Love - ፍቅር via @vote
አፍቅሮ_ማግባት_ወይስ_አግብቶ_ማፍቀር??
anonymous poll
አፍቅሮ_ማግባት – 78
👍👍👍👍👍👍👍 66%
አግብቶ_ማፍቀር – 23
👍👍 19%
የተለየ መልስ ያለው @lovefkrlove ኮመንት – 17
👍👍 14%
👥 118 people voted so far.
anonymous poll
አፍቅሮ_ማግባት – 78
👍👍👍👍👍👍👍 66%
አግብቶ_ማፍቀር – 23
👍👍 19%
የተለየ መልስ ያለው @lovefkrlove ኮመንት – 17
👍👍 14%
👥 118 people voted so far.
Love - ፍቅር via @like
#ደስታን_ለማግኘት_ቀላል_አምስት_ህጎች
①❤️ልብህን ከጥላቻ ነፃ አድርግ
②♥አእምሮህን ካለፈ አሉታዊ ሀሳብ ነፃ
አድርግ
③♥ኑሮህን ቀለል አድርገህ ኑር
④♥ሰጭ በጎ አድራጊ ሁን
⑤♥ከሰዎች ምንም ነገር አትጠብቅ
መልካም ቀን
@lovefkr
@lovefkrlove
@Nahooom
①❤️ልብህን ከጥላቻ ነፃ አድርግ
②♥አእምሮህን ካለፈ አሉታዊ ሀሳብ ነፃ
አድርግ
③♥ኑሮህን ቀለል አድርገህ ኑር
④♥ሰጭ በጎ አድራጊ ሁን
⑤♥ከሰዎች ምንም ነገር አትጠብቅ
መልካም ቀን
@lovefkr
@lovefkrlove
@Nahooom
Love - ፍቅር via @like
💞ሰው የሚያከብረውም ሆነ የሚያዋርደው #ፍቅር ነው፡፡
💞ፍቅር ያለው ሰው #የከበረ_ሰው ነው፡፡ ፍቅር የሌለው ሰው ደግሞ #የተዋረደ ነው፡፡
💞ሰው የተሰራው #ለፍቅር ነው፡፡ ሰው የተሰራበት አላማ ከጎደለው #ባዶ ነው፡፡
💕ሰው የተፈጠረው በመጀመሪያ
እግዚአብሄርን እንዲወድ እንዲሁም ሰውን እንዲወድ ነዉ።
💕ሰውን የሚያከብረው የፍቅር ድርጊት ነው፡፡
💞ሰው ምንም ችሎታ ቢኖረው በፍቅር ልብ ካላደረገው ምንም
አይጠቅመውም፡፡ ሰው ለእግዚአብሄርም ሆነ ለሰው
ምንም ስጦታ ቢሰጥ #ከፍቅር_ልብ_የመነጨ_ስጦታ_ካልሆነ_ከንቱ_ነው፡፡
💞በፍቅር ያልሆነ የሰው ተሰጥኦ ከንቱ ነው፡፡ ሰው ታላቅ የመናገር ስጦታ ቢኖረው እንደሚንሽዋሽዋ ጸናጽልና እንደሚጮኽ ናስ ትርጉም የሌለው ረባሽ ነው፡፡
❣ሰው ፍቅር ከሌለው #ለማንም አይጠቅምም፡፡ ፍቅር
የሌለው ሰው #ለራሱም_ምንም አይጠቅመውም፡፡
💞ሰውን የሚያከብረው ፍቅር ስለሆነ ሰው በአለም ላይ አለ የሚባለው #እውቀት_ቢኖረው #ፍቅር_ግን_ከሌለው_ከንቱ_ነው፡፡
💞የሰውን መስዋዕትነት የሚያከብረው #ከፍቅር_ልብ
መምጣቱ ነው፡፡
💞ሰው ድሆችን ለመመገብ ታላቅ
መስዋዕትነት ቢከፍል ከፍቅር ልብ የመነጨ ግን ካልሆነ ዋጋ የለውም፡፡
#እና_ከፍቅር_የሚበልጥ_ምን_አለ?
@lovefkr
@lovefkrlove
@fRita_fkr

💞ድንቅ መልእክት💞
፣
💁🏾👉🏿 ሚስት አምሽታ ወደቤት እየገባች ነው ። ወድያው የመኝታ ቤቷን ከፍታ ስትገባ አልጋዋ ላይ ሁለት የተኙ ሰዎችን ትመለከታለች ፤ አራት እግሮች ከብርድ ልብሱ ስር ወተው ይታያሉ ። ከዝያም ወድያውኑ አጠገቧ ያለውን ዱላ አንስታ ከብርድ ልብሱ ውስጥ ያሉትን ሁለቱን ሰዎች ባላት ኃይል መደብደብ ትጀምራለች ።
፣
💁🏾👉🏿 ወድያው መደብደቡን ታቆምና ወደ ሳሎን ቤት ስትሄድ ባሏ ሶፋ ላይ ቁጭ ብሎ ጋዜጣ ያነብ ነበር ከዝያም ባልየው " hi sweety ቤተሰቦችሽ መተዋል የኛ መኝታ ቤት ተኝተዋል ሰላም አልሻቸው ? ሲላት ሚስት በድንጋጤ እራሷን ስታ ወደቀች ።
፣
💁🏾👉🏿 የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል ማለት ኢሔ አይደል እስኪ ቁጭ ብለን እናስተውል አንድ ደቂቃ መታገስ አቅቶን ያጣናቸውን ወዳጅ ዘመዶቻችንን ልቦናችን ይቁጠራቸው ትእግስት የገነት ቁልፍ ናት አይደል መፅሀፉስ የሚለው ፡፡
፣
💁🏾👉🏿 ነገሮችን ሁሉ ስንት ጊዜ እንዳሻን እየተረጎምን አለም ተዘበራረቀብን ቀና አመለካከት ይኑርህ ፡፡ እጁን ወደምግብህ የዘረጋ በሙሉ ምግቤን ሊቀማኝ ነው አትበል ሰው ማጉረስ የሚያጠግባቸው በርካቶች አሉና !! ቀና አስተሳሰብ ይኑርህ ። በምታደርገው ነገር ሁሉ ብሩህ ነገር ይታይህ ።
፣
💁🏾👉🏿 ግማሽ ብርጭቆ ውሃ ብታይ “ጎዶሎ ነው”ከማለት “ግማሽ ውሃ አለው” ማለት ይልመድብህ ። አንድን ነገር የሌለውን ትተህ ያለውን ቀናውን ነገር ማየት ስትጀምር ፤ ለራስህ ያለህ አስተሳሰብም መልካም ይሆናል ፤ ምክንያቱም ጉድለትህን ሳይሆን አቅምህን ማየት ትጀምራለህ !!
፣
መልካም ውሎ
@lovefkrlove @Mesifqer

