በባሕር ዳር ከተማ በግለሰብ ቤት 19 ሽጉጥና 1 ክላሽንኮቭ በቁጥጥር ስር ዋለ
በባሕር ዳር ከተማ ጣና ክፍለ ከተማ በአንድ ተከራይ ግለሰብ ቤት ውስጥ 19 ሽጉጥና አንድ ክላሽንኮቭ ከመሰል 3 ሺህ 427 ጥይት ጋር በቁጥጥር ስር ዋለ።
የጦር መሳሪያዎቹ የተገኙት በህብተረተሰቡ ጥቆማ እንደሆነም ተገልጿል፡፡
ምንጭ፡- አብመድ
@YeneTube @FikerAssefa

የቀድሞው ማዕከላዊ እሥር ቤት ለጉብኝት ተከፈተ።
የቀድሞው ማዕከላዊ እሥር ቤት ዛሬ ለጉብኝት ክፍት ተደረገ። ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጳጉሜን 4 ቀን 2011 ዓ. ም. እሥር ቤቱ ለሕዝብ እይታ ክፍት እንደሚሆን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አስታውቋል።ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ይፈፀምበት ነበር የሚባለው ማዕከላዊ እሥር ቤት፤ ጳጉሜን 5 ቀን 2011 ዓ. ም. የሚከበረውን የፍትህ ቀን ምክንያት በማድረግ ለሕዝብ እይታ ክፍት መደረጉንም የጠቅላይ አቃቤ ሕግ አስታውቋል።የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ፕሬዘዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ እሥር ቤቱን ጎብኝተዋል።
ምንጭ: ቢቢሲ

የቀድሞው የግብፅ ፕሬዝዳንት መሃመድ ሙርሲ ልጅ በልብ ህመም መሞቱ ተገለፀ።
የቀድሞው የግብፅ ፕሬዝዳንት መሃመድ ሙርሲ ልጅ አብዱላህ ሙርሲ በካይሮ ኦሲስ ሆስፒታል መሞቱ ተገልፀ። መንግስትን በመተቸት የሚታወቀው እና በሃያዎቹ አጋማሽ የዕድሜ ክልል የሚገኛው ትንሹ የሙርሲ ልጅ በካይሮ ደቡብ ምዕራብ በሚገኘው ሆስፒታል መሞቱን ነው የተገለጸው፡፡የሙርሲ ቤተሰቦች የአብዱላህ ሞት ያረጋገጡ ሲሆን የአገሪቱ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይ እስከ አሁን ያለው ነገር የለም፡፡መሃመድ ሙርሲ በፕሬዝዳንት አብዱል ፈታ አልሲሲ በሚመራው ወታደራዊ አስተዳደር ከስልጣን መውረዳቸውን ተከትሎ ጉዳያቸውን በፍርድ ቤት እየተከታተሉ በነበረበት ወቅት ባለፈው ሰኔ ህይዎታቸው ማለፉ የሚታወስ ነው፡፡
ምንጭ:አልጀዚራ/ድሬትዩብ

በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ወሊሶ ወረዳ በአራት ቀበሌዎች በረዶ ቀላቅሎ የጣለው ዝናብ በ200 ሔክታር መሬት ላይ የተዘራ አዝዕርት ሙሉ በሙሉ በማውደሙ 450 አርሶ አደሮች ለችግር መጋለጣቸው ተገለፀ፡፡
የወረዳው የአደጋ ስጋት ፅ/ቤት አርሶ አደሮቹን ለማቋቋም እየሰራ መሆንን አስታቋል፡፡የፅ/ቤቱ ምክትል ሀላፊ አቶ ግርማ ሙሉጌታ በወረዳ የአሌ ኮያ፣ደሴ ጀቦ፣በሮ በበሊና ሰንቀሌ አሌ ማሪያም ቀበሌዎች በረዶና ንፋስ ቀላቅሎ የጣለው ዝናብ የአርሶ አደሮችን ሰብል ሙሉ በሙሉ በማውደሙ አፋጣን ድጋፍ እንደሚያስፈለጋቸው ተናግረዋል፡፡ከአደጋ ስጋት ኮሚሽን ጋር በመተባበር አርሶ አደሮቹን በአፋጣን እንደሚዶጉሙ የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የአደጋ ስጋት ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ አለማየሁ ሽፈራ መገናገራቸውን OBN ዘግቧል፡፡

