✞ ደጓ እናቴ ማርያም ✞
1.2K subscribers
178 photos
11 videos
29 files
137 links
ከፍቅሯ ርቃቹ የምትኖሩ ማርያም ፊደል ናት ኑ ተማሩ
ለአባ ሕርያቆስ ፤
ለቅዱስ ኤፍሬም ፤
ለቅዱስ ያሬድ ፤
ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ፣
ለአባ ይስሀቅ
የተገለጸች እመቤታችን እኛንም በበረከት እና በረድኤት ትጎብኘን ፤
ከልጅዋ ከወዳጅዋ ከመድኃኔዓለም ዘንድ ታማልደን ፤ አሜን!!
@embtee
@embtee

@Binyama1

@yitayal_bot

Contact @Maryamawit_bot
Download Telegram
Forwarded from Deleted Account
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Deleted Account
Forwarded from Deleted Account
kalhiwta yesmlen
Forwarded from Deleted Account
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Deleted Account
Share share
በዚ ፔጅ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

👉ስዐለ አድዐኖ ፖስት ማድረግ

👉 ለአምላክ ምስጋና ማቅረብ

👉 ስብከቶች ፓስት ማድረግ

👉 እርሶ ለ አምላኮ በ voice mezmur መዘመር............

Share በማድረግ
Forwarded from Deleted Account
Forwarded from Deleted Account
Forwarded from Deleted Account
የድንግል ማርያም ፍቅር የልጅዋ የወዳጅዋ ቸርነት ከሁላችንም ጋር ይሁን
አሜን
Forwarded from Deleted Account
ኃጢአቴን ለአንተ አስታወቅሁ፥ በደሌንም አልሸፈንሁም፤ ለእግዚአብሔር
መተላለፌን እነግራለሁ አልሁ፤ አንተም የልቤን ኃጢአት ተውህልኝ።
መዝሙረ ዳዊት 32፤5
Forwarded from Deleted Account
Forwarded from Deleted Account
*ግጥም*
ርዕስ፦ *ለንሰሀ አብቃኝ*