ያንብቡት ይማሩበታል እንጅ አይቆጩም፡
ሁለትምዋደዱ ጥንዶች ተጋብተው አብሮ ይኖሩ ነበር።በጣም ይዋደዱም ስለነበር አንድ ቀን ምስትዬው ባሌን ጥዬ ብሄድ ምን ይሆን ይሁን ብላ አሰበች።እናም እንዴት እንደ ምበሳጭ እና ምናደድ ለማወቅ ፈለገች፡አንድ ቀን እሱ ለስራ ከቤት ስወጣ የሆኔ ሀሳብ መጣላት፡ሀሳቧንም በደብዳቤ ፅፋ መኝታ ቤት አስቀመጠችለና እሷ ግን ኣልጋ ስር ተደበቀች።
ደብዳቤው እንድህ ይል ነበር፡
ትግስቴ ኣልቋል እኔ እና ኣንቴ መስማማት ኣልቻልንም፡ካንቴ ጋር ስቃጠል መኖር ኣልፈልግም።ስበዛ ኣስመሳይ ነህ ለኔ ምንም ኣይነት ፍቅር የለህም እናም ዳግም ወዴ ህዎትህ ላልመለስ በደስታ ወዴ ምያኖረኝ ሰው ህጃለሁ።መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ ባይ።
ባለቤቷ ስመጣ እንዴ ወትሮ በር ስር ተደብቃ ኣልጠበቀችውም።ወዴ ውስጥ ገብቶ ብጠራትም የለችም ።ክችን ገብቶ ፈለጋት እዛም የለችም ምሳም ኣልሰራችም።ግራ በመጋባት ወደ መኝታ ቤታቸው አመራና እሷ የፃፈችለትን ደብዳቤ ኣግኝቶ ማንበብ ጀመሬ።አንቢቦ እንጨረሰም በደስታ ፈነጠዜ፡ዘለሌ ጨፈሬ፡በመሄዱዋ የተሰማሁን ደስታ ከገለፀ ቦሃላ በፍጥነት ሞባይሉን ኣወጣና ወዴ አንድ ቦታ ስልክ ደወሌ።
ሄሎ የኔ ማር እንዴትነሽልኝ፡ሰላም ነሽልኝ የኔ ፍቅር፡ ኡኡኡኡፍፍፍፍ ያቺ የነገርኩሽ ምስቴ ቤቴን ላቃልኝ ጠፋች እኮ።እንዴት ደስ እንዳለኝ በስልክ ልገልፅልሽ ኣልችልም።ድሮም ጥፋተኛው እኔ ነኝ አንቺን ማግባት ነበረብኝ።ዛሬ የደስታዬ ቀን ነው ይሄ ቀን ደግሞ ካንቺ ጋር ነው ማክበር ምፈልገው።በዛውም ስለወደፍት ህዎታችን እንነጋገራለን ቶሎ ብለሽ ድሮ ምንገናኝበት ቦታ እንገናኝ ።ባይ እወድሻለሁ ብሎ ስልኩን ዘግቶ ከመኝታ ቤቱ ወጣ።
ምስቱ ይሄን ሁሉ ጉድ ኣፏን ኣፍና ከኣልጋው ስር ተኝታ ትሰማው ነበር።ኣምሮዋ ጆሮዋን ማመን ኣቃተው ሁሌም እንደምወዳት እና ከሷ ሌላ ከማንም ሴት ግንኙነት እንደለሌው ከምነግራት ባሏ ያላሰበችውን ነገር ስትሰማ ስቅስቅ ብላ ኣለቀሰች፡፡እምባዋም ፈሰሴ።
ወንድን ማመን ይሄ ነው ብላ በሃዘን እና በንዴት ተቃጠለች።ከኣልጋው ስር ተንፏቃ ወጣችና እዛው መኝታ ቤት ፈዛ ለብዙ ደቂቃዎች ከቆመች ቦሃላ ባለቤቷ የውጭ በር ከፍቶ ስወጣ ሰማችና ወደ ሳሎን ወጣችና የሆኔ ወረቀት የሳሎን ሶፋ ላይ ኣገኘች።ባለቤቷ ፅፎላት የወጣ መልክት መሆኑን ኣረጋግጣ ማንበብ ጀመረች።
መልክቱም እንድህ ይላል፡
ኣንቺ እንኳን ልትደበቂኝ ኣስበሽ ነበር፡እኔ ግን ኣልጋ ስር እጅና እግሪሽን ኣይቻለሁ።ስልክ ደውዬ ያወራሁት ውሼቴን ነው ለማንም ኣልደወልኩም።ኣሁንም ተመልሼ የወጣሁት ደረቅ እንጄራ ኣለመኖሩን ስላየሁ ገዝቼ ልምጣ ብዬ ነው።ይሄ የማይረባ ና በጣም የምያስጠላ የኣልጋ ስር ጫወታሽን ትተሽ ነይ ውጪና ወጥ ሰርተሽ ጠብቅኝ ምሳ እንበላለን።ሁሌም እወድሻለሁ ብሎ ነበር ፅፎላት የወጣ።
አንዳንዴ ለውሳኔ እንዳንቸኩል ይረዳናል በማለት ነው🙏
ምንጭ ካነበብኩት ተርጉሜ
ለኣማርኛ ፅሁፌ ስህተቶች ይቅርታአመሰግናለሁ ኣማርኛ ሁለተኛ ቋንቋዬ ነው

ምክር ቁጥር አንድ፡-
ወሲብ ያንን የሚወራለትን ያህል እንዳልሆነ አሁን በሚገባ ተረድቻ
ኮሌጅ ሳለሁ እኔው ራሴ ‹‹የፍቅር ሀንግኦቨር›› ብዬ ስም ያወጣሁለት ስሜት ሰለባ ነበርሁ፡፡ ምን መሰላችሁ፤ ከሴት ጋራ በወጣሁ ምሽት ማግስት ጠዋት ይሰማኝ የነበረውን የባዶነት ስሜት ማለቴ ነው፡፡ ስለዚህ ክስተት ቲቪውም ሆነ የምታዩአቸው ፊልሞች አይነግሩአችሁም፡፡ ይሁንና በጣም የሚያጋጥም ነገር ነው፡፡ የባዶነት ስሜት ብቻም ሳይሆን የጸጸት ስሜት ሳይቀር ይሰማል፡፡
ታዲያ ይህ የፍቅር ሀንግኦቨር ስሜት ለኔ በጣም ያልተለመደ ነገር ነበር፡፡ ምክንያቱም ኮሌጅ ሳለሁ ወሲብ ማለት ለኔ እንደ አምላኬ ያህል ስለነበር ነው፡፡ ጠዋት ቀን ምሽት ስለወሲብ እንጂ ስለሌላ አላስብም ነበር፡፡ ታዲያ ስታስቡት እንዲያ ያመለክሁት ወሲብ ለኔ ፍጹም ርካታን ባመጣልኝ ነበር፡፡ይሁንና እንደጠበቅሁት አላመጣልኝም፡፡
ታዲያ አንተንም እንዲህ ገጥሞህ ያውቅ ይሆን፤ የፍቅር ሀንግኦቨር ይዞህ ያውቃል? ይዞህ ከነበረ ቆም ብለህ ‹‹ ለምን እንዲህ ሆነብኝ፤ወሲብ ለእኔ እጅግ አስፈላጊ ከሆነ ለምን ባዶነትን አስከተለብኝ?›› ብለህ መጠየቅ አለብህ፡፡
እኔ ከዚህ የተነሳ ግራ የተጋባሁ ጊዜ የደረስኩበት ድምዳሜ ታዲያ ‹‹ ብዙ ሴክስ ብፈጽም ርካታው ይመጣል!›› የሚል ነበር፡፡ ግን ባዶነቱ ቀጠለ እንጂ አልጠፋም፡፡ በስተመጨረሻ ግን አንድ እውነት ገባኝ‹‹ ቅድመ ጋብቻ ወሲብ ለካስ የሚወራለትን ያህል አይደለም! ብዙ ተጋኖ ስለሚወራለት እነጂ የተባለውን ርካታ አያመጣም›› የሚል፡፡
ይቀጥል 👍
ኣይቀጥል👎

