ምንም ምርጫ የለም
ነገር ግን ፀፀት ብቻ
ትርጉም ኢስማኢል አህመድ
በአንድ ወቅት ላይ የሆኑ ቡድኖች በማታ ጉዞ ላይ ሳሉ ድንጋያማ በሆነ ቦታ ላይ አንድ ጥሪ ከሰማይ አስተጋባ ሁላቸውም ድንጋይ ከመሬቱ እንዲ ያነሱ በተጨማሪም ያነሳም ያላነሳም ደሞ እንደሚፀፀት በማከል። ሰዎቹም ተደናገጡ እንዴት እንዲህ ሊሆን ይችላል እንዴት ሁለቱም ያነሳም ያለነሳም ሊፀፀት ይችላል ብለው አሾካሾኩ ። ከዚያም ከፊሎቹ ዝም ብለው ሲያነሱ ከፊሉቾ ደሞ ዝም ብለው ሳያነሱ ጉዟዋቸውን ቀጠሉ...።
ሁለም ጉዞዋቸውን ጨርሰው ወደየ ቤቶቻቸው ሲደርሱ የያዙት ድንጋይ ወደ ዳይመንድነት ተለወጥ በመገረም ሁለቱም ይፀፀቱ ጀመር ያነሱት ምን ነበረበት ቆይ በብዛት አንስተን ቢሆን ኖር ትርፋማ እንሆን ነበር ሲሉ ያላነሱት ደሞ ምን አለበት እኛም እንደ ነሱ አንስተን ቢሆን ኖሮ ብለው ይፀፀቱ ጀምር ነገር ምን ሊያደርግላቸው መፀፀታቸው ምንም ሊፈይዳቸው አልቻለም ።
እና ውድ ወንድሞቼ እና እህቶቼ ነገ በየውሙል ቂያ ስራ በሚመዘንበትና ከፊሉ ወደ ጀነት ከፊሉ ወደ አዛብ በሚገባበት ቀን እንዲህ ሲሉ ሁለቱም ይፀፀታሉ እነዚያ በዱንያ እያሉ ጊያቸውን በማይጠቅም ነገር ሲያባክኑና ሲያሳሉፉ የነበሩት የጀነት ሰዎችን እያዩ ምን አለበት ጊዚያችንን መልካምን ስራ በመስራት ባሳለፍን ኖሮ ይላሉ። እነያ ጀነት የገቡት ደሞ በጀነቱ ከነሱ የባላይ ደረጃን የተቆናጠጡትን እያዩ ምን አለበት በጊዚያችን መልካምን ስራ በእጥፍ ድርብ አብዝተን ሰርተን ቢህሆን ኖር ይላሉ ። ያው ግን መፀፀቱ ምን ሊፈይድ
#አሁን ጢና እያለህ ስራ #ጊዜ እያለህ ተጠቀምበት #ሂውትህን ተጠቀምበት
#ሀብትህን ተጠቀምበት # ወጣትነትህ ተጠቀምበት እነዚህን ሁሉ ነገሮች ተጠቀምባቸው ሳታጣቸው
share ያርጉ ይቀላቀሉን
👇
https://tttttt.me/ya_Allah_maran

ያ አላህ ማረን ቱዩብ
#ዛሬ_ማታ 3:00 ይላ የመጨረሻው ዙር ይካሄዳል እንዳያመልጦ ይሳተፉ #ይመልሱ_ይሸለሙ አስተያየትና ሀሳብ ካሎት @EsmaelIbnuAhmed
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራቹ #የይመልሱ_ይሸለሙ
#ተሳታፊዎች_አላህ_ካለ_ዛሬ ማታ የመጨረሻው -ዙር ውድድር_ይሆናል
#ማታ_2:00_ላይ ይለቀቃል መልስ ማብቂያውም እንደ ተለምዶ 5:00 ማታ ላይ ይሆናል ።
#እንዳያመልጦ ይሳተፉ #ይመልሱ_ይሸለሙ
አስተያየትና ሀሳብ ካሎት
@EsmaelIbnuAhmed
#የመስልሱ ይሸለሙ
የሽልማት ዝርዝር
#1ኛ እስከ 3ኛ ደረጃ ለወጡ
የቤት የግርግዳ ካሊዮ ግራፊ
#ያሉበት ቦታ እናደርሳልን
#4ኛ 500 ሜጋባይት
#5ኛ 250 ሜ.ጋ
#6ኛ 145 ሜ.ጋ
#7ኛ 70 ሜጋ
የyou Tube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ👇
https://m.youtube.com/channel/UCaBJnwghDup7wt0cFRWaaiw
የfacebook #page like ያርጉ
👇👇👇👇👇
http://www.facebook.com/yaAllahmarantube
የቴሌግራም ቻናላችንን join ይበሉ
👇👇
@ya_Allah_maran

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
1,በቁርኣን ውስጥ ለራሱ ሰላምታ የሰጠው ነብይ ማን ነው
A.ነቢዩህ ኢብራሂም
B, ነቢዩላህ ዘከሪያ
C,ነቢዩላህ ዒሳ
D, ነቢዩላህ ኢስማኤል
2,ከዓለም ብዙ ቁጥሮች ያላቸው ላሞች የሚገኙበት ገርአ ማን ነው
A, ኢትዮጵያ
B, ጀርመን
C, ጣሊያን
D, ህንድ
3,በዓለም ብዙ ቁጥር ያላቸውን መኪናዎች የምትሸጠው አገር ማን ናት?
