Industrial Parks Development Corporation - Ethiopia
6.44K subscribers
10.8K photos
260 videos
1 file
1.65K links
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሰው ዘር መገኛ በሆነችው አፋር ክልል መዲና በተገነባው የሰመራ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ሃብትና እውቀትዎን ስራ ላይ በማዋል ትርፋማ ይሁኑ!
❤4
ምቹና ደህነንቱ የተጠበቀ የስራ ከባቢ ላይ ትኩረቱን አድርጎ በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በሚያስተዳድራቸው ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ምቹና ደህንነቱ የተጠበቀ የስራ ከባቢን ለመፍጠር በማለም  ሲሰጥ የነበረው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተጠናቅቋል።


የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናው  በሰባት ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ውስጥ ሲስጥ የቆየ ሲሆን በኮምቦልቻ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን የማጠቃለያ መርሃ ግብሩ ተካሂዷል።

በመዝጊያው የተገኙት የኮምቦልቻ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ስራ አስኪያጅ አቶ አህመድ ሰይድ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናዎች በጋራ በመስራት ጠቃሚ እና ለውጥ ለማምጣት አስፈላጊ መሆናቸውን ግልጸው ጠንካራና ምቹ፣ ፀጥታና ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሁም ቀጣይነት ያለው የቢዝነስ ከባቢ መፍጠር ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ውጤት ለማምጣት ወሳኝ ከመሆኑም በላይ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የባለድርሻ አካላት ቅንጅት አስፈላጊ በመሆኑ ለስኬታማነቱ መረባረብ እንደሚገባ ጠቅሰዋል።

ስልጠናውን የኮርፖሬሽኑ ቢዝነስ ልማት መምሪያ ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ፀጥታና ደህንነት መምሪያ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ሲሆን፣ በአሰሪና ሠራተኛ መካከል ሊከሰቱ የሚችሉ አለመግባባቶችን ቀድሞ ለመከላከል የሚያስችሉ ጉዳዮች  ላይ ትኩረቱን አድርጓል። 

በስልጠናው ላይ በዞኑ የሚገኙ አምራቾች፣ የሰው ኃይል ስራ አስኪያጆች፣ የፀጥታና ደህንነት ሰራተኞች ተካተዋል።

#IPDC
#PMOEthiopia
#ecospecialeconomiczone
#Investment
#ForeignDirectInvestment
#Importsubstitution
#exportprocessingzone
#SpecialEconomicZones
#madeinethiopia
#InvestInEthiopia
#InvestEthiopia
#bolelemiSEZ
#kilintoSEZ
#addisindustryvillage
#informationtechnologypark
#AdamaSEZ
#jimmaSEZ
#HawassaSEZ
#debrebirhanSEZ
#bahirdarSEZ
#kombolchaSEZ
#Arertiindustrypark
#MekeleSEZ
#DDFTZ
#semeraSEZ
#textilehub
#PlugAndPlay
#AfricaRising
#manufactureinafrica
#GoldenOpportunity
#TechManufacturing
#fdiready
#StrategicInvestments
#TechManufacturing
#pharmahubafrica
#eastafricasez
#GoldenOpportunity
#itparks
#information
#informationtechnology
#InnovationLeadership
#InnovationInAction
#solarpanels

በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/
በፌስቡክ - https://www.facebook.com/IPDCEthiopiaofficial
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/EthiopiaIpdc
በቴሌግራም - https://xn--r1a.website/ipdcofficial
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ipdcethiopiaofficial
በኢንስታግራም - https://www.instagram.com/ipdc_et
በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/@IPDCETHIOPIA
በቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@ipdc_ethiopia
በቴሌግራም ቦት፡- https://xn--r1a.website/ipdctchatbot
በዋትስአፕ፡- https://whatsapp.com/channel/0029VakCUHKJP21D0s3OEB30
👍2👏1
መልካም የእረፍት ቀናት!
Dhuma torbee gaarii isiniif haa ta'u!
Happy weekend!

#IPDC
#PMOEthiopia
#ecospecialeconomiczone
#Investment
#ForeignDirectInvestment
#Importsubstitution
#exportprocessingzone
#SpecialEconomicZones
#madeinethiopia
#InvestInEthiopia
#InvestEthiopia
#bolelemiSEZ
#kilintoSEZ
#addisindustryvillage
#informationtechnologypark
#AdamaSEZ
#
jimmaSEZ
#
HawassaSEZ
#debrebirhanSEZ
#bahirdarSEZ
#kombolchaSEZ
#Arertiindustrypark
#MekeleSEZ
#D
DFTZ
#s
emeraSEZ
#textilehub
#PlugAndPlay
#AfricaRising
#manufactureinafrica
#GoldenOpportunity
#TechManufacturing
#
fdiready
#
StrategicInvestments
#TechManufacturing
#
pharmahubafrica
#
eastafricasez
#G
oldenOpportunity
#i
tparks
#information
#informationtechnology
#InnovationLeadership
#InnovationInAction
#s
olarpanels

በ
ዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/
በፌስቡክ - https://www.facebook.com/IPDCEthiopiaofficial
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/EthiopiaIpdc
በቴሌግራም - https://xn--r1a.website/ipdcofficial
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ipdcethiopiaofficial
በኢንስታግራም - https://www.instagram.com/ipdc_et
በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/@IPDCETHIOPIA
በቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@ipdc_ethiopia
በቴሌግራም ቦት፡- https://xn--r1a.website/ipdctchatbot
በዋትስአፕ፡- https://whatsapp.com/channel/0029VakCUHKJP21D0s3OEB30