🌹🙏ውድ የፍቅር ቤተሰቦች🙏🌹 #እንኳን_ለ2018_በሰላም_አደረሳችሁ! አዲሱ ዓመት.....
🙏ያዘነ የሚጽናናበት
🙏የራቀ የሚቀርብበት
🙏ወገን የምንደግፍበት
🙏ኔትወርክ የሚሰራበት
🙏የታመመ የሚማርበት
🙏የተጣላ የሚታረቅበት
🙏ወልደን የምንስምበት
🙏የተረሳን የምናስብበት
🙏እምባችን የሚታበስበት
🙏አጋራችንን የምናገኝበት
🙏እናት አባት የሚጦርበት
🙏እኛነታችን የሚታደስበት
🙏ጸሎታችን የሚመለስበት
🙏የዘራነው የሚታጨድበት
🙏ወኔያችን የሚጠነክርበት
🙏የወለድነው የሚባረክበት
🙏ተስፋችን የሚለመልምበት
🙏ፍቅርና ሰላም የሚሰምርበት
🙏አንድነታችንን የምናተኩርበት
🙏ከልባችን ይቅር የምንባባልበት ያድርግልን
@lovefkr @lovefkrlove
🙏ያዘነ የሚጽናናበት
🙏የራቀ የሚቀርብበት
🙏ወገን የምንደግፍበት
🙏ኔትወርክ የሚሰራበት
🙏የታመመ የሚማርበት
🙏የተጣላ የሚታረቅበት
🙏ወልደን የምንስምበት
🙏የተረሳን የምናስብበት
🙏እምባችን የሚታበስበት
🙏አጋራችንን የምናገኝበት
🙏እናት አባት የሚጦርበት
🙏እኛነታችን የሚታደስበት
🙏ጸሎታችን የሚመለስበት
🙏የዘራነው የሚታጨድበት
🙏ወኔያችን የሚጠነክርበት
🙏የወለድነው የሚባረክበት
🙏ተስፋችን የሚለመልምበት
🙏ፍቅርና ሰላም የሚሰምርበት
🙏አንድነታችንን የምናተኩርበት
🙏ከልባችን ይቅር የምንባባልበት ያድርግልን
@lovefkr @lovefkrlove
Love - ፍቅር via @like
ምክር ቁጥር ሁለት ፡-
አሁን ሴቶችን የሚያከብር ህይወት ለመኖር ወስኛለሁ፡፡
አንድ የገባኝ ሌላ ነገር ሴቶች ስለወሲብ ያላቸው አመለካከት ከወንዱ ፈጽሞ የተለየ መሆኑን ነው፡፡ ለምሳሌ አንዲት ሴት ለምን ከርሱ ጋር ወሲብ ፈጸምሽ ስትባል ‹‹ ስለምወደው እኮ ነው!›› ትላለች፤ ባታምንበትም እንኳ ማለት ነው፡፡ ይህ ለምን ሆነ ለምንል እንዲህ የሚል አባባል አለ፤‹‹ ሴቶች ፍቅርን ለማግኘት ወሲብን ይጠቀማሉ፤ ወንዶች ግን ወሲብን ለማግኘት ፍቅርን ይጠቀማሉ ! ››
ሴቷ ወሲብን ስትፈጽም የምታልመው አንድ ቀን ይህን ሰው አገባዋለሁ እያለች ሲሆን ወንዱ ግን ከመቼው ማድረግ የፈለገውን ሁሉ አድርጎ ለጓደኞቹ ሄዶ እስከሚያወራ ድረስ ነው የሚያልመው፡፡ ልክ እየሰራ እንዳልሆነ ህሊናው ያውቀዋል፤ ግን ማድረጉን ይቀጥላል፡፡ ለምን ቢባል ለሥጋዊ ርካታው ሲል! ሌላም ምክንያት ግን አለው፤ የወንድነት መገለጫም እንደሆነ ያስባል፡፡ ግን ሴትን ማታለል እንዴት ወንድነት ሊባል ይችላል!
አንድ አሁን የደረስኩበት እውነት ቢኖር ሴትን አከበርካት ማለት ራስህን አከበርክ ማለት ነው፡፡ ለምን አንድ ቀን ሁሉ ካለፈ በኋላ መጸጸት አይቀርም፡፡ ጸጸቱ ደግሞ ከደስታው ይልቅ ለረጅም ጊዜ አብሮን የሚቆይ ነው፡፡ ‹‹ሮብ ሮይ›› በተሰኘው ፊልም ላይ ዋናውን ገጸባህርይ የሚጫወተው ተዋናይ እንዲህ ሲል ይደመጣል ‹‹ አንድ ወንድ ለራሱ የሚሰጠው ስጦታ ቢኖር ከበሬታን ነው!›› ፡፡ በልብህ ልክ እንደሆነ የምታውቀውን ወይንም ለሴቷ ይጠቅማል የምትለውን በማድረግ ሴትን ካከበርካት ራስህን ማክበርህ እንደሆነ ልታውቅ ይገባል፡፡አብሮህ ከሚኖር ጸጸትም ለማምለጥህ ማረጋገጫ ይሆንሀል፡፡

