የጣሊያን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዘረኝነትን ለመታገል ብቁ አለመሆኑ ተገለፀ!!
በጣሊያን ሴሪ ኤ ኢንትር ሚላን ከካግላሪ ጋር በነበረው ጨዋታ የካግላሪ ደጋፊዎች በሮሚዮ ሉካኩ ላይ የዘረኝነት ጥቃት ሰንዝረዋል በሚል የቀረበባቸዉን ክስ የጣሊያን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ውድቅ አድርጎታል፡፡
የካግላሪ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች በሉካኩ ላይ የዘርኝነት ጥቃት ስለመሰንዘራቸው በቂ ማስረጃ አለማግኘቱን የእግር ኳስ ፌዴሬሽኑ የዳኝነት ክፍል አስታውቋል፡፡
በመሆኑም በደጋፊዎችም ሆነ በክለቡ ላይ ማንኛዉንም ቅጣት ለማስተላለፍ በቂ ማስረጃ አላገኘሁም ማለቱ ተሰምቷል፡፡
በእለቱ ጨዋታ የተወሰኑ የካግላሪ ደጋፊዎች የፕላስቲክ ጠርሙሶችን ወደ ሜዳ በመወርወራቸው ግን የ5 ሺህ ዩሮ ቅጣት መተላለፉን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
በአውሮፓ የእግር ኳስ የፀረ ዘረኝነት ተቋም በበኩሉ ዉሳኔዉን ኢፍትሃዊና አለማዉን የሳተ በሚል ተቃዉሞታል፡፡
በጣሊያን እግር ኳስ ዘረኝነት ስር መስደዱን የገለፁት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ፒየራ ፓዋር የሀገሪቱ እግር ኳስም ሆነ የእግር ኳሱ የዳኝነት ስርዓት በስፖርቱ ያለዉን ዘረኝነት ለመታገል ብቁ አይደለም ብሏል፡፡
ለአብነትም በሊጉ በተደጋጋሚ በጥቁር ተጫዋቾቸ ላይ እየደረሰ ያለዉን የዘረኝነት ጥቃት ማቆም አለመቻሉን ጠቅሷል፡፡
ምንጭ፡- ቢቢሲ
@Yenetube @Fikerassefa

ማስታወቂያ!!
⬆️⬆️
ተማሪዎች ውጤታቸውን መሰረት በማድረግ የዩኒቨርሲቲ ምርጫቸውን ማስተካከል እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
@YeneTube @FikerAssefa

👍1
አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ በአፍሪካ ከሚገኙ ምርጥ አለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች 13ኛ ደረጃ ተሰጥቶታል።
ዩንቨርስቲው ይህን ደረጃ ያገኘው U.S. News and WORLD REPORT EDUCATION ከተባለ ተቋም ሲሆን በአካዳሚክ ጥናትና ምርምር ባስመዘገበው ውጤት እና በልሂቃን በተሰጠ ድምፅ እንደሆነ ለማወቅ ችለናል።
@YeneTube @FikerAssefa
ዩንቨርስቲው ይህን ደረጃ ያገኘው U.S. News and WORLD REPORT EDUCATION ከተባለ ተቋም ሲሆን በአካዳሚክ ጥናትና ምርምር ባስመዘገበው ውጤት እና በልሂቃን በተሰጠ ድምፅ እንደሆነ ለማወቅ ችለናል።
@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from YeneTube
HAPPY NEW YEAR!
RJ SHOES presents to you all the latest,variety and catchy brand shoes.
We have all kind of shoes for adults and kids with a fairly affordable price.
👉Adress:-Addis ababa(Gerji mebrat haile)
👉Phone:-+251900628132
:-+251911859996
👉We have a 2 days return policy.
👉Flexible Shoe order with Customers Desire.
👉Delivery to Regional distincts
👉We Are Trustworthy and Best suited for Customers wish.
To Join us on telegram click here👇👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAE3CCBtJE8NBy8ZShA

