BMET የኬብል ማምረቻ ፋብሪካ 1.5 ቢሊየን ብር ኪሳራ አሳዉቆ 670 ሚሊየን ብር የመንግስት ግብር ያለበት ድርጅት
ዛሬ የገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስቴር ከሰጠዉ መግለጫ ለማወቅ እንደተቻለዉ ሰበታ የሚገኘዉ የቢኤም ኢቲ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የኬቢል ማምረቻ ፋብሪካ 1.5 ቢሊየን ብር ከስሬያለሁ ብሎ ኪሳራ ያሳዉቃል፡፡ ለግብይቱ ተጠቀምኩ በማለትም ሃሰተኛ ደረሰኝ ከሚያመርቱ ድርጅቶች ደረሰኝ በመግዛት ሃሰተኛ ደረሰኞችን ያቀርባል፡፡
በዚህም መረጋገጫ አግኝቶ ግብር አለመክፈል ብቻ ሳይሆን ሌሎች ግብር ከፋዮች የከፈሉትን ብር በተመላሽ ሊወስድ ሲሞክር በገቢዎች ሚኒስቴር የምርመራ ሰራተኞች ደረሰኞቹ ሃሰተኛ መሆናቸዉ ሲደረስበት ይያዛል፡፡የቀረቡት ደረሰኞች የሃሰት ደረሰኝ መሆናቸዉ ታዉቆ በምርመራ ሰራተኞች ክትትል ሲደረግበት አይደለም ሊከስር ድርጅቱ ያልከፈለዉ 670ሚሊየን የመንግስት ግብር እዳ ያለበት መሆኑ ተደረሰበት፡፡ደረሰኝ የሚሸጡ ድርጅቶች እንደዚህ በሃሰት የአገሪቱን ኢኮኖሚ የሚጎዱ በመሆናቸዉ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል መልዕክታችን ነዉ ብሏል የገቢዎች ሚኒስቴር፡፡
@YeneTube @FikerAssefa

⬆️⬆️
የደቡብ ክልል ምክር ቤት በ5ኛ ዙር 5 ኛ አመት መደበኛ ጉባኤው የ 22 ካቢኔ አባላትን ሹመት አጸደቀ፡፡
በዚህም መሰረት:-
1. አቶ ጥላሁን ከበደ ፡- በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የገጠር ልማት ዘርፍ አስተዳደርና እርሻና ተፈጥሮ ልማት ቢሮ ኃላፊ
2. ዶ/ር ጌታሁን ጋረደው ፡- በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ
3. አቶ ኃይለማርያም ተስፋዬ ፡- ኢንተርፕራይዞችና ኢንደትሪ ልማት ቢሮ ሃላፊ
4. አቶ አክሊሉ ለማ ፡-የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኃላፊ
5. አቶ አንተነህ ፍቃዱ ፡- የውሀ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ
6. አቶ አቅናው ካውዛ ፡- የጤና ቢሮ ኃላፊ
7. አቶ አልጋዩ ጁሎ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ኃላፊ
8. ወ/ሮ አስቴር ከፍታው የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ
አዳዲስ
9. ዶ/ር አብርሀም ማርሻሎ ፡- በምክትል ርዕሰመስተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊና የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ
10. አቶ ማስረሻ በላቸው ፡-በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመሰረት ልማት ዘርፍ አስተባባሪና የትራንስፖርትና መንገድ ቢሮ ኃላፊ
11. አቶ አለማየሁ ባወዴ ፡- ፡-በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመልካም አስተዳደር ዘርፍ አስተባባሪና የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ
12. ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ ፡- የፕላንና ኮሚሽን ኮሚሽነር
13. አቶ ዘይኔ ቢልካ ፡- የእንስሳትና አሳ ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ
14. ወ/ሮ ዘይቱና ኢብራሂም ፡- የገቢዎች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር
15. አቶ ተዘራ ወልደማርያም ፡- የፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ
16. አቶ ተፈሪ አባተ ፡- የፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ
17. ወ/ሮ ይመኙሻል ታደሰ ፡-ሳይንስ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ
18. አቶ ምትኩ ታምሩ ፡- የአርብቶ አደር ጉዳዮችና ልዩ ድጋፍ ማስተባበሪያ ቢሮ ሃላፊ
19. ወ/ሮ ሂክማ ከይረዲን ፡- የንግድና ገበያ ልማት ቢሮ
20. ወ/ሮ ሰናይት ሰለሞን ፡-የመንግስት ኮሚዪኒኬሽን ጉዳች ቢሮ ኃላፊ
21. አቶ ስንታየሁ ወ/ማርያም ፡- የባህል ቱሪዝም ስፖርት ቢሮ ኃላፊ
22. አቶ ሙሉሰው ዘውዴ ፡- ጠቅላይ አቃቤ ህግ ኃላፊ
SOURCE:- President Press Secretariat

