▶️ የሰውነት #አካላትን እየዘረዘረ #የሚያስመሰግነው ባለ ብዙ #አርኬ ግጥም #መልክእን #አለቃ #ኪዳነ ወልድ ክፍሌ <<መልክእ ከራስ ጸጉር እስከ እግር ጥፍሩ የሚቆጠር መጽሀፍ ነው ብለውታል[1]።>> የሚገርመው #የሰውነት #አካል የሌላቸው እንኳ #መልክዕ ከተጻፈላቸው ውስጥ #መልክዓ #መስቀል(ለእንጨቱ) ፣ #መልክዓ #ሰንበት(ለቀኑ)፣ #መልክዓ #አንቀጸ #ብርሃን(ለመጽሀፍ ስም)፣ #መልክዓ #ስዕል(ለስዕሉ)፣ #መልክዓ #ቁስቋም(ለቦታ) ይጠቀሳሉ። ሌላው ደግሞ #ማንም ሊቀርበው በማይችል #ብርሃን ውስጥ ለሚኖረው #መልክዓ እና #ገጽ የሌለው #መንፈስ ለሆነው #ለእግዚአብሄር እንኳን #በሰው #አካል(ብልቶች) እየቆጠረ ባለ ብዙ #አርኪ #ግጥም #መልክ ተዘጋጅቶለታል። #ለመላእክትም፣ #ቅዱሳን ለተባሉ #ሰዎችም፣ #በኢትዮጵያ ነግሰው ለነበሩ #አጼዎችም ሁሉ "መልክእ" አላቸው። ይህ <መልክእ> የተባለው #የስነ ጽሁፍ #አይነት መጻፍ የተጀመረው #ፕሮፌሰር #ኃይሌ #በ17ኛው ክፍለ ዘመን #ፌሬንክ በተባለ #እንግሊዛዊ እንደሆነ ሲናገሩ #አለማየሁ #ሞገስ የተባሉት ደራሲ ደግሞ #በ14ኛው ክፍለ ዘመን #በአጼ #ዘረዓ ዕቆብ #ዘመነ መንግስት ነው ይላሉ። ሌላው ዜግነቱ ያልታወቀው "ቤደርሰን" የተባለ ጸሀፊ ደግሞ #በ17ኛው ክፍለ ዘመን ባልታወቀ #የዜማ #አቀንቃኝ ነው ይላል። ሁሉም #በጀማሪውና #በጅማሬው #ዘመን ባይስማሙም #የቤተክርስቲያኒቷ ጅማሬ ላይ ያልነበረ #አበው ያላስተማሩት #መጤ እንደሆነ ይስማማሉ።
▶️ መነሻ ሀሳባችን ስለማርያም ነውና በ"መልክእ" ይዘት ድንግል ማርያም የምትመለክበትን ከ"ጸሎት መጽሀፍ" አንዱ የሆነውን < #መልክዓ #ማርያምን> እንመልከት፦
▶️ መነሻ ሀሳባችን ስለማርያም ነውና በ"መልክእ" ይዘት ድንግል ማርያም የምትመለክበትን ከ"ጸሎት መጽሀፍ" አንዱ የሆነውን < #መልክዓ #ማርያምን> እንመልከት፦