ሰላም ሰላም ካነበብኩት እነሆ 👇
የስነ ልቦና ባለሙያዎች የስነ ልቦና
ባለሙያዎች ጥረቶቻችን ፍሬ እንዲያፈሩ ማድረግ ስለሚገባን ነገሮች የተለያዩ ሀሳቦችን አካፍለዋል ። ብዙ ጊዜ ደስተኛ ለመሆን ብዙ ጥረት ልናደርግ እንችላለን ፤ ነገር ግን እንዳሰብነው ደስተኛ ለመሆን አነሳሽ ነገሮች ወሳኝ ናቸው ። ጥረታችን ስኬታማ እንዲሆን የሚከተሉትን ነጥቦች ልብ ማለት ይገባል ይላሉ ባለሙያዎቹ
፣
1. ራስን በአንድ ነገር ሳይገድቡ ሌሎች አማራጮችን መፈለግ
፣
አንድ የሙዚቃ ሙያ ፣ ትወና ፣ ድርሰት ፣ አነቃቂ ንግግሮች እና የህክምና ሙያ ባለቤት የሆነ ሰው ፤ የተለያዩ የሙያ ስብጥሮች ባለቤት መሆኑ ጥረቱ ፍሬ ማፍራቱን እንዳመላከተውና በዚያው እንዲቀጥል እንዳገዘው ተናግሯል ።
፣
የባለ ብዙ ሙያ ባለቤት መሆኔ በተለይም በህይወቴ ውስጥ የተለያዩ ነገሮችን እንዳውቅ እና ስኬታማ እንድሆን አድርጎኛል ነው ያለው ። በመሆኑም ሰዎች ልባቸው የሚጠቁማቸውን ፍላጎት ለማሳካት እና ጥረታቸውን ከዳር ለማድረስ በአንድ ነገር ብቻ መወሰን እንደሌለባቸው መክሯል ።
፣
2. ስራዎችን መልካም ሁኔታ ላይ በምንሆንበት ጊዜ መጀመር
፣
ሰዎች ጥረታቸው ስኬታማ እንዲሆን የሚሰሩትን ስራ መጥፎ ሁኔታ ባጋጠማቸው ጊዜ መጀመር እንደሌለባቸው ይመከራል ።
በዚህም ሰዎች በመልካም ስሜት ነገሮችን ማከናዎን ከቻሉ ጥረታቸው ፍሬ ያፈራል ነው የተባለው ።
፣
ከዚህም በተጨማሪ ሰዎች ስኬት ማስመዘገብ ሲጀምሩ በውጤታማነታቸው ረክተው ጥረታቸውን ማቋረጥ አይገባቸውም ፤ የመጀመሪያው ስኬት ለሌላ ድል መሰረት ነውና
፣
3. ልጅ በነበሩበት ጊዜ ምን መሆን ነበር የሚፈልጉት ? አሁንስ ምን የተለወጠ ነገር አለ ? የሚለውን ጥያቄ ከግምት ማስገባት
ብዙ ጊዜ ሰዎች በህፃንነት ዘመናቸው መሆን የሚፈልጉት የራሳቸው ምኞት ይኖራቸዋል ። ሃኪም ፣ መምህር ፣ ጋዜጠኛ ፣ የስነ ልቦና ባለሙያ ፣ ደራሲ አልያም የሌሎች ሙያዎች ባለቤት የመሆን ፍላጎት በሁሉም ዘንድ ይታያል ።
፣
በዚህም በልጅነታቸው የተመኙትን ሙያ አግኝተው በዘርፉ ስኬታማ ለመሆን ጥረት አድርገው የተሳካላቸው ብዙ ሰዎች ይኖራሉ ። አንዳንዶቹም ስኬት ሊርቃቸው ይችላል ። በህፃንነታቸው የፈለጉትን ሙያ ትተው በሌላ ሙያ የተሰማሩ ሰዎች በጊዜ ሂደት በተሰማሩበት ሙያ ፍላጎት ሊያጡ ይችላሉ ። ይህ ፍላጎት ማጣትም በውጤታማነታቸው ላይ ተፅዕኖ የማሳደር አቅሙ ከፍተኛ በመሆኑ ፤ በተሰማሩበት መያ ስኬታማ የሆኑ ሰዎችን አርዓያ ማድረግ ተገቢ ነው ።
፣
4. ለጥረታችን የአስተውሎት ካርታ ማዘጋጀት ሰዎች ይህን ማድረጋቸው ሊሰሩት ስላቀዱት ነገር ምቹ ሁኔታ በመፍጠር እርግጠኛ ያልሆኑባቸውን ነገሮች ግልፅ ለማድረግ ያስችላቸዋል ። ጥረታችንን ከመጀመራችን በፊት ስራየን የምሰራው ለራሴ ነው ወይስ ለሌሎች ? የሚለውን ጥያቄ ግልፅ ማድረግ ግድ ይላል
፣
በዚህም ስኬት ላይ የሚያደርሰንን ጥረት ለመጀመር ፥ ሙሉ እቅዳችን እና ፍላጎታችንን በቅደም ተከተል ማስፈር ተገቢ ይሆናል ። ይህን የእቅድ ካርታ መሰረት ያደረገ ስራችንን በመጀመርም ስኬቱን በየመካከሉ እየገመገሙ መቀጠል ወሳኝ መሆኑ ተጠቁሟል ።
፣
5. የገንዘብ ችግር ከሌለ ባለን ጊዜ ምን መስራት እንወዳለን የሚለው ላይ ማተኮር
፣
ሰዎች በቂ ገንዘብ እና ጊዜ ኖሯቸው ደስተኛ ወይም ስኬታማ ለመሆን ለህይወታቸው ጠቃሚ የሆነውንና በጊዜያቸው መስራት የሚፈልጉትን ስራ መምረጥ ይገባቸዋል ። አንዳንዶቹ በገንዘባቸው ያላቸውን ጊዜ ተጠቅመው የበጎ አድራጎት ስራ ሊሰሩበት ይችላሉ ፤ አንዳንዶቹ ደግሞ ቤተሰባቸውን ሊያዝናኑበት ይፈልጋሉ ፤ ሌሎች ደግሞ የጀመሩትን ስራ ከዳር ለማድረስ አስፍላጊ ነገሮችን ሊያሟልበት ይችላሉ ።
፣
በመሆኑም ሰዎች በቂ ገንዘብ ካላቸው እና ጥረታቸው ፍሬ እንዲያፈራ ካቀዱ ገንዘቡን ፈሰስ የሚያደርጉበትን ፍላጎታቸውን ማወቅ ይኖርባቸዋል ነው የተባለው ። ፍሬ እንዲያፈሩ ማድረግ ስለሚገባን ነገሮች የተለያዩ ሀሳቦችን አካፍለዋል ። ብዙ ጊዜ ደስተኛ ለመሆን ብዙ ጥረት ልናደርግ እንችላለን ፤ ነገር ግን እንዳሰብነው ደስተኛ ለመሆን አነሳሽ ነገሮች ወሳኝ ናቸው ። ጥረታችን ስኬታማ እንዲሆን የሚከተሉትን ነጥቦች ልብ ማለት ይገባል ይላሉ ባለሙያዎቹ

በመሆኑም ሰዎች በቂ ገንዘብ ካላቸው እና ጥረታቸው ፍሬ

የፍቅር አጋርሽ/ክ የተማረ/ች ግን ዝምተኛ ምንም ጨዋታ እማታውቅ ብሆን ወይስ ያልተማረ ያልተማረች ጨዋታ እምትወድ፡ የሚወድ?
anonymous poll
የተማረ/ች ዝምተኛ – 42
👍👍👍👍👍👍👍 42%
ያልተማረ/ች ተጨዋች – 31
👍👍👍👍👍 31%
የተለየ መልስ @lovefkrlove አስተያየት – 28
👍👍👍👍👍 28%
👥 101 people voted so far.
anonymous poll
የተማረ/ች ዝምተኛ – 42
👍👍👍👍👍👍👍 42%
ያልተማረ/ች ተጨዋች – 31
👍👍👍👍👍 31%
የተለየ መልስ @lovefkrlove አስተያየት – 28
👍👍👍👍👍 28%
👥 101 people voted so far.
Love - ፍቅር via @like
ምክር ቁጥር ሶስት ፡-
ሴቲቱ የሌላ ሰው ሚስት እኮ ነች!
ለማለት የፈለግሁት ያኔ አብሬአቸው ስወጣ የነበሩ ሴቶች አብዛኞቹ ዛሬ የሌሎች ወንዶች ሚስቶች ሆነዋል፡፡ ታዲያ ዛሬ በነዚያ ወንዶች እግር ራሴን አኑሬ ሳስበው ምነው ባላደረግሁት ማለትም አብሬአቸው ባልወጣሁ ኖሮ ብዬ እቆጫለሁ፡፡ራሴን በራሴ ምታው ምታው ይለኛል፡፡ግን ምን ዋጋ አለው አንዴ ሆኖ አልፎአል!
በሌላ ጎኑ ሳየው ደግሞ እኔም ሳገባ ሚስቴ ከሌላ ሰው ጋር ትወጣ የነበረችና ያም ሰው የፈለገውን አድርጎባት እንደተለያት እያሰብኩ መኖሩን በጭራሽ አልፈልገውም፡፡ አንተስ ብትሆን ሚስትህ አንድ ወቅት ከሌላ ወንድ ጋር እንደነበረች ማሰብ የሚቀልህ ይመስልሐል? አያቸሁ በራስ ሲመጣ እንዴት ከባድ እንደሆነ!
ነገሩን ገፋ አድርገን ስናየው ደግሞ ሌላም ገጽታ አለው፡፡ ሴቲቱ የአንድ ወላጅ ልጅም እኮ ነች፡፡ የእኔ ሴት ልጅ ብትሆን ኖሮስ? እህቴስ ብትሆንስ? እንደእኔ ዓይነቱ ወንድ መጠቀሚያው አድርጎአት ቢተዋት እንደ ቀላል ነገር ሊቆጠር ይገባልን?
እንግዲህ ዛሬ ሴቶችን በሌላ ዓይን ማየት ጀምሬአለሁ፤ አንድ ሌላ ሰው የወደፊት ሚስት፣የሌላ ሰው ልጅ ወይንም እህት እንደሆኑ አድርገን ማሰብ እንድናከብራቸውና እንድንጠነቀቅላቸው ሊረዳን እንደሚችል ተምሬአለሁ፡፡