በአዲስ አበባ 90 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ተያዘ።
የከተማዋ ፖሊስ ኮሚሽን ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ጋር በመተባበር 90 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ከነተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል።ገንዘቡ የተያዘው ጥቅምት 7 ቀን 2012 ዓ/ም ከንጋቱ 11 ሰዓት ገደማ 90 ሺ የአሜሪካ ዶላር በሻንጣ ውስጥ ከልብስ ጋር ደብቆ ወደ ጅግጅጋ ለመጓዝ መስቀል አደባባይ ላይ አውቶቡስ ሊሳፈር ከነበረ ግለሰብ ጋር ነው ተብሏል።በግለሰቡ ላይ ምርመራ እየተጣራ መሆኑንም ፖሊስ ኮሚሽኑ ገልጿል፡፡
መረጃው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ነው

የደቡብ ክልል ምክር ቤት በዛሬው ዕለት 22 የቢሮ ኃላፊዎችን ሾሟል። ሰባት ቢሮዎች አፍርሷል፤የፕሬስ ሴክሬታሪያት ጽህፈት ቤት በየመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ተተክቷል፤ ሶስት ቢሮዎች የይዘት ለውጥ ሲደረግባቸው ሁለት ደግሞ ተዋህደዋል።
Via:- Eshet bekele
@YeneTube @Fikerassefa
Via:- Eshet bekele
@YeneTube @Fikerassefa
"ተማሪዎች በተመደቡበት ዩኒቨርስቲ ብቻ ነው መማር የሚችሉት" - የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር
በትናንትናው ዕለት የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ አዳዲስ ተማሪዎችን ወደ አማራ ክልል አልክም ማለቱን ተከትሎ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ይህንን ለማለት የክልሉ ትምህርት ቢሮ ሥልጣን የለውም ሲል ለቢቢሲ ተናገረ።
ተማሪዎችን የመደበው የሀገር አቀፍ ፈተናዎች ድርጅት ነው ያሉት በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የኮሙኑኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ደቻሳ ጉርሙ፣ ከመግለጫው በፊት በነበሩ መድረኮች ላይ በተደጋጋሚ ክልሉ ጥያቄውን ማቅረቡን ይናገራሉ።
የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ገ/መስቀል ካሕሳይ ትናንት እንደተናገሩት "ማንነትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች ወደ ሚሰነዘሩባቸው ዩኒቨርሲቲዎች እና ኃላፊነት ወደማይወስድ ክልል አዲስ ተማሪዎችን ላለመላክ የክልሉ አቋም ነው" ሲሉ ተናግረዋል።
ተጨማሪ ⬇️
https://telegra.ph/Yenetube-10-18

