Forwarded from አረብኛን ይማሩ 🕌 مدرسة اللغة العربية 🕌
ካርዱን 1ኛ እና 2ኛ ለወጡት ልኬያለሁ 3ኛ የወጣው ይቅርብኝ ብሏል
በነገራችን ላይ 30 ቃላት በመመስረት ብዙ ቃላት የላከውና 1ኛ የወጣው
#يا_رب
2ኛ ደግሞ 26 ቃላት በመመስረት
#ሐፊዘል_ቁርአን_መሆን_ሁሌም_ምኞቴ
3ኛ ደግሞ 21 ቃላት በመመስረት
#ሰላም_በኢስላም
ነበሩ ፤
ነገር ግን ተነጋግረን #ሰላም_በኢስላም ብዙ ግዜ ስለሚሳተፍና ጥያቄው እንደተለቀቀ በፍጥነት ስለላከ ለሞራሉ 1ኛ እንዲሆን ፈቅደዋል

አረብኛን ይማሩ 🕌 مدرسة اللغة العربية 🕌
ይህ ቻናል በአረብኛ ቋንቋ ላይ መሰረታዊ ዕውቀት እንዲኖርዎ ይረዳዎታል-
- የቃላት ዝርዝሮችን (Vocabulary)
- ቀላል ሐረጎችን (Simple phrases)
- ከስህተት ሊጠብቅዎ የሚችሉ በጣም አስፈላጊ ህጎችን
- ጥያቄ እና መልስ
https://xn--r1a.website/ArebicLangugeSchool
ይህ ቻናል በአረብኛ ቋንቋ ላይ መሰረታዊ ዕውቀት እንዲኖርዎ ይረዳዎታል-
- የቃላት ዝርዝሮችን (Vocabulary)
- ቀላል ሐረጎችን (Simple phrases)
- ከስህተት ሊጠብቅዎ የሚችሉ በጣም አስፈላጊ ህጎችን
- ጥያቄ እና መልስ
https://xn--r1a.website/ArebicLangugeSchool
Forwarded from አረብኛን ይማሩ 🕌 مدرسة اللغة العربية 🕌
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Al Quran online (كن سلفيا ولا تكن خلفيا)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from አረብኛን ይማሩ 🕌 مدرسة اللغة العربية 🕌
Forwarded from አረብኛን ይማሩ 🕌 مدرسة اللغة العربية 🕌
ለመድረሳ ተማሪዎች በሙሉ
~~~~~~~~~~~
ትምህርት ቤት በመከፈቱ ሰሞኑ መድረሳ መምጣት አልቻልኩም፡፡ ፕሮግራሜ ሲስተካከል አሳውቃቹሀለው
اسف جدا🙏🙏
ትምህርት ቤት በመከፈቱ ሰሞኑ መድረሳ መምጣት አልቻልኩም፡፡ ፕሮግራሜ ሲስተካከል አሳውቃቹሀለው
اسف جدا🙏🙏
Forwarded from አረብኛን ይማሩ 🕌 مدرسة اللغة العربية 🕌
Watch "የሰላት ሚስጥሮች || ከዚህ ትምህርት በሗላ ሰላት አያመልጥህም/ሽም" on YouTube
https://youtu.be/_4O0K8vjHjo
https://youtu.be/_4O0K8vjHjo
YouTube
የሰላት ሚስጥሮች || ከዚህ ትምህርት በሗላ ሰላት አያመልጥህም/ሽም
ان الصلاه تنهى عن الفحشاء والمنكر.