A,ኮሪያ
B, አሜሪካ
C, ጃፓን
D, ቻይና
4, በቁርአን የተጠቀሱ ህልመኞች ስንት ናቸው
A, 7
B, 8
C, 9
D,6
5,መላዋ ምድር ፅዱ መስገጃ የተደረገችለት ነብይ ማን ነው?
A, ነቢዩላህ ሙሳ ዐ.ሰ
B, ነቢዩላህ ኢብራሂም ዐ.ሰ
C, ነቢዩላህ ነህ ዐ.ሰ
D, ነቢዩላህ ሙሐመድ ሰዐወ
6,ነቢዩ ሰዐወ በሰባተኛው ሰማይ ያዩት ማንን ነበር?
A,ነቢዩላህ ሙሳ ዐ.ሰ
B,ነቢዩላህ ኢብራሂም ዐሰ
C,ነቢዩላህ ነህ ዐ.ሰ
Dነቢዩላህ ያህያ ዐ.ሰ
7,በጠና ሕመም የማቀቀ ነቢይ ማን ነዎ
A,ነቢዩላህ ሙሳ ዐ.ሰ
B,ነቢዩላህ ኢብራሂም ዐ.ሰ
C,ነቢዩላህ ነህ ዐ.ሰ
D, ነቢዩላህ አዪብ ዐ.ሰ
8, ብቸኛው አይነ ስውር ልያየው የሚችለው ነገር ምንድ ነው?
9, ክንፉ አጭር አንገቱ ረዥም ሰውነቱ ግዙፍ የሆነ ወፍ ማን ነው?
10 ከነቢያት መካከል ከማጅራቱ ጀርባው ላይ የነቢይነት ማረጋገጫ የታተመበት ነብይ ማን ነው?
#መልስ መስጫ
👇👇👇👇👇
@EsmaelibnuAhmed
@Zulibijadegn
☝☝☝☝☝
#ማሳሰቢያ
#ሙሉ ስም
#አድራሻ
#ስልክ ቁጥር አይርሱ አደራ
#መልሶችን መላካቹን አትርሱ ሕጉን ተከተሉ መልስ መስጫው ማብቂያ 5:00 pm
👇👇👇👇👇
@ya_Allah_maran
☝☝☝☝☝☝☝

1,በቁርኣን ውስጥ ለራሱ ሰላምታ የሰጠው ነብይ ማን ነው A.ነቢዩህ ኢብራሂም B, ነቢዩላህ ዘከሪያ C,ነቢዩላህ ዒሳ D, ነቢዩላህ ኢስማኤል 2,ከዓለም ብዙ ቁጥሮች ያላቸው ላሞች የሚገኙበት ገርአ ማን ነው A, ኢትዮጵያ B, ጀርመን C, ጣሊያን D, ህንድ 3,በዓለም ብዙ ቁጥር ያላቸውን መኪናዎች የምትሸጠው አገር ማን ናት? A,ኮሪያ B, አሜሪካ C, ጃፓን D, ቻይና 4, በቁርአን የተጠቀሱ ህልመኞች…
ሳአት አልቋል
#የመጀመርያው #የይመልሱ_ይሸለሙ_ውድድር ይህን ይመስል ነበር
ለተሳተፋቹ አላህ ከይጀዛቹን ይክፈላቹ
ጥሩ ትምህርት እንዳገኛቹበት ተስፋ እናረጋለን
አላህ ካለ #ነገ_ደረጃ የምናሳውቅና ሻማቱንም በቃላችን መሰረት ከ1-7 ለወጡን ይምናደር ይሆናል
#ይመልሱ_ይሸለሙ😊😍

[قُلِ ٱللَّهُمَّ مَٰلِكَ ٱلْمُلْكِ تُؤْتِى ٱلْمُلْكَ مَن تَشَآءُ وَتَنزِعُ ٱلْمُلْكَ مِمَّن تَشَآءُ وَتُعِزُّ مَن تَشَآءُ وَتُذِلُّ مَن تَشَآءُ بِيَدِكَ ٱلْخَيْرُ إِنَّكَ عَلَىٰ كُلِّ شَىْءٍ قَدِيرٌ]
[آل عمران:26]
(ሙሐመድ ሆይ!) በል፡- «የንግስና ባለቤት የኾንክ አላህ ሆይ! ለምትሻው ሰው ንግሥናን ትሰጣለህ፡፡ ከምትሻውም ሰው ንግሥናን ትገፍፋለህ፡፡ የምትሻውንም ሰው ታልቃለህ፡፡ የምትሻውንም ሰው ታዋርዳለህ፡፡ መልካም ነገር ሁሉ በእጅህ (በችሎታህ) ነው፤ አንተ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነህና፡፡»