አማራ አቀፍ ልማት ማህበር የስያሜ ለውጥ አደረገ!!
የአማራ አቀፍ ልማት ማህበር (አልማ) የስያሜ ለውጥ አደረገ።ማህበሩ ባካሄደው 13ኛ መደበኛ ጉባኤው ስያሜውን ወደ አማራ ልማት ማህበር የቀየረ ሲሆን፥ የማህበሩን አዲስ አርማም ይፋ አድርጓል።ከዚህ ባለፈም አልማ ማህበራዊ ኃላፊነትን በተሻለ የሚወጡ 21 አምባሳደሮችን በጉባኤው መሾሙንም አስታውቋል።በዚህ መሰረት ዶክተር አረጋ ይርዳው፣ ኢኒጂነር ጸደቀ ይሁኔ፣ ኢንጂነር ተፈራ የራስወርቅ፣ አቶ ጌታመሳይ ደግፍ፣ ኢንጂነር መለሠ ጌታቸው፣ አቶ በላይነህ ክንዴ፣ ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ፣ ፕሮፌሰር አዱኛ ወርቁ፣ አቶ ወልደሄር ይዘንጋው፣ ዶክተር ወረታው በዛብህ፣ ዶክተር ክንዴ ገበየሁ፣ ወይዘሮ የምሥራች በላይነህ፣ አቶ መስቲካ ነጋሽ፣ አቶ ዓለማየሁ ስመኝ፣ አቶ ሹምዬ ወልደሥላሴ፣ አቶ ተመስገን ከፍያለው፣ አቶ ዑመር አሊ፣ አቶ ተድላ ይዘንጋው፣ አቶ ብዙዓየሁ ታደለ፣ የተከበሩ ሎሬት ዶክተር ሰሎሞን በላይ፣ አቶ አብርጨ በየነ፣ አቶ አደም ሞሐመድ እና ፕሮፌሰር ዳምጠው ተፈራ በአምባሳደርነት መሾማቸው ታውቋል።
Via AMMA

Forwarded from YeneTube
ማስታወቂያ 💥
BLUE Brand Solutions
Blue Brand Solutions brought you the latest
📌Technologies(smartphones,Laptops)
📌 Men's and women's clothing👔
📌 Human hair 🙆♀
📌Musical instruments
📌Mens and Women's Perfume
Contact; @sherlockseller @Nah22
Call us
+251947896322&+251945421100
ቻናላቸውን ተቀላቅለሁ ይመልከቱ⬇️
https://tttttt.me/blueelec

ማስታወቂያ💥
Buy and Order Quality clothes we will bring any orders from USA 🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸 in 8 to 15 days
for more info: @order_us1_inbox
☎0911073577 (abrsh)
👉tops 👚
👉Demin👖
👉Dress 👗
👉underwear 👙
👉T- shirt 👕
For more 👇🏾👇🏾👇🏾join the chanal
👉🏻 https://tttttt.me/joinchat/AAAAAFeEeXHsZxR6KmWVxA
🏠location: medihanialem mall, 3rd floor , 306

Macbook Pro😍 15.4" 256GB SSD Intel Core i7 9th Gen 2.60 GHz 16GB Touch Bar - Space
Call now🏃♂+251912894363
Or via ZenachBrands1
Join our channel 😍😍@ZenachBrands for more items

Brand New Samsung A20 (2019)
32GB Internal Storage
3GB RAM
FOR MORE INFORMATION GO TO
https://m.dalibr.com/ProductDetailM.php?proid=11

"የህዳሴውን ግድብ በጥራት እና በተያዘው ዕቅድ መሠረት ለማጠናቀቅ ቁርጠኛ ነን'' ሳሊኒ
የህዳሴ ግድብ ፕሮጀክቱን በጥራት እና በተያዘው ዕቅድ መሠረት ለማጠናቀቅ ቁርጠኛ እንደሆነ የግድቡን ግንባታ እያከናወነ ያለው ሳሊኒ ካምፓኒ አስታወቀ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከሳሊኒ ካምፓኒ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሚስተር ሳሊኒ ኢምፐርጂሊ ጋር ትናንት ሮም ጣሊያን ተገናኝተው ተወያይተዋል።ከምክትል ጠ/ሚር ፅ/ቤት ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው ውይይታቸው በታላቁ ህዳሴ ግንባታ ፕሮጀክት ላይ ያተኮረ ሲሆን፤ በፕሮጀክቱ ግንባታ ሂደት እና አፈፃፀም በተመለከተ ተነጋግረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ በበኩላቸው፤ መንግሥት ባወጣው የጠራ ዕቅድ እና መርህ መሠረት የፕሮጀክቱ ግንባታ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልፀዋል።ሚስተር ሳሊኒ ደግሞ በኢትዮጵያ መንግስት እና ህዝብ የሰጣቸውን ታሪካዊ ሃላፊነት በስኬት ለመወጣት ፕሮጀክቱን በጥራት እና በተያዘው ዕቅድ መሠረት ለማጠናቀቅ ቁርጠኝነታቸውን አረጋግጠዋል።
ምንጭ፡-ኢ.ፕ.ድ