♥ዮርዲ♥ ናን♥:
አብዛኛውን ጊዜ የሙገሳ ቃላት ሰዎችን ደስ ያሰኛቸዋል ይሄ ግልፅ ቢሆንም
👉ከቅርበታችንም አልያም ከመግባባትም ሊሆን ይችላል የተቃራኒ
ፆታን አብዝቶ ማሞገስ በፍቅር ጓደኛችን እንዲወድቅ ያደርገው ይሆን???🤔
👉 ፍቅር ስሙ ነው ፩እንጂ ደረጃ አለው ትላላችሁ??
@lovefkrlove እንወያይ ተያያዥ ጥያቄ ይኖረኛል 🙏❣🤠

ምክር ቁጥር አራት ፡-
ወሲብ አሪፍ የተባሉትን ግንኙነቶቼን እንኳ ሳይቀር ገድሎብኛል፡፡
ኮሌጅ ሳለሁ አንዲት የልብ ወዳጅ ነበረችኝ፡፡የምኞቴን ዓይነት ሴት ነበር ያገኘሁት! ከርሷ ጋር የማሳልፋቸው ጊዜያት ሁሉ እጅግ ጣፋጮች ነበሩ፡፡ በቃ ተግባባን ነው የምላችሁ፡፡ ግን ታዲያ ጥቂት ቆየንና በእኔ አነሳሽነት ወሲብን መለማመድ ጀመርን፡፡
ብዙም ሳይቆይ የመገናኘታችን ምክንያቱ ወሲብ ብቻ መሆን ጀመረ፡፡እርሷን በይበልጥ ለመቀራረብና ለማወቅ የነበረኝ ጉጉት ሁሉ ጠፋ፡፡ ታዲያ በመቀራረብ ፈንታ መራራቅ ጀመርን፡፡ ያን ድንቅ ህብረታችንን ወሲብ ገደለው!
ሰዎች ከሰዎች ጋራ በተለያዩ ደረጃዎች ማለትም በስሜት፣በአእምሮ፣በአካልና በመንፈስ ህብረትን ያደርጋሉ፡፡ ታዲያ እኔና ጓደኛዬ በአካል በሚሆነው ግንኙነታችን ላይ ብቻ ትኩረትን ስናደርግ ሌሎቹ የግንኙነት መስመሮቻችን ተቃጠሉብን፡፡ ያን ድርጊት ሳንለማመድ ታግሰን ብንቆይ ኖሮ ርግጠኛ ነኝ ዛሬም አብረን በሆንን ነበር፡፡
ይህ ሁኔታ እጅግ ብዙ ዎች ላይ ሲከሰት ታዝቤአለሁ፡፡ ይህ ለምን ይሆናል? ምክንያቱን ቀጥዬ አቀርበዋለሁ፡፡

ምክር ቁጥር አምስት ፡-
ቅድመ ጋብቻ ወሲብ ሌሎችንም የግንኙነት መስመሮች ያበላሻል!
ከአንዲት ሴት ጋር ወሲብን በፈጸምኩ ጊዜ ሁሉ ሁለት ነገሮች እንደሚሆኑብኝ ታዝቤአለሁ፡፡እንዴት እንደሚከሰቱ አለማስተዋሌ እንጂ ያልተከሰቱባቸው ጊዜያት ነበሩ ለማለት አልደፍርም፡፡ያልኳችሁ ሁለቱ ነገሮች አንደኛው ለሴቲቱ ያለኝ ክብር መቀነሱ ( ባልፈልገውም እንኳ ማለቴ ነው) ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ሴቲቱ በእኔ እምነት ማጣቷ ነው(እርሷም ሳትፈልገው ማለት ነው)!
ይህ ለምን እንደሆነ አላውቅም፡፡መሆኑን ወይንም መከሰቱን ብቻ ነው የማውቀው፡፡ምናልባትም ስንፈጠር እንደዚያ ተደርገን ተሰርተን እንደሆነ ብዬም አስባለሁ፡፡ አንድ ነገር ግን ርግጠኛ ነኝ፤ የእኔ ብቻ ገጠመኝ አይደለም፡፡ በሌሎች ሰዎች ህይወትም ደግሞ ደግሞ ሲከሰት ዐይቻለሁኝ፡፡ብዙዎች ከፈጸሙት ቅድመ ጋብቻ ወሲብ የተነሳ የዛሬ ትዳራቸው ለብዙ ቀውስ እንደተዳረገ ለመታዘብ ችያለሁ፡፡ አለመተማመንንና አለመከባበርን ይዘው ነው ወደትዳር ህይወት የሚገቡት! እንግዲህ መተማመንና መከባበር ደግሞለአንድ ትዳር ህልውናና ጤንነት ወሳኝ ነገሮች እንደሆኑ ልብ ይሏል!
አንድ በቅርብ የተጋቡ ባልና ሚስትን አውቃለሁ፤ በወር ከአንድ ጊዜ ያነሰ የወሲብ ህብረት ነው ያላቸው፡፡ እርሱ አያከብራትም፤ይህን በደንብ ታውቃለች፡፡እርሷም አታምነውም፡፡ስለዚህ ራሷን ለርሱ መስጠትን በፍጹም አትፈልግም፡፡ ይህ አሳዛኝ ክስተት ቢሆንም ከምንገምተው በላይ አውነትና በጣምም የተለመደ ነው፡፡ይሁንና ማንም ስለዚህ ጉዳይ በአደባባይ በግልጽ አይናገርምም ሆነ አያስተምርም፡፡ቲቪ ላይ የምናያቸው ቕድመጋብቻ ፈጻሚ ጥንዶችም ስለዚህ ምንም የሚሉት ነገር የለም፡፡ በቃ ምን አለፋችሁ ሁሉ ሰው እንዳለ እያወቀ ሊናገረው የማይፈልገው እውነት ቢኖር ይሄ ነው፡፡