Start your Journey to Work In Europe Now.
Jawisaro Travel Consultancy has started new registration On Work Visa in Europe
1) Work Visa in Europe And In Canada
⭕️ No requirement
⭕️ Visa within 2 month
⭕️ Monthly salary with over
40,000Birr
2) Student visa In Canada🇨🇦🇨🇦 is also available
With Very very Cheap Agent fee ❗️❗️
Deadline is soon come fast and register. Special Offer for New Graduates
As we always say it is Company with no limitation JUST CONTACT US
+251932516194
+251988058420
Join our Channel @Jah_Travel_Agency

There’s a lot to explore around you. Download Ahun, get the best out of your city!
Now available on the Play Store and App Store!!
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ahun.android
https://apps.apple.com/ke/app/ahun/id1474285014
Join us on telegram
—- https://tttttt.me/Ahun_appc
Follow us on Instagram
https://instagram.com/ahun.app?igshid=ab6oe4ob8485

🤩🤩🤩🤩የምስራች 🤩🤩🤩
በአ.አ በቀላሉ የማይገኙ ፤ ወደ12ሺ ሰዓቶች እና ቦርሣዎች ለትዛዝ ፤ ከ 1ሺ በላይ እቃዎች በ እጃችን መርጠው ይዘዙን ወደ ክልልም እንልካለን
ከታች ባለው ሊንክ ይጎብኙን
👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAENXyUTam6WMV6_hmg

ለሐሮማያ ዩንቨርስቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ!!
የተሻሻለው የተማሪዎች መግቢያ ቀን
📌 October 07, 2019 (መስከረም 26, 2012) Boarding Opens
📌 October 09 & 10, 2019 (መስከረም 28 እና 29, 2012) Registration
📌 October 11, 2019 (መስከረም 30, 2012) Last Date for Late Registration with penalty
📌 October 11, 2019 (መስከረም 30, 2012) First Semester Class Begins
የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ ሬጅስትራር ጽ/ቤት

የእሬቻ ሩጫ ውድድር መስከረም 11 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚካሄድ የኦሮሚያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።
በሩጫ ውድድሩ ላይ ከ50 ሺህ በላይ ሰዎች ይሳተፉበታል ተብሎም ይጠበቃል።ለሩጫው የሚያስፈልገው ቲ ሸርት በፌደራልና በክልሉ የቀረበ ሲሆን፥ በአዲስ አበባም በኦሮሚያ ባህል ማዕከልና በአስሩም ክፍለ ከተሞች ይገኛል ነው የተባለው።የአንዱ ቲ ሸርት ዋጋም 250 ብር ሲሆን፥ ውድድሩን የኦሮሚያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ከዲ ሲ ኢንተርቴይመንት ጋር በጋራ የተዘጋጀ ነው።በሩጫ ውድድሩ ላይ መደበኛ አትሌቶች በሁለቱ ጾታዎች የሚሳተፉ ሲሆን፥ ለአናፊዎቹም የገንዘብ ሽልማት ይበረከትላቸዋል ተብሏል።
ምንጭ: ፋና

