አዋጆችን ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ አስተዳደሩ በዓመቱ አከናወንኳቸው ካላቸው ስራዎች ውስጥ የተማሪዎች የምገባ ሥርዓትን ማስጀመር አንዱ ነበር የተባለ ሲሆን ፕሮግራሙ በኤጀንሲ ደረጃ እንዲቋቋም የቀረበለትን አዋጅ ዛሬ ከተወያየ በኋላ አፅድቆታል፡፡ በተጨማሪም ምክር ቤቱ ዛሬ ካነሳቸው አጀንዳዎች መካከል በወጣቶችና ሴቶች የስራ እድል ፈጠራ የኑሮ ውድነትን ለማመጣጠን መፍትሄ የተባሉ ስራዎች መከወኑንም ተናግሯል፡፡

የከተማ አስተዳደሩ ለወጣቶች የስራ እድል ፈጠራ የመደበው ተዘዋዋሪ ፈንድ በአግባቡ ስራ ላይ ስለመዋሉ ቁጥጥር እንዲያደርግ ምክር ቤቱ አሳስቧል፡፡ ህገወጥ የመሬት ወረራ፣ ህገወጥ ንግድና ስርቆት የከተማዋን ፀጥታና ሰላም በተደጋጋሚ እየተፈታተኑ ያሉ ጉዳዮች መሆናቸውንም የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ወ/ሮ አበበች ነጋሽ ተናግረዋል፡፡

ከሴቶች እና ሕፃናት ጉዳይ ቢሮ ጋር በመሆን የተጀመረው የጎዳና ተዳዳሪዎችን የማቋቋም ስራ ተጨባጭ ውጤት እንዲያመጣ መሰራት አለበት ያለው ምክር ቤቱ ከጎዳና ተነስተው መልሰው ወደነበሩበት የሚሄዱ በመኖራቸው ስራው አሁንም ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ተብሏል፡፡የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በዛሬው መደበኛ ጉባኤው ካፀደቀው የተማሪዎች የምግባ ኤጀንሲ ማቋቋሚያ አዋጅ በተጨማሪ የአዲስ አበባ የዋና ኦዲተር መስሪያ ቤትን ለማቋቋም የወጣውን የማሻሻያ ረቂቅ አዋጅን ጨምሮ ሌሎችንም አዋጆች መርምሮ እንደሚያፀድቅ ይጠበቃል፡፡

ምንጭ: ሸገር ራዲዮ
@YeneTube @FikerAssefa
ትናንትና የዲላ ከተማ በጢስ ታፍና በመኪና ጡሩንባ ስትረበሽ ማምሸቷ ተሰማ፡፡

ከተማዋ በጢስ የታፈነችው፣ በመኪና ጡሩንባ ስትረበሽ ያመሸችው የመጣባትን የበረሃ አንበጣ ለማባረር ነው ተብሏል፡፡የዲላ ከተማ ከንቲባ አቶ ትግሉ በቀለ ከተለያዩ የዲላ አጎራባች አካባቢዎች ወደ ከተማዋ የተዛመተው የአንበጣ መንጋ እስካሁን በህብረተሰቡ ጥረት ጉዳት አላደረሰም ብለዋል። አንበጣው በአሁኑ ጊዜ ማረፊያ አጥቶ እንደጉም አየር ላይ ይታያል ብለዋል፡፡

Via Sheger FM
@YeneTube @FikerAssefa
ኢትዮ ቴሌኮም ‘’የላቀና አካታች የቴሌኮም አገልግሎት ለህዝባችን የተሻለ አኗኗር ‘’ በሚል መሪ ቃል ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎችና ከም/ቤቱ የበጀት፣ ፋይናንስና ገቢ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው።

@Yenetube @FikerAssefa