በዚህ ትምህርት ምክንያት ሰላትክ/ሽ አላህ ፍቃድ አያምልጥህ ም/ሽም
ይህ ትምህርት ሁሉም ሙስሊም ሊሰማው የሚገባው ነው ስለ ሰላት ምንነት የምታውቅበት
like 👍
share 🤳📲
subscribe now
it's free

ደስታ ያጣንበት ምክንያት?👆👆
ወንድማችን አዲስ የከፈተው ኢስላማዊ የዩቱብ ቻናል ነው፡፡
like 👍 subscribe 🔔 share በማድረግ ሞራል እንስጠው
ወንድማችን አዲስ የከፈተው ኢስላማዊ የዩቱብ ቻናል ነው፡፡
like 👍 subscribe 🔔 share በማድረግ ሞራል እንስጠው
Forwarded from አረብኛን ይማሩ 🕌 مدرسة اللغة العربية 🕌
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from አረብኛን ይማሩ 🕌 مدرسة اللغة العربية 🕌
ስለአረብኛ ቋንቋ የማታውቃቸው 10 መረጃዎች
1) ) ﻳﺘﺤﺪﺛﻬﺎ ﺃﻛﺜﺮ ﻣﻦ 422 ﻣﻠﻴﻮﻥ ﻧﺴﻤﺔ ﺣﻮﻝ ﺍﻟﻌﺎﻟﻢ
1) በአለም ላይ ከ422 ሚሊየን ህዝብ በላይ አረብኛን ይናገራሉ
2) ) ﻳﺘﻮﺯﻉ ﻣﺘﺤﺪﺛﻮﻫﺎ ﺍﻷﺻﻠﻴﻮﻥ ﻓﻲ ﺍﻟﻮﻃﻦ ﺍﻟﻌﺮﺑﻲ ﻭﺗﺮﻛﻴﺎ ﻭﺍﻳﺮﺍﻥ ﻭﺗﺸﺎﺩ ﻭﻣﺎﻟﻲ ﻭﺍﺭﺗﻴﺮﻳﺎ
2) ቋንቋው ከአረብ ሐገራት በተጨማሪ በቱርክ ፣ በኢራን ፣ በቻድ ፣ በማሊና በኤርትራ ይነገራል
3 ) ﺍﻟﻠﻐﺔ ﺍﻟﻌﺮﺑﻴﺔ ﻫﻲ ﺍﻟﻠﻐﺔ ﺍﻟﺴﺎﺩﺳﺔ ﻓﻲ ﺍﻷﻣﻢ ﺍﻟﻤﺘﺤﺪﺓ .
3) በአሜሪካ አረብኛ በ6ኛ ደረጃ የሚነገር ቋንቋ ነው
) ﺍﻟﻠﻐﺔ ﺍﻟﻌﺮﺑﻴﺔ ﻫﻲ ﻟﻐﺔ ﺍﻟﻌﺒﺎﺩﺍﺕ ﻟﺠﻤﻴﻊ ﺍﻟﻤﺴﻠﻤﻴﻦ ﻓﻲ ﺍﻟﻌﺎﻟﻢ 4
4) አረብኛ በአለም ላይ ለሚገኙ ሙስሊሞች በሙሉ የዒባዳ (አምልኮ የሚፈፅሙበት) ቋንቋ ነው
5 ) ﺍﻟﻠﻐﺔ ﺍﻟﺮﺳﻤﻴﺔ ﺍﻷﻭﻟﻰ ﻟﺪﻭﻝ ﺍﻟﻮﻃﻦ ﺍﻟﻌﺮﺑﻲ ﻭﺍﻟﺜﺎﻧﻴﺔ ﻓﻲ ﺍﺭﺗﻴﺮﻳﺎ ﻭﺗﺸﺎﺩ ﻭﺍﺳﺮﺍﺋﻴﻞ
5) አረብኛ ቋንቋ ለአረብ ሀገራት በ1ኛ ደረጃ የመግባቢያ ቋንቋቸው ሲሆን በኤርትራ በቻድና በእስራኤል ደግሞ 2ኛ የመግባቢያ ቋንቋ ነው
6 ) ﺗﺴﻤﻰ ﺍﻟﻠﻐﺔ ﺍﻟﻌﺮﺑﻴﺔ " ﻟﻐﺔ ﺍﻟﻀﺎﺩ " ﻷﻧﻬﺎ ﺍﻟﻮﺣﻴﺪﺓ ﺍﻟﺘﻲ ﺑﻬﺎ ﺣﺮﻑ ﺍﻟﻀﺎﺩ
6) የ ض "ዷድ" ፊደል ድምፅ በአረብኛ ብቻ ስለሚገኝና በሌሎች ቋንቋዎች ስለሌለ አረብኛ "ሉገቱ ض " (የዷድ ቋንቋ) ተብሎ ይታወቃል
በአማርኛ ዷድ የሚለው ድምፅ ከአረብኛው ض ድምፅ ጋር ትንሽ ስለሚመሳሰል በሚል እንጂ ድምፃቸው አንድ አይደለም