#የይመልሱ_ይሸለሙ ለአንድ ወር በተደረጋው የጥያቄና መልሱ ውድድር ላይ ተሳትፈው ያሸነፉት ስም
😊🏆 አሸናፊዎች ደረጃ 🏆
የዚህ ውድድር አጠቃላይ አሸናፊዎች
1,,#ነቢሐት ሙሐመድ
ከ መሳለምያ =37
2ኛ #ኢማን ባህጃ ከ አዲስ ከተማ መሳለምያ =33
3ኛ#ሐናን ከድር አአ=32
4ኛ #ዳህባ ሲራጅ
ከባሌ ጎባ =31
5ኛ#ተሚማ አ ረሂም
ከአ.አ=28
6,#ከሪመን ኑር
ከ ደሴ =25
7,#ካሊድ አህመድ አገር
ከሚሴ= 25
8,#ያሲን ከማል ሻሸመኔ =24
9,#ኢማን አህመድ አዳማ =23
10,#ፎዚያ አደም አስኮ =19
🏆እንኳን ደስ አላሹ ✍
#ተክቢር📢 😊 አላሁ አክበር
#ያው በቃላችን መሰረት ከ4-7 ለወጡት የጊፍት ሽልማቱን አን እንልካለን #1-3 ለወጡት ለየት ያለሽልምያ ደሞ ያሉበት ቦታ የምናደርስ ይንናል #ያው ሲደርስ የተሰማቸውን ደስታም ለናንተ ይምናቀርብ ይሆናል ።
#እንግዲህ #የይመልሱ_ይሸለሙ ላይ የተሳታፋቹ በሙሉ አላህ ከይር ጀዛቹን ይክፈላቹ ጥሩ ትምህትር እንደገበያቹበት ተሳፍ እናደርጋለን ። በዱአቹ አትርሱን
ለአላህ ብለን እንዳወዳቹዋለን
#ኢንሻአላህ_አላህ_ካለ
#ከአንድ_ሳምንት_ረፍት_ቡሃላ
#ይመልሱ_ይሸለሙ_2ኛ_ዙር
#ይቀጥላል
#በነበርው ፕሮግራም ላይ ያላቹን አስተያየት 👇 ይላኩልን
@EsmaelibnuAhmed
@Zulibijadegn
ቻናሉን ከወደዱት ተደራሽነቱ ይሰፋ ዘንድ ቃጣይ ዙርም በዚህኛው ያመለጠው ይሳተፉ ይማሩዘንድ
ለወዳጅ ዘመዶት ሼር ያርጉ
😊😊👇

#ከተፈጥሮ አንድም
ለራሱ የሚኖር የለም 🌿
#ወንዞች የራሳቸውን ውሃ አይጠጥም
#ዛፎች የራሳቸውን የራሳቸውን ፍሬ አይመገቡም
#ፃሃይ የብርሃን ሙቀትን ለራሷ አሰጥም
#ጨረቃ ለራሷ አታበራም
#አበባዎች ማአዛን ለራሳቸው አያሰራጩም
#ለሌሎች_በኖ_የተሻለና_ምርጥ_መታደል_ነው
#መልካም ጠዋት
#EIA
share ያርጉ ይቀላቀሉን
👇telegram
https://tttttt.me/ya_Allah_maran
የfacebook #page like ያርጉ
👇👇👇👇👇
http://www.facebook.com/yaAllahmarantube
ለራሱ የሚኖር የለም 🌿
#ወንዞች የራሳቸውን ውሃ አይጠጥም
#ዛፎች የራሳቸውን የራሳቸውን ፍሬ አይመገቡም
#ፃሃይ የብርሃን ሙቀትን ለራሷ አሰጥም
#ጨረቃ ለራሷ አታበራም
#አበባዎች ማአዛን ለራሳቸው አያሰራጩም
#ለሌሎች_በኖ_የተሻለና_ምርጥ_መታደል_ነው
#መልካም ጠዋት
#EIA
share ያርጉ ይቀላቀሉን
👇telegram
https://tttttt.me/ya_Allah_maran
የfacebook #page like ያርጉ
👇👇👇👇👇
http://www.facebook.com/yaAllahmarantube
#ኦጉዝ_ኻን_ማን_ነው ?