በሦስት ወራት ውስጥ 113 የሳይበር ጥቃቶች እና ሙከራዎች ተመዘገቡ።
በተያዘው በጀት ዓመት 2012 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት 113 የሳይበር ጥቃቶችና ሙከራዎች መመዝገባቸውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ አስታወቀ። የበጀት ዓመቱ ከጀመረበት ሐምሌ 1/2011 እስከ መስከረም 30/2012 ድረስ 42 አጥፊ ሶፍትዌሮች፣ 29 በድረ ገፅ፣ 22 በመሰረተ ልማት ቅኝቶች፣ 13 ወደ አልተፈቀደ ሲስተም ዘልቆ መግባት እና 7 የሳይበር መሠረተ ልማቶችን ሥራ ማቋረጥ አይነት ጥቃቶች መከሰታቸውን ኤጀንሲው ይፋ አድርጓል።
ባለፉት ሦስት ወራት ጥቃቶች በአገሪቱ እንዳይሰነዘሩ የቅድመ መከላከል ሥራዎችን ኤጀንሲው ሲሰራ መቆየቱን እና ጥቃት የተሰነዘረባቸውንም ከዚህ ቀደም ወደ ነበሩበት ይዞታቸው የመመለስ ሥራም መሰራቱን በኤጀንሲው የብሔራዊ አደጋ ዝግጁነትና ምላሽ መስጫ ዲቪዥን ኃላፊ አብረሃም ገብረጻዲቅ ገልፀዋል።ኤጀንሲው በኢትዮጵያ ለተሰነዘሩ ጥቃቶች ምላሽ ሰጠ ሲሆን በተጨማሪም ጥቃት ለማድረስ በቅኝት ላይ በነበሩት ላይም የመቅጨት ስራ እንደተሰራም ታውቋል። የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ በአገሪቱ የሚሰነዘሩ የሳይበር ጥቃቶች ቅድመ የመከላከል እና ከተከሰቱ በኋላም አፋጣኝ ምላሾችን የሚሰጥ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ኤጀንሲው የአገሪቱን የኢንፎርሜሽን እና የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን መሰረተ-ልማቶችን ከጥቃት ለመከላከል የሚያስችል አቅም በመገንባት ብሔራዊ ጥቅሞችን የማስጠበቅ ተልዕኮውን በአግባቡ እየተወጣ ይገኛል፡፡
ምንጭ: አዲስ ማለዳ

የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ገመድ በመቀየር ላይ የነበረ ባለሙያ ድንገት ሃይል በመለቀቁ ህይወቱ አለፈ።
በአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ገመድ በመቀየር ላይ የነበረ ባለሙያ ድንገት ሃይል በመለቀቁ ህይወቱ አለፈ፡፡በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 በተለምዶ ሾላ ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ ቀለመወርቅ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ከቀኑ 7 ሰአት ገደማ ነው አደጋው ያጋጠመው፡፡ባለሙያው ከፍተኛ የሃይል ማስተላለፊያ መስመር ላይ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ገመድ እየቀየረ በነበረበት ወቅት ድንገት ሃይል በመለቀቁ በኤሌክትሪክ አደጋው ህይወቱ ማለፉ ተገልጿል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል አገልግሎቱን ለማሻሻልና የኤሌክትሪክ ሃይል መቆራረጥን ለመቀነስ ያረጁ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመሮችና ተሸካሚ ምሰሶዎችን በአዲስ መልክ የመቀየር ተግባር እያከናወነ እንደሚገኝ ተጠቁሟል፡፡ስራውንም በተቋራጭነት የቻይናው የኤሌክትሪክ ሃይል ኩባንያ ፓወር ቻይና በመስራት ላይ እንደሚገኝም ይታወቃል።ህይወቱ ያለፈው ወጣት ለፓወር ቻይና ተቀጥሮ የሚሰራ እንደሆነና የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ገመድ እየቀየረ ሳለ ከፍተኛ የሃይል ማስተላለፊያ መስመር በጥንቃቄ ጉድለት ሃይል ተለቆ ህይወቱ እንዳለፈ የአይን እማኞች ገልጸዋል።ህይወቱ ያለፈው ወጣት አስክሬኑ ለምርምራ ወደ ሆስፒታል ተልኳል፡፡
ምንጭ:ኢዜአ