) ﺗﻜﺘﺐ ﺑﺤﺮﻭﻓﻬﺎ ﻟﻐﺎﺕ ﺃﺧﺮﻯ ﻣﺜﻞ : ﺍﻟﻔﺎﺭﺳﻴﺔ ﻭﺍﻟﻜﺮﺩﻳﺔ ﻭﺍﻟﻤﻼﻳﻮﻳﺔ ﻭﺍﻟﺘﺮﻛﻴﺔ ﺳﺎﺑﻘﺎً
7) ጥንት ፋርስኛ ፣ ኩርድኛ ፣ ማሌቪያኛ ፣ ቱርክኛ ቋንቋዎች የአረብኛን ፊደላት ይጠቀሙ ነበር
) ﺍﻟﺨﻂ ﺍﻟﻌﺮﺑﻲ ﻫﻮ ﻣﻦ ﺃﺟﻤﻞ ﻓﻨﻮﻥ ﺍﻟﻌﺎﻟﻢ
8) አረብኛ በአለም ካሉ የእጅ ፅሁፍ ጥበብ አርቶች ቀዳሚና ውቡ ነው፡፡
ﻋﺪﺩ ﻛﻠﻤﺎﺗﻬﺎ 12.3 ﻣﻠﻴﻮﻥ ﻛﻠﻤﺔ ﻣﻘﺎﺑﻞ 600 ﺃﻟﻒ ﻛﻠﻤﺔ ﻟﻠﻐﺔ ﺍﻻﻧﺠﻠﻴﺰﻳﺔ
9) አረብኛ በVocabulary ከእንግሊዝኛ ቋንቋ የሚበልጥ ሲሆን ፣ እንግሊዘኛ 600 ሺ ቃላት ብቻ ሲኖሩት አረብኛ ግን 12.3 ሚሊየን የሚጠጉ ቃላት አሉት፡፡
10) አለም 0 1 2 3 4 ....እያለ የሚጠቀምበት ቁጥር የአረብኛ ቁጥር ነው
11) ﻭﺃﺧﻴﺮﺍً ... ﻫﻲ ﻟﻐﺔ ﺍﻟﻘﺮﺁﻥ ﺍﻟﻜﺮﻳﻢ
11) በመጨረሻም አረብኛ ታላቁ ቁርአን የወረደበት ቋንቋ ነው::
@ArebicLangugeSchool
@ArebicLangugeSchool
📣#ሼር_ሼር_ሼር _ሼር

እንደዚህ በቋንቋ ጥልቀቱ የረቀቀ ከአረብኛ ቋንቋ ውጪ ይገኝ ይሆን?
@ArebicLangugeSchool
@ArebicLangugeSchool
@ArebicLangugeSchool
@ArebicLangugeSchool
@ArebicLangugeSchool
@ArebicLangugeSchool
وَتَرَىٰ كُلَّ أُمَّةٍ جَاثِيَةً ۚ
ሕዝብንም ሁሉ ተንበርካኪ ኾና ታያታለህ፡፡
((ሱረቱ አል-ጃሢያህ - 28))
ቃሪእ፦ ናስር
https://xn--r1a.website/Mahdi_Quran_Recitation

Forwarded from ||ቁርኣን ብቻ||
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
وَتَرَىٰ كُلَّ أُمَّةٍ جَاثِيَةً ۚ
ሕዝብንም ሁሉ ተንበርካኪ ኾና ታያታለህ፡፡
((ሱራ አል-ጃሢያህ - 28))
#ተፍሢር
አንተ ነብይ ሆይ! በዚያን ቀን ሁሉም ሕዝብ "በጉልበቱ ተንበርክኮ" የሚከሰትበትን ነገር በጭንቀት ተውጠው ሲጠባበቁ ታያቸዋለህ::
ሁሉም ሕዝብ በዱንያ ላይ በመልአክቶች ሲፃፍባቸው ወደነበረው የሥራ መዝገባቸው ይጠራሉ:: ዛሬ በዱንያ ላይ ስትሰሩት በነበራችሁት ሥራ ዋጋችሁን ትሰጣላችሁ "ትመነዳላችሁ" ይባላሉ::
ቃሪእ:-ዐብዱላህ
ሼር ሼር ሼር