-----------------------------------------
የቱርኮቹ አባት ኦጉዝ እውን ዙልቀርነይን ነውን ?
👉 t.me/Seidsocial
መቼስ በተደጋጋሚ ስለ ኦጉዝ ኻን ሰምታችሗል ። በተለይም የሰልጁቅን ፣ የአርቱግሩልን እና የኡስማንን ታሪካዊ ፊልሞች ያየ ሰው ይህን ስም ከየትኛውም ሰም በላይ ደጋግሞ ይሰማል ። ምክንያቱም ሰልጁቆችም ሆነ ኦቶማኖች የኦጉዝ ልጆች ናቸውና ! ብዙዎች ስለ ቱርኮችና ሞንጎሎች ታሪክ በምፅፍበት ጊዜ ሴለ ኦጉዝ ኻን እንድነግራቸው በጠየቁኝ መሰረት መልሱን እነሆ !
ነብዩሏህ ኑህ ከማእበሉ በሗላ የተረፉ ሶስት ወንድ ልጆች ነበሯቸው ። እነርሱም ሴም ( ሳም ) ፣ ካም እና ያፌት ናቸው ።
ሳም የአረቦች የፐርሺያዎች (ኢራኖች) እና የአውሮፖች አባት ነው ።
ካም የአፍሪካውያን እና የህንዶች አባት ነው !
ያፌት ደግሞ የቱርኮች ፣ የሞንጎሎች ፣ የቻይናዎችና የሩሲያዎች አባት ነው ።
ኑህ ያፌትን ወለደ ፤ ያፌት ደግሞ ዲብ ያውቁ ኻንን ወለደ ፤ ዲብ ያውቁ ኻን ደግሞ ቃራ ኻንን ወለደ ። ቃራ ኻን ኦጉዝ ኻንን ወለደ !!
ኦጉዝ ኻን ገና ሲወለድ ጀምሮ በአንድ አላህን ብቻ የሚያምን የተወሂድ ሰው ነበር ። ያኔ እርሱ ሲወለድ ከያፌት የተወለዱት ህዝቦች ከእስልምና አፈንግጠው ነበር ። በአባቱ በቃራ ኻን ዘመን በድሎት የተንበሻበሹት የያፌት ልጆች ከኢስላም አፈንግጠው የጣኦት አምልኮ ውስጥ ተዘፍቀው ነበረ ።
ኦጉዝ ሲወለድ እናቱ በጣኦት የምታመልክ ወይንም በአረብኛው አጠራር ሙሽሪክ ነበረች ። እናቱ ለኦጉዝ ይጠባ ዘንዳ ጡቷን አቀረበችለት ። ኦጉዝ አልጠጣም ብሎ ጡቷን ገፈተረው ። ገና እንደተወለደ የመናገርን ተአምር የተሰጠው ኦጉዝ በአላህ አንድ ብቸኛ አምላክነት እስካላመንሽ ድረስ እሞታታለሁ እንጅ ያንችን ጡት አልጠባም አለ ። በዚህ ህፃን ትንግርት የተደናገጠችው እናቱ ኢስላምን ተቀበለች ።
ኦጉዝ በ 40 ቀኑ ጎልማሳ ሆነ ይባላል ። ተአምረኛው ሰው ህዝቡን ወደ ኢስላም መጣራት ሀይሉንም ማጠናከር ጀመረ ። በዚህ ጊዜ አባቱ ቃራ ኻንና ወንድሞቹ የስልጣን ስጋት ገባቸው ። እናም ኦጉዝን ሊያስወግዱት መከሩ ። ኦጉዝ ግን ቀድሞ ነቅቶባቸው ነበረና አባቱን ገደለው ። ከዚያም ሁለት አጎቶቹን ገደላቸው ። የተቀሩት አጎቶቹ አምልጠው ቻይና ገቡ ። ሙሽሪኩን አባቱን ቃራ ኻንን እና አገዛዙን እስከወዲያኛው አስወገዳቸው ነው ተረኩ ።
ኦጉዝ ኻን ከዚያ በሗላ አለምን በሙሉ ማስገበር ያዘ ። የኦጉዝ ኻን ታሪክ በሶስት ነገሮች ይለያል ወደ ኢስላም ማስቀየር ፤ በወረራ ሀገራትን መክፈትና ጠላቶችን ማስወገድ !