በሱማሌ ክልል ጥቃትን የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ።
በሱማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ የወጡ ሰልፈኞች በክልሉ ሲቲ ዞን ተፈፀመ ያሉትን ጥቃት እንደሚያወግዙ አስታወቁ። ሰልፉን አስመልክቶ አስተያየታቸውን የሰጡት የሱማሊ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ኃላፊ ሂቦ አህመድ፣ ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ የተደረገበት ምክንያት በሱማሊ እና በአፋር ክልል አዋሳኝ ቦታዎች ላይ የተፈጠረው ግጭት ለማወገዝ ያለመ ነበር።በሰልፉ ላይ “በሁለቱ ህዝቦች ግጭት የሚፈጥሩ ሶስተኛ ወገን እጃቸውን ይሰብስቡ፣ የሱማሌ እና የአፋር ክልል ህዝብ ለተፈጠረው ችግር ዘላቂ መፍትሔ ያግኝ” የሚሉ መፈክሮች እንደነበሩ ተናግረዋል።
“ከለውጡ ጀምሮ እስካሁን በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች ጥቃት እየተፈፀመም ነው” ብለዋል።“የአፋር እና ሱማሌ ወንድማማች ህዝቦች ነበሩ፤ አሁንም ይቀጥላሉ። አልፎ አልፎ ድሮም ግጭት ይከሰት ነበር፤ ይህን ለማባባስ የሚፈልጉ ጸረ ሰላም ኃይሎች ወገኖች አሉ” ሲሉ ኃላፊዋ ገልጸዋል። “ወንደማማችነት በአንዴ የሚቋረጥ አይደለም፣ ስለሆነም ሁለቱ ክልሎች ዘላቂ መፍትሔ ሲሰጡ እንደሚገባ የሱማሌ ክልል ኮሙኒኬሽን ኃላፊ ሂቦ አህመድ ጠይቀዋል።
ምንጭ: EBC

የደቡብ ክልል ምክር ቤት ለሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ ማስፈጸሚያ ሕጎችን አጽድቋል፡፡ የሕግ ማዕቀፉ በ168 ድጋፍ፣ በ55 ተቃውሞና 23 ድምጸ ተዓቅቦ ነው የጸደቀው፡፡ የሀዋሳ ከተማ ተጠሪነት ለአዲሱ ክልል ይሆናል፤ ደቡብ ክልል አማራጭ መቀመጫ እስኪያመቻች ለ2 ሀገራዊ ምርጫዎች ከተማዋን ከአዲሱ ክልል ጋር በጋራ ይጠቀማል፡፡ የቋሚና ተንቀሳቃሽ ሃብቶች ክፍፍል በሀገሪቱ የንብረት ክፍፍል ሕጎች አማካኝነት ይፈጸማል መባሉን DW ዘግቧል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
ከኢህአዴግ ምክር ቤት ፅ/ቤት የተሰጠ መግለጫ!
ኢህአዴግን ከግንባርነት ወደ አንድ ህብረ ብሄራዊ ውህድ ፓርቲ የማሸጋገር ጉዳይ በ1996 ዓ.ም ከተካሄደው 5ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ ጀምሮ በተከታታይ በተካሄዱት የድርጅቱ ጉባዔዎችና የተለያዩ ድርጅታዊ መድረኮች ሲነሳ የቆየ ጥያቄ እንደሆነ ይታወቃል። በሁሉም የኢህአዴግ መድረኮች በውህደቱ አስፈላጊነት ላይ ስምምነት እየተያዘበት የሄደ ሲሆን በየጉባዔዎቹ በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ውህደቱን በጥናት ላይ ተመስርቶ ለመፈፀም የሚያስችሉ እንቅስቃሴዎች ሲደረጉ ቆይተዋል። ይልቁንም በቅርብ ጊዜያት በተካሄዱ ጉባዔዎች ይነሳ የነበረው ቁልፍ ችግር በአፈፃፀሙ ላይ የታየው ከፍተኛ መጓተት ነበር።
ሙሉ መግለጫ👇👇👇👇
https://telegra.ph/EPRDF-10-18

