▶️ በ19ኛው መቶ አመታት መጨረሻ ላይ #የጎጃም ገዢ የነበሩት #ንጉሥ #ተክለ #ሃይማኖት ከነአጃቢዎቻቸው #መሳፍንት #መኳንንት እና #ጭፍራ ጋር #በዑራ ኪዳነ ምህረት {ጣና ሃይቅ ደሴት ውስጥ የሚገኝ} #ግድግዳ ግርጌ ላይ ተስለው ይገኛሉ። በዚያን ወቅት #ዘጌ #ባህላዊ #የቤተክርስቲያን አስተሳሰብ #ጥበብ ዋነኛው #ማዕከል በመሆን ታዋቂነት አግኝታ ነበር። በዚህ ስፍራ #ጥንታዊት ተብላ የምትጠቀስ #የማርያም #ስዕል ይገኛል። እንዲሁም #በጎንደር #ጥንታውያን ከሆኑት አንዱ #የኢያሱ #ቀዳማዊ ጊዜ የተሰራው #የድብረ ብርሃን #ሥላሴ በውስጡ #ከ19ኛ ምዕተ አመት ጀምሮ ያሉ #የእጅ ስዕሎች ውስጥ #የማርያም <<ምስለ ፍቁር ወልዳ>> የተሰኘው #ስዕል ሲሆን ከዚያ በፊት #ስዕል #በቤተክርስቲያኑ የማይገባና #የተከለከለም ጭምር ነበር[12]። @gedlatnadersanat