YEHA Engineering & interior design Plc.
623 subscribers
429 photos
20 videos
271 links
YEHA
engineering | interior design | Training | finishing work.
0975404374/@YEHAEngineering
🌐 yehaengineeringplc.com
Download Telegram
#ቤትዎን_በዘርፉ_በቂ_እውቀት_በጨበጡ_ባለሙያዎች ማሰራት ለምን እንደሚያስፈልግዎ ያውቃሉ?

💫 ለደህንነት አስተማማኝ የሆነ ስራ ለመስራት የሚያስችሉ መሰረታዊ የዲዛይን መርሆችን የተማሩ እና ተግባራዊ እውቀት ያላቸው ባለሙያዎች በመሆናቸው

💫 በሚያዳብሩት የስራ ልምድ ምክንያት በስራ ወቅት እና በዲዛይን ላይ ለሚያጋጥሙ እክሎች አፋጣኝ መፍትሄ በማስቀመጥ ስራዎች በታቀደላቸው ጊዜ የማጠናቀቅ ክህሎት ስላላቸው

💫 ጥራት ያላቸው እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያቀርቡ ብዙ ደንበኞችን ስለሚያውቁ እና በሙከራ (try and error) ሳይሆን እቅድ ተኮር ስራ በመስራት ደንበኞችን ካላስፈላጊ ወጪ ስለሚጠብቁ

💫 የዘመኑን መልክ የተከተለ ፤ ለአጠቃቀም ምቹ እና ለዕይታ ማራኪ የሆነ ፤ የደንበኞች ፍላጎት እና ሁኔታን መሰረት ያደረገ ፤ ለዘመናት አስተማማኝ የሆነ ስራ የመስራት አቅም በማዳበር ለሚሰሩት ስራ ጥራት አስተማማኝነት ስላላቸው

#ለዚህም_እኛ_አለንልዎ_አሁኑኑ_ይደውሉልን

0993749494, 0931889226

Telegram | Instagram | Facebook | LinkedIn | Twitter | Tumblr

🌐 http://yehaengineeringplc.com

#Address:- ፌዛክ የገበያ ማዕከል 7th Floor, #701, Liberia St.Lideta Subcity, Addis Ababa, Ethiopia.

"Let's walk what we talk!
👍4👏1