በኢትዮጵያ አጠቃላይ የጤና ዘርፍ ወጪ በ2006 ከነበረው 49 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በ2009 ወደ 72 ቢሊየን ብር ከፍ ማለቱን በ7ኛው ብሄራዊ የጤና ወጪ ስሌት የጥናት ውጤት ላይ ይፋ ተደርጓል።ለህክምና ከታካሚዎች ኪስ የሚወጣ ውጪ ደግሞ ከ33 በመቶ ወደ 31 በመቶ የቀነሰ ሲሆን፥ ከመንግስት የሚወጣው ወጪ ደግሞ ከ30 በመቶ ወደ 32 በመቶ ከፍ ብሏል።
@YeneTube @Fikerassefa
@YeneTube @Fikerassefa
ለስሚንቶ ፋብሪካዎች ግብዓት የሚያመርተው አባይ ኢንዱስትሪያል ልማት አክሲዮን ማኅበር በማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ሦስት ከፍተኛ ፈቃዶች ተሰጡት። ድርጅቱ በአማራ ክልል ደጀን ለሚገነባው አባይ ሲሚንቶ ፋብሪካ ግብዓቶችን ያቀርባል ተብሎ ይጠበቃል።
@YeneTube @Fikerassefa
@YeneTube @Fikerassefa
ግብፅ በየዓመቱ 40 ቢሊዮን ሜትሪክ ኪዮብ ውሃ ይለቀቅልኝ በሚል ያቀረበችው ጥያቄ ፍትሓዊ አይደለም ሲሉ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚንስትር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ በመስሪያ ቤታቸው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተናገሩ።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
በፈረንሳይ ገንዘብ ድጋፍ የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ከአደጋ የሚታደገው ፕሮጀክት ዛሬ በይፋ ተጀምሯል፡፡ በፈረንሳይ ባሕልና ቱሪዝም ሚንስትር የተመራ ልዑክ አብያተ ክርስቲያናቱን ሲጎበኝ መዋሉን ኢዜአ ዘግቧል፡፡ በቀጣይ ሳምንታት የተለያዩ ፈረንሳዊያን ባለሙያዎች በቅርሶቹ ላይ ስለተፈጠረው አደጋና ስለሚያስፈልጋቸው ዕድሳት ጥናት ያደርጋሉ፡፡ በሌላ ዜና፣ በኦሮሚያ ክልል የአባ ጅፋር ቤተ መንግሥት ጥገና ተጀምሯል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
የሶማሊያ ጦር 17 የአልሸባብ ታጣቂዎችን ገደለ
በሶማሊያ በተደረገው ዘመቻ 17 የአልሸባብ ታጣቂዎች መገደላቸውን የሶማሊያ ሰራዊት አስታውቋል፡፡
የሰራዊቱ አዛዥ ጄኔራል ጌን ኦዳዋ ዩሱፍ ራጌ 15 ታጣቂዎች በበደቡባዊ የታችኛው ጁባ ክልል መገደላቸውንና የተቀሩት 2ቱ ደግሞ በማዕከላዊ ሂራን አካባቢ መገደላቸውን ለሀገሪቱ ሚዲያ ገልጸዋል ፡፡
የመንግስት ሰራዊት በአልሸባብ ይዞታዎች ላይ በተለያየ ወቅት በከፈታቸው ዘመቻዎች በርካታ አሸባሪዎች ላይ ጉዳተ ማድረሱም ተገልጿል፡፡
በስፍራው የአየር ጥቃት በመፈፀም የሚታወቀው የአሜሪካ ወታደራዊ ዕዝ በበኩሉ ዛሬ በፈፀመው ጥቃት 2 ታጣቂዎች መገደላቸውን ገልጿል።
የሶማሊያ ወታደራዊ ኃይል እና ሌሎች አጋር ኃይሎች በአልሸባብ ታጣዊች ላይ እርምጃ እየወሰዱ ነው።

