ከሰኔ 15 ግድያ ጋር በተያያዘ ኤልያስና ገብሩና ስንታየኹ ቸኮልን ጨምሮ 22 እስረኞች በመታወቂያ ዋስ ከእስር እንዲፈቱ መወሰኑን #እስክንድር_ነጋ አሁን ገልፃልኛል። "ስንታየኹ ደውሎ የመታወቂያ ዋስ ተብለናል ስላለኝ ወደዛው እየሄድኩ ነው" ብሎኛል።
ስትል ናፍቆት እስክንድር አስታውቃለች
@Yenetube @FikerassefaFikerassefa
ስትል ናፍቆት እስክንድር አስታውቃለች
@Yenetube @FikerassefaFikerassefa