YEHA Engineering & interior design Plc.
621 subscribers
429 photos
20 videos
271 links
YEHA
engineering | interior design | Training | finishing work.
0975404374/@YEHAEngineering
🌐 yehaengineeringplc.com
Download Telegram
#ትክክለኛ_የኢንቴሪየር_ዲዛይን_ካምፓኒ
#ለመምረጥ_የሚያስችሉ_5_መሰረታዊ
#መስፈርቶች
1, Portfolio፡ ከዚህ ቀደም በድርጅቱ ከተሰሩ ስራዎች እርስዎ ከሚፈልጉት የዲዛይን ሃሳብ ጋር አብሮ የሚሄድ ስራ መሰራቱን ማየት።
2, የስራ ልምድ፡ ድርጅቱ ከዚህ ቀደም ምን ምን አይነት ፕሮጀክቶች ላይ ተሳትፏል የሚለውን መለየት (residencial, commercial, office.......)።
3, እውቅና፡ ከዚህ ቀደም በድርጅቱ ያሰሩ ሰዎች የሰጧቸውን ምስክርነቶችን ማየት (testimonials)።
4, የስራ አካሄድ እና ተግባቦት፡ የድርጅቱ የስራ ሂደት ለደንበኞች ግልጽ እና ምቹ መሆኑን ማረጋገጥ።
5, የክፍያ ሁኔታ፡ ድርጅቱ አግባብነት ያለው እና ግልጽ የሆነ የፍያ አካሄድ እንዳለው ማረጋገጥ።

#እንዲህ_አይነቱን_ካምፓኒ_ማግኘት_ከፈለጉ_እኛ_አለንልዎ። #ይደውሉልን 👉  0993749494

👩‍🦽👩‍🦯🏃🏃‍♀️Come and learn more

ከወደዱት 👍 እና share ማድረግ አይርሱ

#tipsoninterior #finishingwork
#homeinteriordesign
#Inspirations #architecture

ይከተሉን👉 Telegram | Instagram | Facebook | LinkedIn | Twitter | Tumblr

🌐 http://yehaengineeringplc.com

#Address:- ፌዛክ የገበያ ማዕከል 7th Floor, #701, Liberia St.Lideta Subcity, Addis Ababa, Ethiopia.

"Let's walk what we talk!