በመከላከያ ካምፕ ላይ በተወረወረ ቦምብ አንድ ሰው ሲገደል በርካቶች ቆሰሉ!
በምዕራብ ወለጋ መንዲ ከተማ በሚገኝ የሃገር መከላከያ ሠራዊት ካምፕ ላይ የተወረወረ ቦምብ አንድ ሰው ሲገድል በርካቶችን አቁስሏል። የመንዲ ከተማ የሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለሙ ጉዲና ለቢቢሲ እንደተናገሩት ጠዋት የተወረወረው ቦምብ የአንድ ሰው ህይወት ከመቅጠፉም በላይ በርካቶችን አቁስሏል።
የመንዲ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር አዳም ኦልጂራ "በቅድሚያ ሶስት ሰዎች ቆስለው ወደ ሆስፒታላችን መጡ። ከዚያ ደግሞ ህይወቱ ያለፈ ሌላ ሰው መጣ" በማለት ይናገራሉ። "ህይወቱ ያለፈውም ሆነ ጉዳት የደረሰባቸው ከቦምብ ፍንጣሪ ይመስላል" ያሉት ሜዲካል ዳይሬክተሩ ቆስለው ወደ ሆስፒታሉ የመጡት ህክምና ተደርጎላቸው ከሆስፒታል እንዲወጡ ተደርጓል።
ከቦምብ ፍንዳታው ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ሥር የዋለ ተጠርጣሪ እንዳለ የተጠየቁት አቶ አለሙ "እስካሁን አልታወቀም። እያጣራን ነው።'' ሲሉ መልሰዋል። በምዕራብ ወለጋ የምትገኘው የጉሊሶ ከተማ ከንቲባ አቶ አበበ ተካልኝ እሁድ ዕለት ማታ በመኖሪያ ቤታቸው ደጃፍ ላይ በታጣቂዎች መገደላቸው ይታወሳል።
ምንጭ፦ ቢቢሲ

ጥንቃቄ ይደረግ!!
የላይኛው ቆቃ እና ቀሰም ግድቦች ከፍተኛ የውሃ መጠን እየለቀቁ በመሆኑ ህብረተሰቡ እንዲጠነቀቅ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አሳሰበ።
በአዋሽ ተፋሰስ ዙሪያ ከፍተኛ የዝናብ ውጥረት በመኖሩ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የዉሀ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አሳስቧል።
የላይኛው የቆቃ ግድብ በሰከንድ 350 ሜትር ኪዩብ ውሃ እየለቀቀ ሲሆን የታችኛው ቀሰም ግድብ ደግሞ በሰከንድ 150 ሜትር ኪዩብ ውሃ እየለቀቀ ነው ተብሏል።
ሚንስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ እንዳሉት ግድቦቹ መልቀቅ ከሚገባቸው ዉሀ በላይ እየለቀቁ በመሆኑ በወንዞቹ ላይ ከፍተኛ ሀይል እየፈጠረ ነው የጎርፍ ስጋትም ሊኖር ስለሚችል ህብረተሰቡ ጥንቃቄ ማድርግ እንደሚኖርበት ተንግረዋል።
በአዋሽ በተለይ በታችኛው ተፋሰስ ዞን 3 ውስጥ በአሚባራ፣ዱለቻ፣ገላሎ፣ ገዋኔ እና አዋሽ ፈንታሌ፣ እንዲሁም በኦሮሚያ በኩል በምስራቅ ሸዋ አዳማ ፣ፈንታሌ እንዲሁም በአርሲ በመርቲ እና ጀጁ ወረዳዎች በወንዝ አካባቢ የሚኖር የህብረተሰብ ክፍሎች ለሰው ህይወት እና ለንብረት ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ሚንስትሩ አስጠንቅቀዋል።
ምንጭ:- Ethio FM