ኦጉዝ ኻን አለምን ለመቆጣጠር በመጀመሪያ ህንድን ከፈተ ፤ ከዚያም ካራል ወ ባሽጊርድ ( የአሁኗ ሀንጋሪና አካባባዋን ) ፤ ጨለማውን መሬት ( Qara hulun ) ፤ ሸርቫን ፣ ሸማኪ ፣ አራን ፣ ሙጋን ፣ ዲያር በክር ፣ ኮርዲስቴን ፣ ሮም ፣ ፍራንግ ( አውሮፓ ) ፣ ባግዳድ ፣ ደማስቆ ፣ ኬርማን ፣ ጆርጃን ፣ ዳሄስታን ብቻ ምን አለፋችሁ መላው አለምን ተቆጣጠረ ። ዙል ቀርነይን ማለት እርሱው ነው የሚሊት ለዚያም ጭምር ነው !
ኦጉዝ ኻን ከምስራቅ ጫፍ እስከ ምእራብ ጫፍ አለምን ተቆጣጠረ ። እርሱ የመላው ቱርካዊያን አባትም ሆነ ። ኦጉዝ ስድስት ልጆችን ወለደ ። የእርሱ ትውልዶችም 24 ነገዶች ሆኑ ። እነዚያ ነገዶች 24 ቱ የኦጉዝ ቱርክ ነገዶች በመባል ይታወቃሉ ። የአርቱግሩል ካይ ነገድም ከኦጉዝ 24 ነገዶች አንዱ ነው ።
እናም ኦጉዝ ኻን የኡይጉሮች ፣ የአዘርባጃኖች ፣ የኡዝቤኮች (ኡዝቤካስታን ) ፣ የካዛኾች ( ካዛኽስታን ) ፣ የኪርጎች ( ኪርጊስታን ) ፣ የቱርክሜኖች ( ቱርክሜኒስታን ) ፣ የካዮች ( ኦቶማን ) ፣ የኪኒኮች ( ሰልጁቆች ) አባት ነው ። እናም ኦጉዝ ኻን አለምን ብቻ ሳይሆን ያስተዳዱረው ለሺህ ዘመናት እየተቀያየሩ አለምን የሚገዙ ትውልዶችን ነው አፍርቶ የሄደው ።
ብዙ ፀሃፊያን ኦጉዝ ኻንን ዙል ቀርነይን ነው ይሉታል ። ቱርክሜኒስታን ኦጉዝን እንደ ዙልቀርነይን በመውሰድ በመገዘያያ የብር ኖቶቾ ላይ አስፍራዋለች ። ሁሉም ቱርካዊ ኦጉዝን አብዝቶ ይወዳል ። እንደ አባታቸው እንደ እምነታቸው ጠባቂ እንደ ምልክታቸው ያዩታል ። ሁሉንም ቱርኮች ኦጉዝ ያሰባስባቸዋል ። አባታቸው ነውና !!
#Seid_Mohammed_Alhabeshiy
Source
፨ Encyclopedia Iranica
፨ The Great Saljuk Sultanate , A.C.S Peacock
፨ The Turks in World History , Carter Vaugh Findley
፨ Ottoman Empire , Douglas A.Howard

Telegram
Seid Social
አለም አቀፋዊ መረጃዎች ምልከታዎችና ታሪካዊ ክስተቶች ይቀርቡበታል
ሁሉም የአሏህ ስራ ነው፡፡
ባለ ሀብት ነህ ? ወይስ ድሃ ነህ ?
እንዴትም ብትሆን ይህቺን አያ አንብባት!!!
