YeneTube
117K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.88K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ያወጣውን የስራ ማስታወቂያ ተከትሎ በአዲስ አበባ ከተማ የታየ ታላቅ ሰልፍ።

#ናትናኤል
@Yenetube @Fikerassefa
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ - #ናትናኤል

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪወችን ወደመጡበት ስፍራ ለመመለስ 69 የህዝብ አውቶቢሶችን እና ከ 27 በላይ አብረው የሚጓዙ አስተባባሪ ሰራተኞን አሰማርቷል ፡፡

አውተብሶቹ በሚመለሱበት ወቅት በመዳረሻቸው ላይ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ያሉ ተማሪዎችን እንደሚመልሱ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለክልል ዩኒቨርሲቲዎች አሳውቋል፡፡

የራስን ጤና መጠበቅ የቤሰብን ፤የአካባቢን መጠበቅ ነውና በምትሄዱበትና፤ በምትቀላቀሉበት ማህበረሰብ ውስጥ የኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19) ወረርሽን እንዳይሰራጭ በመከላከል እና በማስተማር የበኩላችሁን ድርሻ እንዲትወጡ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡
@Yenetube @Fikerassefa