«አንድ የቱንም ያህል ቤት በወርቅና በአልማዝ እጅግ ቢያሸበርቅ
🤴👸ሰውና ፍቅር ❤️ከሌላው ባዶ ነው!»
★★<>★★<>★★<>★★<>★★<>★★
:
↪ሰዎች በህይወት ዘመናቸው ውስጥ ማከናወን ከሚገባቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ እና አብይ የሆነው ጋብቻ ነው፡፡ ለዚህም ይመስላል ብዙ ቁጥር ያላቸው ሙሽሮችን የምንመለከተው፡፡
:
↪ይሁን እንጂ በተመሳሳይ መልኩ ባማረና በደመቀ ስነ ስርዓት ባይሆንም፣ በቁጥር /በብዛት/ የበለጠው ቡድን ከፍተኛ የሆነ ሽልማት ያገኛል የተባለ ይመስላል ክቡር የሆነውን ጋብቻ ረግጠውና ጥለው ትስስራቸውን ለመበጣጠስ የየፍርድ ቤቱን ችሎት የሚያጨናንቁ ባለትዳሮች ቁጥር እጅግ ከፍተኛ ነው፡፡
፡
↪በሌላ በኩል የፈጠሩት ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ትስስር ሚዛኑን ደፍቶ መፍታት ሳይችሉ በመካከላቸው ሰላም፣ ፍቅርና ደስታ ጠፍቶ እንዲያው ለይስሙላ አብረው የሚኖሩት ቁጥር ደግሞ ከተፋቱት የሚበልጠው ነው፡፡
፡
↪እንግዲህ ይህ በገሀዱ ዓለም የሚታየው እውነታ ለሁሉም ባይሆንም ለብዙዎች የጋብቻችን ክቡርነት የመኝታውም ቅዱስነት ማርከስ ማለት አይደለም ትላላችሁ?
፡
↪ይሁን እንጂ የጋብቻን ክቡርነት የመኝታውንም ቅዱስነት ጠብቆ መጓዝ የጥንዶቹ የውዴታ ግዴታ መሆን ይኖርበታል፡፡
፡
↪ይህንን ግዴታ ለመወጣት ደግሞ ሰው ሆነን በመፈጠራችን የተሰጠን ትልቅ ብቃትና ፀጋ አለን፡፡
፡
↪ነገር ግን ይህን ብቃታችን ተጠቅመን በጋብቻ ውስጥ መኖር ያለበትን ሰላም፣ ፍቅርና ደስታ እያጣጣምን ለመኖር ስላለንበት ዘመን እውነታ፣ ስለ እውነተኛ ፍቅር ምንነት እና ስለ ትዳር ጠንቅቀን ማወቅ ግድ ይለናል፡፡
:
❀︵♡┈┈┈••✦✿✦••┈┈┈♡︵❀
:
#ውድ አንባቢያን ወዳጆቼ፥
፡
♡በእውነተኛ ፍቅር ውስጥ መሆን አለመሆንዎን ማወቅ ይፈልጋሉ?
:
♡እንግዲያውስ ከታች የተዘረዘሩትን ➊➊ ጥያቄዎች በጥንቃቄ መርምረው ይመልሱ...
:
➊.ከፍቅረኛዎት ወይም ከትዳር አጋርዎት ጋር አንድ ላይ በሚሆኑበት
ወቅት ወይም በሆነ ርዕስ በሚነጋገሩበት ወቅት ወይም የሆነ ስራ
በጋራ በሚያከናውኑበት ወቅት የደስታ ስሜት ይሰማዎታል?
:
➋.ከፍቅረኛዎ ወይም ከትዳር አጋርዎ ጋር ረዘም ላለ ሰዓት በሆነ ጉዳይ በሚወያዩበት ወቅት እርስ በርስ ከመሰለቻቸት ውጭ መሆን
ይችላሉ? መሰረታዊ ፍላጎቶቻችሁ በተቀራራቢ ወይም በተመሳሳይ
ነገሮች ላይ ነው?
:
➌.ብዙ ጊዜ ተመሳሳይ ወይም ተቀራራቢ ሀሳቦች / እና አላማዎች ይኖራችኋል?
:
➍.እርስ በርስ በጥልቀትና በእርግጠኝነት እንተዋወቃለን፤ ወይም ፍቅረኛዬን አውቀዋለሁ እረዳዋለሁ ይላሉ?
:
➎.ከትዳር አጋርዎ የያዞት ፍቅር ከማንነታቸው እንጂ ከላይ ካዩት አካላዊ ውበት ወይም ካገኙት ወሲባዊ እርካታ ስላለመሆኑ እርግጠኛ ነዎት?
:
➏.አልፎ አልፎ ለሚያጋጥማችሁ የሀሳብ ልዩነቶች እና አለመግባባቶች
መፍትሄ ለመስጠት ወይም ወደ ጋራ ስምምነት ለመምጣት ተስማሚ /ተደራዳሪ/ ይሆናል?
:
➐.አልፎ አልፎ የሚፈጠሩ ንትርክና ጭቅጭቆች የተሻለ መፍትሄ በማግኘት ይቋጫሉ?
:
➑.አንድ ነገር ሲያስቡም ሆነ ሲያቅዱ እኔ በሚል ሳይሆን /እኔና
ፍቅረኛዬ/ በሚል ስሜትና መንፈስ ነው?
:
➒.ፍቅረኛዎን ወይም የትዳር አጋርዎን ሁሌም ለማስደሰት ይሞክራሉ?
:
➓.ሰዎች በሚሰበሰቡበት ስፍራ ከፍቅረኛዎ ወይም ከትዳር አጋርዎ ጋር
ሆነው መታየትዎ የኩራትና የደስታ ስሜት ይፈጥርቦታል?
:
➊➊.በመካከላችሁ ያለውን ግንኙነት የበለጠ ለማሳደግ የተለያዩ
ጥናቶችን በማካሄድ ለተግባራዊነቱ በሙሉ አቅምዎ ይጥራሉ?
:
☞ልብ ይበሉ! ከላይ ለተዘረዘሩት ጥያቄዎች መልስዎ ‹‹አዎ›› በትክክል የሚል ከሆነ በእውነተኛ ፍቅር ውስጥ ለመሆንዎ ምክንያታዊ ማረጋገጫ አገኙ ማለት ነው፡፡
:
❀︵♡┈┈┈••✦✿✦••┈┈┈♡︵❀
:
#ውድ አንባቢያን ወዳጆቼ፥
፡
☞እስቲ ቀጠል አድርጌ በትዳር ውስጥ ሁለቱም ጥንዶች በተናጥል መወጣት የሚገባቸው ሀላፊነቶች ያሉ ቢሆን ለዛሬ ሚስት ለባሏ ማድረግ የሚገባትን ➋0 ነጥቦች በማከል ጽሑፌን ላጠቃልል::
:
#ውዷ እህቴ ልብ በይ.......
:
➊.«ግትርነትን ተጠንቀቂ!»
:
↪ምክንያቱም ግትርነት መልካም ትዳርን ያናጋልና።
:
↪ምክንያቱም ግትርነትሽ ባልሽን ወንድነቱን የተፈታተንሽው ይመስለዋልና።
:
➋.«ሙግትነትን ተጠንቀቂ!»
:
↪ምክንያቱም ሙግት ለትዳር ትልቅ በሽታ ነውና።
:
➌.«ሌሎችን አትመልከች!»
:
↪እንደ ቤትሽ አብቃቅተሽ መኖር ልመጂ።
:
➍.«አቀባበልሽን አሳምሪ!»
:
↪ምክንያቱም ማራኪ አቀባበል ዋናው የፍቅር ማጠንከሪያ ነውና።
፡
↪ከፍትፍቱ ፊቱ ነውና በፈገግታ ተቀበይው፣
፡
➎.«ለስለስ ያለ ባህሪ ይኑርሽ!»
:
↪ምክንያቱም መልካም ባህሪሽ ተወዳጅ ያደርግሻልና።
:
➏.ጥሩ ስራ ስታይበት በደስታ ግለጪለት።
፡
➐.«ያየሽውንና የሰማሽውን ሁሉ አታውሪለት!»
:
↪ምክንያቱም ወንድ ብዙ ወሬ አይወድምና።
:
➑.«ሚስጥሩን ጠብቂለት!»
:
➒.«ያጠፋውን ነገር ብቻውን ቀስ ብለሽ ንገሪው!»
:
➓.«ሀቁን ጠብቂ!»
፡
➊➊.«ተበሳጭቶ ሲገባ አረጋጊው!»
:
➊➋.«ደስተኛ በሆናችሁበት ሰዓት እንደ ምትወጂውም ንገሪው!»
፡
➊➌.«በሱ በኩል በሰጠሽ ፀጋ ፈጣሪን አመስግኚ!»
፡
➊➍.«ምንግዜም ውበትሽን ጠብቂ!»
:
↪ወንድ ልጅ በውበት እጅግ ይማረካል፣
:
↪እናም ባለቤትሽ ሌላውብ እንዳያይ አንቺ ውብ ሁኚ እራስሽን ጠብቂ።
:
↪ከማግባትሽ በፊት ውብ ትሆኚ አልነበር አሁን ቤትሽን ብቻ ማስዋብ አይሁን ስራሽ አንቺም ውብ ሁኚ።
:
↪ከበፊቱ ውብ መሆኛሽ አሁን ነው።
:
➊➎.«ባልሽ ካንቺ ብዙ ነገሮችን እንደሚፈልግ እወቂ!»
:
↪አንቺ ከባልሽ ብዙ ነገሮችን እንደምትፈልጊ እሱም ካንቺ ይሻል!
:
↪ብዙ ጊዜ ሴት እቤቷ በምትውልበት ቀን የማድ-ቤት ስራ ይዞሽ ትውይ ይሆናል፣
፡
↪ባለቤትሽ ወደ ቤት ሲመጣ ተዘጋጅቶ የሚጠብቀው የሚበላ የሚጠጣ ነገሮች ብቻ ናቸው።
፡
↪ባልሽ ወደ ቤት የሚመጣው የሚበላና የሚጠጣ ሆቴል ጠፍቶ ወይም ወጭ ለመቀነስ ብሎ ሳይሆን ለሱ ከምግቡም ከምኑም ይልቅ ያንቺ ታጥቦና ተኩሎ ለሱ ከምንም በላይ ስለሆነ ነው።
፡
➊➏.«አንቺን ሲያይሽ እንዲደሰት አርጊው!»
፡
☞ብዙ ግዜ ልብ የማንላቸው ነገሮች አሉ፦
:
↪ጡዋት ላይ ከመኝታ ተነስተን ልብስ ለብሰን የሆነ ነገር ቁርስ ሰርተሽ ባለቤትሽ ለስራ ከወጣ ቡሃላ፣
፡
↪አንቺም በቤቱ ስራ ጎንበስ ቀና ስትይ ያንኑ የበለበሽውን ልብስ ሳታወልቂው ማታ ተመልሶ ይመጣል።
:
↪ነገር ግን ይሄ አግባብ አይደለም። የበለጠ ውብ ሆነሽ ቆይው ባለቤትሽ አንቺን ሲያይሽ እንዲደሰት አርጊው።
:
↪ምክንያቱም ቤትሽን (ትዳርሽን) የበለጠ የሚያደምቀው በቁሳቁስ ሳይሆን አንቺ ባልሽን ስታስደስቺ ነውና።
:
↪አንድ የቱንም ያህል ቤት በወርቅና በአልማዝ እጅግ ቢያሸበርቅ ሰውና ፍቅር ከሌላው ባዶ ነው መሆኑን አትዘንጊ።
:
➊➐.«ሁሉን ቻይ ሁኚ!»
:
↪ሀዘንም ጭንቀትም ቢሆን ያንቺ እንደዛ መሆን ሁሉን ቻይ።
፡
➊➑.«በሁሉም በኩል ሚዛናዊ ሁኚ!»
:
↪ምክንያቱም ዘውድ የተጫናት ንግስት ያደርግሻልና፣
፡
➊➒.«ሁሌም ማራኪ ሁኚ!»
:
↪ለባልሽ ዘወትር ማራኪ የመሆን ሃላፊነትሽን በአግባቡ ተወጪ።
:
➋0.«ምንግዜም በፀሎትሽ እንዳትረሽው!»
:
↪እሱም በጸሎት እንዲጠነክር እርጂው።
፡
:
#አምላክ ከወረት ፍጹም የጸዳ ንጺሕ ፍቅር ያድለን!(አሜን)
:
«አንድ የቱንም ያህል ቤት በወርቅና በአልማዝ እጅግ ቢያሸበርቅ
ሰውና ፍቅር ከሌላው ባዶ ነው!»