[ أَهُمْ يَقْسِمُونَ رَحْمَتَ رَبِّكَ نَحْنُ قَسَمْنَا بَيْنَهُم
مَّعِيشَتَهُمْ فِى ٱلْحَيَوٰةِ ٱلدُّنْيَا وَرَفَعْنَا بَعْضَهُمْ فَوْقَ بَعْضٍ دَرَجَٰتٍ لِّيَتَّخِذَ بَعْضُهُم بَعْضًا سُخْرِيًّا وَرَحْمَتُ رَبِّكَ خَيْرٌ مِّمَّا يَجْمَعُونَ]
☆الزّخرف:32☆
[እነርሱ የጌታህን ችሮታ ያከፈፍላሉን? እኛ በቅርቢቱ ሕይወት ኑሯቸውን በመካከላቸው አከፋፍለናል፡፡ ከፊላቸውም ከፊሉን ሠራተኛ አድርጎ ይይዝ ዘንድ ከፊላቸውን ከከፊሉ በላይ በደረጃዎች (በሀብት) አበለጥን፡፡ የጌታህም ጸጋ ከሚሰበስቡት (ሃብት) በላጨ ናት፡፡]

በአለምላይ ምርጡ ጥምረት #የእንባና #የፈግግታ ነው። 😂
በአንድ ሰአት ላይ አይገጣጠሙም (አይገናኙም)
ከተገናኙ ግን ያ በሂወትህ ያለ ምርጡ ቅፅበት ነው ።
#EIA #መልካም ቀሰአት
share ያርጉ ይቀላቀሉን
👇telegram
https://tttttt.me/ya_Allah_maran
የfacebook #page like ያርጉ
👇👇👇👇👇
http://www.facebook.com/yaAllahmarantube
በአንድ ሰአት ላይ አይገጣጠሙም (አይገናኙም)
ከተገናኙ ግን ያ በሂወትህ ያለ ምርጡ ቅፅበት ነው ።
#EIA #መልካም ቀሰአት
share ያርጉ ይቀላቀሉን
👇telegram
https://tttttt.me/ya_Allah_maran
የfacebook #page like ያርጉ
👇👇👇👇👇
http://www.facebook.com/yaAllahmarantube
☆إذا أسند الأمر إلى غير أهله فانتظر الساعة☆
አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳወሱት የአሏህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ሰዎቹን እያነጋገሩ ሳለ አንድ ዘላን አረብ
መጣ፡፡"የትንሳዔ ቀን መቼ ነው?" በማለት ጠየቃቸው፡፡ የአሏህ መልዕክተኛ ከሰዎቹ ጋር ሲያደርጉ የነበሩትን ንግግር ቀጠሉ፡፡የተወሰኑ ሰዎች"ዘላኑ ያለውን ሰምተውታል የተናገረዉን ግን ጠልተውታል፡፡"ሲሉ ከፊሎቹ ደግሞ የለም አልሰሙትም፡፡"አሉ፡፡ ንግግራቸውን እንደጨርሱ ስለ ትንሳዔ ቀን የጠየቀው ግለሰብ የታለ?"አሉ፡፡"እኔ ነኝ የአሏህ መልዕክተኛ"አለ፡፡"አማና ሲጣስ ዕለተ ትንሳዔን ተጠባበቅ"አሉት፡፡"እንዴት ነው "አማና" ሚጣሰው ሲል ጠየቀ፡፡ #ስልጣንና_ሀላፊነት_ለማይገባው_ሰው_ሲሰጥ_ያኔ_የትንሳዔ_ቀንን_ተጠባበቅ"አሉት፡፡
"ረዋሁል ቡኻሪይ"

ሞክረህ ካልተሳካልህ
እንኳን ደስ ያለህ ምክንያቱም ብዙ ሰዎች አሉ ለመሞከር እንኳን የማይጥሩና የማይሹ ።
#EIA #መልካም ጠዋት
share ያርጉ ይቀላቀሉን
👇telegram
https://tttttt.me/ya_Allah_maran
የfacebook #page like ያርጉ
👇👇👇👇👇
http://www.facebook.com/yaAllahmarantube
እንኳን ደስ ያለህ ምክንያቱም ብዙ ሰዎች አሉ ለመሞከር እንኳን የማይጥሩና የማይሹ ።
#EIA #መልካም ጠዋት
share ያርጉ ይቀላቀሉን
👇telegram
https://tttttt.me/ya_Allah_maran
የfacebook #page like ያርጉ
👇👇👇👇👇
http://www.facebook.com/yaAllahmarantube
እራስህን ከሌሎች ጋር አታወዳድር!!! አንተ ከሁሉም የተለየ አቅምና ፍላጎት ያለህ ሌላ ሰው ነህ፡፡መንገድህም ከሌሎች የተለየ ነውና ሰዎች በአንድ መንገድ በብዛት ጎረፉ ብለህ ላፍታም ከመንገድህ አትውጣ!!