ራይድ ታክሲ ይቁም ብሎ ከከንቲባው ፅህፈት ቤት በዚህ ጉዳይ ያነጋገረን ያገኘንም የለም።
በተዘዋዋሪ ለማስቆም ሙከራዎች እየተደረገቡን ነው። ሳምራዊት ፍቅሩ የራይድ ስራ አስኪያጅ እንደነገረችኝ ሲል የካፒታል ጋዜጣ አዘጋጅ ተስፋዬ ገነት በገፁ ላይ አስፍሯል።
#Ride
@YeneTube @Fikerassefa
በተዘዋዋሪ ለማስቆም ሙከራዎች እየተደረገቡን ነው። ሳምራዊት ፍቅሩ የራይድ ስራ አስኪያጅ እንደነገረችኝ ሲል የካፒታል ጋዜጣ አዘጋጅ ተስፋዬ ገነት በገፁ ላይ አስፍሯል።
#Ride
@YeneTube @Fikerassefa
👍1
ጥንቃቄ ይደረግ ❗️❗️
በተለያዩ ክልሎች የጎርፍ አደጋዎች መድረሳቸውን ኮሚሽኑ አስታወቀ
በኦሮሚያና አፋር ክልሎች በሚገኙ አንዳንድ አካባቢዎች የጎርፍ አደጋ መድረሱን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የጎርፍ አደጋው በደረሰባቸው አካባቢዎች ከ1 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ይፈናቀላሉ ተብሎ እንደሚጠበቅም ኮሚሽኑ አስታውቋል፡፡
በአደጋው ለሚፈናቀሉ የሚሆን የቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አቶ ደበበ ዘዉዴ ለኢቢሲ ተናግረዋል፡፡
አደጋ ከተከሰተ 72 ሰዓት ከመሆኑ በፊት ድጋፍ ማቅረብ የኮሚሽኑ ስራ መሆኑን የገለጹት አቶ ደበበ አደጋዉ የደረሰባቸዉ አካባቢዎች ድጋፍ ያስፈልገኛል ብለዉ ሲጠይቁን ድጋፍ እናደርጋለን ብለዋል፡፡
በአሁኑ ወቅትም በአፋር ክልል የጎርፍ አደጋዉ ተጠቂ በሆኑት አካባቢዎች የኮሚሽኑ ሰራተኞች ተሰማርተዉ የደረሰዉን አደጋ መጠን በመለየት ሂደት ላይ መሆናቸዉን ኃላፊዉ ተናግረዋል፡፡

በትግራይ ክልል የተነሱ የወረዳ መዋቅር ጥያቄዎች!
በትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ለዓመታት ሲነሱ የቆዩ 'በወረዳ ደረጃ እንደራጅ' የሚሉ የሕዝብ ጥያቄዎች ተገቢው ምላሽ ባለማግኘታቸው መቸገራቸዉን ቅሬታ አቅራቢዎች ተናገሩ፡፡ የክልሉ መንግስት በበኩሉ ሳይንሳዊ ጥናት በማካሄድ የሕዝቡን ጥያቄዎች ለመመለስ በሂደት ላይ መሆኑን ይገልፃል፡፡
በትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ለዓመታት ሲነሱ የቆዩ 'በወረዳ ደረጃ እንደራጅ' የሚሉ የሕዝብ ጥያቄዎች ተገቢው ምላሽ ባለማግኘታቸው መቸገራቸዉን ቅሬታ አቅራቢዎች ተናገሩ፡፡ የክልሉ መንግስት በበኩሉ ሳይንሳዊ ጥናት በማካሄድ የሕዝቡን ጥያቄዎች ለመመለስ በሂደት ላይ መሆኑን ይገልፃል፡፡ ተደረገ በተባለው ጥናት 17 አዳዲስ ወረዳዎች የሚዋቀሩ ሲሆን ከዚህ በፊት ይሰራበት የነበረው የዞን አስተዳደር እርከን ሙሉ በሙሉ እንዲቀር ይደረጋል ተብሎአል።
Via DW

ግብፆች «የኅዳሴ ግድብ በየአመቱ 40 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውሐ የመልቀቅ ስምምነት እንዲደረስ ይፈልጋሉ። ይኸ ደግሞ ተገቢ አይሆንም። ያንን ያህል ውሐ ወደ ታች የማስተላለፍ ግዴታ ልንስማማ አንችልም»
የውሃ መስኖና ኢነርጂ ምኒስትር ስለሺ በቀለ
ግብጽ የአስዋን ግድብ የውሐ መጠን ከ165 ሜትር በታች ከወረደ ታላቁ የኅዳሴ ግድብ ውሐ በመልቀቅ ብቻ እንዲወሰን ጥያቄ ማቅረቧን ያረጋገጡት ምኒስትሩ ስለሺ በቀለ «ይኸ አይነት ጥያቄ ተገቢ አይደለም» ሲሉ ተቀባይነት እንደሌለው ተናግረዋል።
Via Eshete Bekele