love:
ምክር ቁጥር ስድስት፡-
እስከ ጋብቻ ታግሶ መቆየት በትዳር ውስጥ የተሳካና ጣፋጭ ወሲባዊ ህይወትን እንድንለማመድ ይረዳናል፡፡
ለምን ትሉ ይሆናል፡፡ መልሱ አጭርና ግልጽ ነው፡፡ እኔ ለርሷ ያለኝን አክብሮት እርሷም በእኔ ያላትን እምነት እንደጠበቅን ወደ ትዳር ስለምንገባ ነው፡፡ አንድ የተማርኩት ነገር ቢኖር ሴት ልጅ ወንዱን ካላመነችው መላው እኔነቷን ልትሰጠው አትፈልግም፤ከእርሱ ጋር መሆንም ደስታን አይሰጣትም፡፡
ውስጠ ምስጢሩ እንዲህ ነው፡፡ሴቶች ወሲብን ተጠቅመው ፍቅርን ለማግኘት ስለሚሞክሩና ወንዶችም በፍቅር አሳብበው ወሲብን ስለሚያገኙ ከዚህ የተሳሳተ መሠረት ላይ ቆመው ወሲብን ይፈጽማሉ፡፡ሴቲቱ ጓደኛዋን ላለማጣት ስትል ድርጊቱን መፈጸሟን ትቀጥላለች፡፡ወንዱም ከጓደኝነታቸው ይልቅ ወሲቡን ስለሚፈልገው ህብረታቸው ይቀጥልና ልክ ጋብቻው ተሳክቶ ከተፈጸመ በኋላ ሴቲቱም የምትፈልገው ሰው እጁዋ መግባቱን ስታረጋግጥ እርሱን ለማግኘት ስትል ትፈጽም የነበረውን ወሲብ ችላ ማለት ትጀምራለች፡፡እንዲያውም ከጋብቻ በፊት ወሲብ እናድርግ ብሎ እርሷን በመገፋፋቱ በልቧ ጥላቻና ቂምን መቋጠሯ ስለማይቀር ስለወሲብ ማሰብ እንኳ አትፈልግም፡፡ወንዱም ቢሆን ወሲብን ለራሱ ርካታ እንጂ ከርሷ ጋር ፍጹም አንድ ለመሆን ሲል ስለማያደርገው (ይህንን ስሜቱን እርሷ በደንብ ታውቅበታለች) የተበላሸ የወሲብ ህይወት መኖርን ይያያዙታል፡፡
ይህን ሁሉ ፈጥሬ የማወራችሁ አይምሰላችሁ፡፡አይደለም! ዛሬ ከኮሌጅ ህይወት ወጥቻለሁ፡፡ በዙሪያዬ ብዙዎች ሲያገቡ እያየሁ ነው፡፡ታዲያ ይህን ያልኩዋችሁን ሁሌም በብዙዎች ትዳር እየታዘብኩ አለሁ፡፡መፍትሔው ታዲያ ምንድነው ትሉ ይሆናል፤ መልሴ ‹‹ መጠበቅ፣ መጠበቅ አሁንም እስከጋብቻ ድረስ ታግሶ መጠበቅ!!!›› የሚል አጭርና ግልጽ መልስ ነው፡፡ ታግሶ የጠበቀ ወንድ ለሚስቱ ያለው ክብር ከፍተኛ ይሆናል፤ ሚስቲቱም እንዲሁ! ስለዚህ አንዳቸው ላንዳቸው ያላቸው ፍቅር ትኩስና ከፍተኛ ስለሚሆን የወሲብ ህይወታቸውም ጣፋጭና የተሳካ ይሆናል፡፡