#አንተ_አንተ_ነህ፡፡
@ya_Allah_maran
#አንተ_አንተ_ነህ፡፡
@ya_Allah_maran
ታላቁ ኢማም ቡኻሪይ አቻ ያልተገኘለት የማስታወስ ችሎታ የነበራቸው የኢስላም ሊቅ ነበሩ፡፡300,000 ሐዲስ ሰብስበዋል፡፡ ከዚህ ውስጥ 200,000 ያህሉን በአዕምሮ ሸምድደዋል፡፡ ነገር ግን 7275 ሐዲሶችን ብቻ ነው በ"ሰሒሕ ቡኻሪ" እንዲካተቱ ያደረጉት፡፡የተደጋገሙትን ስንቀንስ 2230 ብቻ ሐዲሶችን እናገኛለን፡፡
@ya_Allah_maran
@ya_Allah_maran
ግዜ በጣም በፍጥነት ይሄዳል አንድ ቀን ደሞ በጣም ልንገረም እንችላለን የግዜው መጨረሻ ሲቃረብ ።
በዚህ ሁላ በኖርንባቸው አመቶች ምን ስናደርግ እናድለፍን በቅጡ አናቅም ምናልባትም ሙሉ ሂወትልችንን ግዜን በማባከን በንዴትና በቅናት አሳልፈነው ይሆናል ። ግዜውንና ሁኔታውን በምያትም የተውሰኑ ጥያቄዎሽን ለራሳችን ልናቀርብ እንችላለን።
እኔ አሁን እየሰራው ያለሁት ይበል በሂወቴ መስራት የምሻውን ነገር ነውን? በቅጡ ምን እየሰራው እነደሆነ እራሱ አቃለውን ?
በአይምሯችን ውስጥ ጥቂስ ድምፆችን በምናብ እስለዋለን ።
በጣም ቢዚ እንደ ነበርን በትሽ ጥልቀት ባለው እይታ በውስጣችን ፍላጎት ነገሮች ስንሰራ እንደ ነበር ።
#እንንቃ_ግዜው ሳያልቅብን_መጨረሻውም ሳይመጣ
share ያርጉ ይቀላቀሉን
👇telegram
https://tttttt.me/ya_Allah_maran
የfacebook #page like ያርጉ
👇👇👇👇👇
http://www.facebook.com/yaAllahmarantube
በዚህ ሁላ በኖርንባቸው አመቶች ምን ስናደርግ እናድለፍን በቅጡ አናቅም ምናልባትም ሙሉ ሂወትልችንን ግዜን በማባከን በንዴትና በቅናት አሳልፈነው ይሆናል ። ግዜውንና ሁኔታውን በምያትም የተውሰኑ ጥያቄዎሽን ለራሳችን ልናቀርብ እንችላለን።
እኔ አሁን እየሰራው ያለሁት ይበል በሂወቴ መስራት የምሻውን ነገር ነውን? በቅጡ ምን እየሰራው እነደሆነ እራሱ አቃለውን ?
በአይምሯችን ውስጥ ጥቂስ ድምፆችን በምናብ እስለዋለን ።
በጣም ቢዚ እንደ ነበርን በትሽ ጥልቀት ባለው እይታ በውስጣችን ፍላጎት ነገሮች ስንሰራ እንደ ነበር ።
#እንንቃ_ግዜው ሳያልቅብን_መጨረሻውም ሳይመጣ
share ያርጉ ይቀላቀሉን
👇telegram
https://tttttt.me/ya_Allah_maran
የfacebook #page like ያርጉ
👇👇👇👇👇
http://www.facebook.com/yaAllahmarantube
American Airlines'ን ያሳበደው ሰውዬ
Steve Rothstein ይባላል ፡ በ1987 አየር መንገዱ
"Golden ticket" / 'ወርቃማ ትኬት' ብሎ ሚሸጠውን ትኬት
በ$250,000 ገዛ ። ይሄን ትኬት ያለው ሰው እድሜ ልኩን
ወደ ፈለገበት ሀገር በነጻ እንዲሄድ የተመቻቸ ሁኔታ
ይፈጠርለታል, በተጨማሪም በ$150,000 የፈለገውን ሰው