ኢሕአዴግ በመግለጫው የውህደቱ አስፈላጊነት ብሎ የጠቆማቸው ነጥቦች:
📌 አሁን ያለው የግንባሩ አደረጃጀት አባል ድርጅቶች የጋራ አሰራርን በሚጥሱ ጊዜ የድርጅቱ የውስጥ ጥንካሬ አደጋ ላይ የሚወድቅ መሆኑ
📌 የግንባሩ የተጠናከረ ሀገራዊ አንድነት በመፍጠር አንድ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ማህበረሰብ የመፍጠር ግቡን በተሟላ ሁኔታ ማሳካት አለመቻሉ
📌 አጋር ተብለው የሚጠሩ ድርጅቶችን ከውሳኔ ሰጪነት ያገለለና የሚመሯቸውን ክልሎችና ህዝቦች አቃፊ ባለመሆኑ
📌 ማንኛውም የሀገሪቱ ዜጋ በቀጥታ የድርጅቱ አባል ሆኖ መታገል የሚችልበትን እድል የሚሰጥ ያለመሆኑን እና ሌሎች ተያያዥነት ያላቸው ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል አደረጃጀት እንዲኖር ታሳቢ በማድረግ እንደሆነ ተጠቁሟል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቃል የገቡትን 25 ሺህ ዩሮ ለመልካም ወጣት አገልግሎት አስረከቡ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሄሰን የሰላም ሽልማት ያገኙትን 25 ሺህ ዩሮ ለመልካም ወጣት አገልግሎት ለመስጠት ቃል መግባታቸውን ተከትሎ፣ ዛሬ ከሰዓት ዮናታን አክሊሉን አግኝተው ቃል የገቡትን ገንዘብ አስረክበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወርሀ ጳጉሜን ዮናታን አክሊሉ የኢትዮጵያ ወጣቶችን ለመደገፍ እየሠራ ላለው የላቀ ሥራ እውቅና መስጠታቸው የሚታወስ ነው።
Via ETV

የደቡብ ክልል ምክርቤት ያጸደቀው የሕግ ማዕቀፍ:
በ168 ድጋፍ በ55 ተቃውሞ በ23 ድምፀ-ተዐቅቦ በጸደቀው በዚሁ የህግ ማዕቀፍ የደቡብ ክልል ወደፊት አማራጭ የአስተዳደር ከተማውን እስኪያመቻች ለ10 ዓመታት ከተማውን ከአዲሱ ክልል ጋር በጋራ እንደሚጠቀም ተገልጿል።በነባሩ ክልል ባለቤትነት የቆዩ ቋሚና ተንቀሳቃሽ ሀብቶች ክፍፍልምአገሪቱ የንብረት ክፍፍል ህግ መሰረት ተግባራዊ ይደረጋል ተብሏል። የደቡብ ክልል ምክር ቤት ፣የሲዳማ ብሔር ፣ህዝበ ውሳኔን ለማስፈጸም ያስችላል ባለው እና ዛሬ ባጸደቀው የሕግ ማዕቀፍ የሀዋሳ ከተማ ተጠሪነቱ አዲስ ለሚቋቋመው ክልል እንደሚሆን ሰፍሯል። ያም ሆኖ በ168 ድጋፍ በ55 ተቃውሞ በ23 ድምፀ ተዐቅቦ በጸደቀው በዚሁ የህግ ማዕቀፍ ፣የደቡብ ክልል ወደፊት አማራጭ የአስተዳደር ከተማውን እስኪያመቻች ለ 10 ዓመታት ከተማውን ከአዲሱ ክልል ጋር በጋራ እንደሚጠቀም ተገልጿል።በነባሩ ክልል ባለቤትነት ስር የቆዩ ቋሚና ተንቀሳቃሽ ሀብቶችን በተመለከተም በአገሪቱ የንብረት ክፍፍል ህግ መሰረት ተግባራዊ ይደረጋል መባሉን DW ዘግቧል።