ለአቅመ ደካሞችና የህክምና ወጪ መሸፈን ለማትችሉ የሀዋሳና በአከባቢዋ የምትገኙ የነፃ ህክምናና የምክር አገልግሎት!
#Share
የሀዋሳ የኒቨርሲቲ መጪውን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ በሀዋሳና አካባቢው ለሚገኙ አቅመ ደካማ ሰዎችና የህክምና ወጪያቸውን መሸፈን ለማይችሉ የህብረተሰብ ክፍሎች ነፃ ህክምናና የምክር አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በመሆኑም ጳጉሜ 2 ቀን 2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 – 10፡00 ሰዓት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ዩኒቨርሲቲያችን ጥሪ ሲያደርግላችሁ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማዋል፡፡
(Office of External Relations and Communication, OERC)

የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጪው አመት አዲሱን የከፍተኛ ትምህርት ሥርዓተ ትምህርትን ተግባራዊ ያደርጋሉ ተባለ፡፡
ተቋማቱ ይህንኑ አውቀው ዝግጅት እንዲያደርጉም የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል፡፡ይህንን የሰማነው ሚኒስቴሩ በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ከግል ተቋማት ባለሀብቶችና ተወካዮች ጋር ሲመካከር ነው።በመድረኩ የተገኙት ፕሮፌሰር ሒሩት ወልደማርያም ተቋማቱ ወቅታዊነቱንና ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት መስጠት ይኖርባቸዋል ብለዋል፡፡የሰለጠነና ብቃት ያለው የሰው ሀይል እንዲኖር ጥራትና አግባብነቱን የጠበቀ ትምህርት ማዳረስ አማራጭ የሌለውና ለነገ የማይባል እንደሆነም ተነግሯል፡፡ከአሁን በኋላ ባለሀብቶች የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ላይ ከፍተኛ ድርሻ እንዲኖራቸው ይደረጋል መባሉንም ሰምተናል፡፡ይሁን እንጂ አሁን ያለው የግል ከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ በርካታ እንከኖች ያሉበት ነው ተብሏል፡፡
ያለ በቂ ቤተ ሙከራ ተቋማትን መክፈት፣ ለተማሪ ተኮር ትምህርት ትኩረት አለመስጠት፣ ለተማሪዎች ያልተገባ ውጤት መስጠትና የሚሰጡ ትምህርቶችን በተግባር አለመደገፍ ከተለዩት እንከኖች መካከል ይገኙበታል፡፡
በሌሎች አገራት የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከመንግስት ይልቅ ተመራጭና ውጤታማ ናቸው ተብሏል፡፡ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ከዚህ በተቃራኒ እንደሆነ ተነግሯል፡፡ በመሆኑም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በርትተው ሊሰሩ ይገባል ተብሏል፡፡
Via Sheger