አብሮት እንዲሄድ ሚያመቻችለት ትኬት ይሰጠዋል።
ታድያ ስቲቭ ትኬቱን ከያዘ ጀምሮ ከ10,000 በላይ ሚሆን
የጉዞ ትኬት ተጠቅሟል ,አንዳንዴ ምሳ ብቻ ለመብላት ወደ
ሌላ ሀገር ትኬት ይቆርጣል፡ ሲያሰኘው ኳስ ለማየት ወደ
አውሮፓ ያቀናና ከሰአታት ቆይታ በኋላ ይመለሳል ፡አንዳንዴ
ደሞ ከጎዳና ላይ ሰዎችን አንስቶ ወደ ሌላ ሀገር ይወስዳል ፡
ለሚስቱ ከሌላ ሀገር ምግብ ገዝቶላት በቀኑ ይዞላት ይመለሳል
፡ አንዳንዴ ሲያሰኘው ትኬት ቆርጦ ከጉዞው ይቀራል ፡
ባጠቃላይ በ20 አመት ውስጥ ወደ 18 ሀገራት ሄዷል ፡ ወደ
እንግሊዝ ሀገር ብቻ 500 ፡ አውስትራልያ 70፡ ቻይና 150
ግዜ ሄዷል ።
ስቲቭ አየር መንገዱን ከ21 ሚሊየን $ በላይ አክስሯል ፡
ድርጅቱም ይሄንን በመገንዘብ በ2008 ስቲቭ ትኬቱን
እንዳይጠቀም አግዶበታል ፡ ያው እሱም አሜሪካ አደል ያለው
ህጉን በመጠቀም ድርጅቱን ከሰሰው፡ ካሳም እንዲሰጠው
ጠየቀ ፡ ትኬቱም መጀመርያ በ'እድሜ ልክ' ተብሎ
ስለተሰጠው ፍርድቤቱ ክሱ ልክ ነው በማለት ድርጅቱ
ለስቲቭ 3ሚሊየን የአሜሪካን ደለር እንዲክሰው ፈረደ ፡
ያው ትኬቱም እሱ እስኪሞት ይሰራል

[يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّبِىُّ حَسْبُكَ ٱللَّهُ وَمَنِ ٱتَّبَعَكَ مِنَ ٱلْمُؤْمِنِينَ]
(الأنفال:64)
[አንተ ነቢዩ ሆይ! አላህ በቂህ ነው፡፡ ለተከተሉህም ምእምናን (አላህ በቂያቸው ነው)፡፡]
ይህ አያ የወረደው ታላቁ ሶሃባ ዑመር ኢብኑል ኸጣብ (ረ.ዐ) ከጨለማ አለም ወጥተው በሙሽሪኮች ሲሰቃዩ የነበሩትን ምእመናኖችን የተቀላቅሉ ጊዜ በአቅምና በቁጥር አናሳ የነበሩትን ግን ትልቅ እምነት የነበራቸውን አማኞችን ለማበርታትና ለማብሰር ነበር፡፡
ዑመር ኢብኑል ኸጣብ (ረ.ዐ) ኢስላምን የተቀበሉት ረሱል (ሰ.ዐ) ተልከው በአምስተኛ አመት ነበር፡፡ የሚገርመው ዑመር ኢስላምን የተቀበሉ አርባኛ(40ኛ) ሰሃቢይ ነበሩ፡፡
ልብ በሉ!!! በአምስት አመታት ዉስጥ ረሱልን እሺ ብለው የተከተሉ ሰዎች ቁጥር አርባ (40) ብቻ ነበር፡፡በ 5 አመታት ዉስጥ 40 ሰው ብቻ፡፡
ምነኛ ያማረ ትዕግስት ነው የረሱሉ (ሰ.ዐ.ወ)፡፡ ኡመቱን ከእሳት ሊታደጉ እዝነትን ታጥቀው ሲመጡ ህዝቡ በሺዎች ሳይሆን በአስሮች ብቻ ቢቀበሉትም ተስፋ ቆርጠው አላማቸውን አልገቱትም፡፡ስድቡን፣ስቃዩን፣መከራውን ሁላ ችለው ጥሪያቸውን ቀጠሉ፡፡ልፋታቸዉም ከንቱ አልቀረምና ያኔ አንድ ሁለት ሰው በማስለም የተጀመረው ተልዕኮዋቸው በመቶዎችና በሺዎች ሰው ይጎርፍላቸው ጀመረ፡፡ዛሬ ይሀዉ በሚሊዮኖች ዘንድ ኢስላም ተቀባይነት አግኝቶ ከአራቱም ማዕዘናት የአዛን ጥሪ ሊሰማ ሆነ፡፡የአለማችንም ከፍተኛ ተከታይ ያለው ሀይማኖት ሆነ፡፡
#አልሀምዱሊላህ!!!