ምክር ቁጥር ሰባት ፡-
ከሌሎች ሴቶች ጋራ ወሲብን አለመፈጸም ማለት በትዳር ውስጥ የተሳካና ጣፋጭ የወሲብ ህይወትን መኖር ማለት ነው፡፡
ወሲብ ምስጢራዊ ነገር ነው፡፡ አልፎ አልፎ የሚደረግ ነገር እንኳ ቢሆን በሰዎች ህይወት ውስጥ ጥልቅ የሆነ ውስጣዊ መተሳሰርን የሚፈጥር ነገር ነው፡፡ ታዲያ ችግሩ እዚህ ጋ ነው፤ ከሌሎች ሴቶች ጋር ብዙ ውስጣዊ መተሳሰርን ፈጥሬ ካለፍኩ ከወደፊቱዋ ሚስቴ ጋራ የጠበቀ መተሳሰር እንዳይኖረኝ እንቅፋትን ፈጥሮብኝ ያልፋል፡፡ልክ እንደ ስኮች ቴፕ ፕላስተር ማለት ነው፡፡ ስኮች ቴፕን ደጋግማችሁ የተጠቀማችሁበት ጊዜ የማጣበቅ ሐይሉ እያነሰ ሄዶ በስተመጨረሻ ከምንም ነገር ጋር መጣበቅ ያቅተዋል፡፡
ከጋብቻ በፊት ከሌሎች ሴቶች ጋራ መጣበቅ ከጀመርኩ ከወደፊቷ ሚስቴ ጋራ እንደሚገባኝ መጣበቅ ይሣነኛል፤በርሷም ሊኖረኝ የሚገባኝ ደስታ ይቀንሳል፤የሚገባትንም ፍቅር መስጠት እቸገራለሁ፡፡ ይሁንና ዛሬ ታማኝ ሆኜ የማሳልፋት እያንዳንዲቷ ቀን ለነገዋ ሚስቴ ተገቢ ፍቅርና አክብሮትን እድሰጣት የሚያስችለኝን ግኝኙነት እንድፈጥር ይረዳኛል፡፡
የሚገርም ነው! ማህበረሰባችን ምንዝርናን ማለትም በጋብቻ ውስጥ ያለ ዝሙትን አወግዛለሁ ይላል፡፡ በሌላ ጎን ግን ቅድመጋብቻ ወሲባዊ ግንኙነቶችን ሲኮንን አይታይም፡፡የጊዜን ስሌት ስናወጣው ቅድመጋብቻ ወሲብ እኮ ያው ምንዝርና ማለት ነው፡፡ ምንዝርና የትዳር ህብረትን ምን ያህል እንደሚጎዳ ሁላችንም የምናውቀው ነው፡፡ቅድመጋብቻ ወሲብ የሚያመጣው ቀውስ ግን ከዚህ ያልተናነሰ ነው፡፡በጋብቻ ውስጥ ሊኖር የሚገባውን መተሳሰርና መጣበቅ እጅጉን ይጎዳል!
. @lovefkrlove

ምክር ቁጥር ስምንት ፡-
ከአንዲት ሴት ጋራ በወሲብ መጣጣም አለመጣጣማችንን ለማወቅ የግድ አብረን መተኛት አያስፈልገንም!
ወሲብ ትዳርን ለማሟላት የተፈጠረልን ወይንም የተሠጠን ነገር እንጂ የትዳር የመጨረሻው ግብ አይደለም፡፡ እኔ የተማርኩት ነገር ይህንንም ነው፡፡ ልክ ኬክ ከተጋገረ በኋላ በስተመጨረሻ ለማሳመርና ለማጣፈጥ ብለን እንደምናለብሰው ዓይነት ክሬም ወሲብም ሌሎች የግንኙነታችን ክፍሎች ሁሉ በሚገባ የሚሰሩ ከሆነ ወሲብም ለትዳራችን ልዩ ማጣፈጫ ይሆነናል ማለት ነው፡፡ ሌሎች የግንኙነታችን ክፍሎች የሰመሩ ከሆኑ የወሲብ ህይወታችንም የተሳካ ይሆናል፡፡ ለዚህም ነው ጥሩ የወሲብ ህይወት እንዳለኝ ለማወቅ ከወደፊቷ ሚስቴ ጋራ አብሬ በመተኛት መፈተሽ የሌለብኝ! በሌሎች የግንኙነት መስመሮች የተሳካልን ከሆንን በወሲብም ጉዳይ እንዲሁ መሆኑ አይቀሬ ነው፡፡
ሌላም ያስተዋልኩት አንድ ነገር አለ፡፡ ይኸውም ወሲብን የግንኙነቶቻችን መሰረትና መለኪያ አድርገን የምንወስደው ከሆነ የተሳካ የወሲብ ሕይወት እንዳይኖረን እንቅፋት ይሆናል፡፡እንግዲህ አስቡበት! የፈጸምነውን ወሲብ ለግንኙነታችን ጤናማነት መለኪያ እያደረግን ሁሌም በመነጽር የምንፈትሸው ከሆነ ወዳቂ መሆናችን የማይቀር ነው፡፡ ለምን ቢባል እንድንደሰትበት የተሰጠንን ነገር በገዛ እጃችን መታሰሪያችን ስለምናደርገው ነው፡፡
ይሁንና በሌሎች የግኝኙኘታችን መስመሮች ላይ ተግተን ከሰራንና ወሲብንም ዋና ጉዳይ ካላደረግነው ጣፋጭ የሆነ የወሲብ ህይወት እንዲኖረን የሚያስችለን መሥመር ውስጥ ገባን ማለት ነው፡፡ ስለዚህ የምንፈጽመውን ወሲብ ሁሌም አሪፍና አስደናቂ የማድረግ ግዴታ ውስጥ አንገባም ማለት ነው፤ ምክንያቱም ሁሌም አስደናቂ መሆን አይችልምና!

🌷በአንድ ዩኒቨርሲቲ የሳይኮሎጂ ዲፓርትመንት መምህሯ ተማሪወቿን አንድ Assignment መስጠት ፈለገች..!!
፡
🌷ተማሪወቿን ድንች ይዘዉ እንዲመጡ አዘዘች ፡፡ ድንቾቹ ላይም የሚጠሏቸዉን ሰወች ስም እንዲፅፉ አዘዘቻቸዉ ፡፡
፡
🌷የሚያመጡት የድንች ብዛትም በሚጠሏቸዉ ሰወች ብዛት ልክ እንዲሆን አለች ፡፡ በሁለተኛዉ ቀን አንዳንዶቹ 3 ሌሎች 5 ቀሪዎቹ ደግሞ 8 ድንቾቹን የሚጠሏቸዉን ሰወች ስም ፅፈዉ አመጡ ፡፡ መምሯ ደግሞ ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት እኒህን ድንቾች በሻንጣችሁ ይዛችሁ ትዞራላችሁ ፡፡ ሽንት ቤት ስትሄዱ እንኳ መተዉ አትችሉም! ብላ አዘዘች ፡፡
፡
🌷ቀኑ እየጨመረ ሲሄድ ድንቹ በመበላሸቱ ሽታዉ ይረብሻቸዉ ስለጀመረ ተማሪዎቹ ቅሬታ ማቅረብ ጀመሩ ፡፡ በተለይም 8 የያዙት ከሽታው በተጨማሪ ክብደቱ እንደበዛባቸው መናገር ጀመሩ ፡፡
፡
🌷ከሳምንት በኋላ የአሳይመንቱ ገደብ ስላበቃ ተማሪወች ድንቹን አዉጥተዉ እንዲጥሉ ተፈቀደላቸዉ
፡
🌷ከዛም መምህሯ እህ እንዴት ነበር ? ብላ ጠየቀቻቸዉ ፡፡ ሁሉም ማጉረምረም ጀመሩ ፡፡ "አረረረ ከክብደቱ ሽታዉ ፡፡ አረ በጣም ነዉ የሚያስጠላዉ" አሉ
፡
🌷መምህሯ አያችሁ በልባችሁ የምትሸከሙት ጥላቻም እንዲሁ ነዉ ፡፡ ጥላቻ ልብን ይመርዛል ፡፡ በምትሄዱበት ሁሉም እየተከተለ ይረብሻችኋል ፡፡ ለአንድ ሳምንት የተበላሸ ድንችን ሽታ መቋቋም አልቻላችሁም ፡፡ አስቡት ደሞ በጥላቻ የተመረዘን ልብ እድሜ ልካችሁን ይዛችሁ ስትኖሩ !! አለቻቸዉ ፡፡
፡
🌷ጥላቻን ከዉስጣችሁ አዉጡትና ከእዳ የፀዳችሁ ሁኑ!! እዉነተኛ ፍቅር እንከን አልባን ሰዉ ማፍቀር ሳይሆን ንፁህ ያልሆነን ሰዉ በንፁህነት መዉደድ ነዉና !!!