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ጋር ተወያዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጋር ዛሬ ጳጉሜን 1 ቀን 2011 ዓ.ም በቢሯቸው ተወያይተዋል።የቤተ ክርስቲያኒቱ ቅዱስ ሲኖዶስ ባቀረበው ጥያቄ መሠረት በተደረገው ውይይት ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከለውጡ ወዲህ መንግሥት ቤተ ክርስቲያንን በተመለከተ ያለውን አቋምና ያከናወናቸውን ተግባራት አውስተዋል። ብጹእ ወቅዱስ አቡነ ማትያስና ሌሎችም ሊቃነ ጳጳሳት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ወደ ሥልጣን ከመጡ ወዲህ ለሀገርና ለቤተ ክርስቲያን የተከናወኑ በጎ ተግባራትን በመዘርዘር ምስጋና አቅርበዋል።በለውጡ ሂደት እያጋጠሙ ያሉ ፈተናዎች በውይይቱ የተነሡ ሲሆን፥ በአንዳንድ አካላት እየተፈጸሙ ያሉ ጥፋቶችን በማንሣት ጳጳሳቱ ለጠቅላይ ሚኒስትር አቅርበዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩም የእርሳቸውም ሆነ የመንግሥታቸው ፍላጎት የተጠናከረች፣ ለሀገር ግንባታ የሚቻላትን ሁሉ የምታደርግና አንድነቷ የተጠበቀ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን ማየት መሆኑን ገልፀዋል።የኢትዮጵያ የእምነት ተቋማት መጠናከርና አንድ መሆን ጥቅሙ ለእምነት ተቋማቱ ብቻ ሳይሆን ለሀገር ጭምር መሆኑንም ተናግረዋል።የቀረቡት ችግሮች በለውጥ ውስጥ ካጋጠሙት ተግዳሮቶች መካከል መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያነሡ ሲሆን፥ ዓይነታቸው ቢለያይም የተለያዩ የእምነት ተቋማት በለውጡ ሂደት ፈተና አጋጥመዋቸዋል፤ በመሆኑም ዕንቅፋት የሚፈጥሩትን አካላት መታገል ያለብን በጋራ ነው ብለዋል።
የቀረቡትን ችግሮች በዝርዝር በማጥናትና በየደረጃው ካሉ አመራሮች ጋር በመነጋገር በጋራ እንደሚፈቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽ ሰጥተዋል። በሀገር ላይ የሚደርሱ ጥፋቶች በሁሉም ላይ የሚደርሱ በመሆናቸው መንግሥትና የእምነት ተቋማት በጋራ በመሥራት መፍታት እንዳለባቸው ገልፀዋል። በመጨረሻም የተፈጠሩትን ችግሮች የጋራ በማድረግ የቤተ ክርስቲያኒቱን አንድነትና ክብር በጠበቀ መልኩ በጋራ ለመፍታት ከስምምነት ላይ መደረሱን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል።
Via:-FBC
@Yenetube @FikerAssefa

የለኩ የእኔም ለወገኔ የበጎ አድራጎት ማህበር ጷግሜን በመልካምነት በማለት ዛሬ እና ነገን ማለትም ጷግሜ አንድ ና ሁለት ከስጦታዎች ሁሉ የላቀው ስጦታ የደም ስጦታነው በሚል መሪ ቃል የደም ልገሳ በማረግ ላይ ይገኛል።
Via:-Abex
@YeneTube @Fikerassefa
Via:-Abex
@YeneTube @Fikerassefa
#አስቸኳይ_መልእክት
ቀብር - ዛሬ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በ9፡ 00 ሰዓት ይፈጸማል
ይህንን መልእክት ሼር በማድረግ ለአገር እና ለሕዝብ አድርሱ፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
ቀብር - ዛሬ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በ9፡ 00 ሰዓት ይፈጸማል
ይህንን መልእክት ሼር በማድረግ ለአገር እና ለሕዝብ አድርሱ፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ነገ መግለጫ ይሰጣል፣ ከትናንት ጀምሮ ስብሰባ ላይ እንደነበሩ የሚታወቅ ሲሆን መግለጫውም የስብሰባውን ይዘትና አቋም ይገልፃል ተብሎ ይጠበቃል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
በምስሉ የምትመለከቱ ዛኪር ኢብራሂም በቀን 24/12/2011 ልዩ ቦታው ደብረ አባይ አግማስ ዉሀ አካባቢ ከቀኑ በ4:00 ቀይ ሱሪ እርሳስ ከለር ሹራብ ለብሶ እንደወጣ አልተመለሰም ይህንን ልጅ ያየ ወይም ያለበትን ቦታ የሚያቅ ካለ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ስልክ ቁጥሮች ደውለው ቢያሳውቁን ወረታ ከፋይ ነን ይላሉ ቤተሰቦቹ።
09-20-59-43-00
09-12-05-86-60
09-20-59-43-00
09-12-05-86-60