አዘጋጅና አቅራቢ፦ ሰብለ ሙሉጌታ ወለተ ማርያም

*በማህበረ ተዋህዶ ዘኦርቶዶክስ ኪነ ጥበብ ክፍል የተዘጋጀ 2010 ዓ.ም*👇
Forwarded from Deleted Account
Forwarded from Deleted Account
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Deleted Account
Forwarded from Deleted Account
[ጥቅምት 20 የቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር ዕረፍት]
በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ
❖ ይኽ ቅዱስ አባት ዮሐንስ ሐጺር ዕድሜው ዐሥራ ስምንት ሲኾን የጌታ
ቸርነት አነሣሥቶት ይመነኲስ ዘንድ ወደ አስቄጥስ ገዳም ኼደ፤ አባ ባይሞይም
ወጣትነቱን አይቶ የገዳም ኑሮ ጭንቅ ነውና ላንተ አይኾንኽም ቢለው፤ ቅዱስ
ዮሐንስ ግን እንዲቀበለው ልመናን አቀረበ፤ ከዚያም የእግዚአብሔር መልአክ ለአባ
ባይሞይ ተገልጾ ምርጥ ዕቃ ይኾናልና ተቀበለው ብሏቸዋል፡፡ ከዚያም በልብሰ
ምንኲስናው ላይ ለሦስት ቀናት ጸለየበት፤ ያን ጊዜ የጌታ መልአክ ተገልጦ በልብሱ
ላይ በመስቀል ምልክት አማተበበት፤ ከዚያም አባ ባይሞይ ለአባ ዮሐንስ ሐጺር
አለበሰውና ተጋድሎውን ዠመረ፡፡
❖ አባ ባይሞይም ቅዱስ ዮሐንስን የትዕግሥቱን ነገር ሊፈትነው ወድዶ
ከበዓቱ አስወጥቶ አባረረው፤ አባ ዮሐንስ ግን በትዕግሥት ከሜዳ መኻከል
በውጪ ቆመ፤ አባ ባይሞይ ግን “ላይኽ አልሻም” ሲለው፤ ርሱ ግን “አባቴ ሆይ
ይቅር በለኝ” ይለው ነበር፤ ከዚያም በሰባተኛው ቀን አረጋዊዉ አባ ባይሞይ ወደ
ቤተ ክርስቲያን ሲኼድ “ርዕይዎ ለሰብዐቱ መላእክት እንዘ የዐውድዎ ለዮሐንስ
ወያስቄጽልዎ በአክሊላት” ይላል፤ አባ ዮሐንስ ሐጺርን ሰባት መላእክት ከብበው
አክሊላትን ሲያቀዳጁት አይቶ፤ ከዚያ በኋላ መፈተኑን ትቶ ወደ መኖሪያው
አስገብቶታል፡፡
❖ የመታዘዝ ጸጋ በእጅጉ የተሰጠው እንደኾነ አባ ባይሞይ ዐውቆ የደረቀ
ዕንጨት አግኝቶ ለቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር በመስጠት “ይኽነን ዕንጨት ትከለውና
እስከሚያፈራ ድረስ ውሃን አጠጣው” ብሎታል፤ ርሱም ታዛዥ በመኾን ወስዶ
በመትከል ዐሥራ ኹለት ምዕራፍ ወደሚርቀው የውሃ ጒድጓድ እየተመላለሰ
ኹለት ኹለት ጊዜ በየቀኑ ማጠጣት ዠመረ፤ ከሦስት ዓመትም በኋላ ያ ዕንጨት
አቈጥቊጦ በቀለ፣ አበበ፣ አፈራ፤ አባ ባይሞይም ለቅዱሳን አረጋውያን
ወስደውላቸው “ንሥዑ ወብልዑ እምፍሬ ተአዛዚ ወትሑት” (የታዛዡንና የትሑቱን
ፍሬ እነሆ ብሉ) ብለው ሰጥተዋቸው፤ እነርሱም እግዚአብሔርን አመስግነዋል፡፡
❖ ሊቀ ጳጳሱ አባ ቴዎፍሎስም የቅዱስ ዮሐንስ ሐጺርን ብቃት አውቆ
የገዳሙ አበምኔት አድርጎ ሊሾመው እጆቹን በላዩ ላይ ሲጭን
“አክዮስ” (ይደልዎ፤ ይገባዋል) የሚል ድምፅ ከሰማይ ተሰምቷል፤ ከዕለታት
ባንዳቸው አንድ መነኮስ ሊጐበኘው ወደ በዓቱ ሲመጣ መላእክተ እግዚአብሔር
ክንፎቻቸውን በቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር ላይ ሲያርገበግቡ አይቶ ጌታን አመስግኗል፡፡
በስተመጨረሻም ከብዙ ተጋድሎ በኋላ ዕረፍቱ ሲቃረብ ጌታችን አባ እንጦንስን፣
አባ መቃርስን አባ ጳኲሚስንና አባ ባይሞንን ወደ ርሱ ላካቸው፤ እነርሱም
አረጋግተውት ባርከውት ተመለሱ፤ ከዚያም በዕለተ ዕረፍቱ ሰራዊተ መላእክት፣
የቅዱሳን ማኅበር ወደ ርሱ ሲመጡ ባያቸው ጊዜ ደስ ብሎት በጌታ እጅ ጥቅምት
፳ ነፍሱን ሰጠ፤ መላእክትም እየዘመሩ በታላቅ ክብር ነፍሱን አሳርገውታልና፡፡
❖ ሊቁ አርከ ሥሉስም ስለ ቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር ተጋድሎ
“ሰላም ሰላም እብሎ በሕቁ
ለዮሐንስ ሐጺር ዘነዊኅ ኂሩተ ጽድቁ
እምትርሲተ ዓለም ማሳኒ በዘይርኅቁ
ከመ ያለብዎሙ ለእለ ኀሠሡ ወጽሕቁ
ግብረ ምንኲስና ርእየ ቀዊሞ ዕራቁ”
(የጽድቁ በጎነት የረዘመ ለኾነ ለዮሐንስ ሐጺር በእጅጉ (በአያሌው) ሰላም
ሰላም እለዋለኊ፤ ከሚጠፋው ዓለም ጌጥ (ክብር) በሚርቁ ገንዘብ ለፈለጉና
ለሹ ልብ እንዲያስደርጋቸው ራቊቱን ቆሞ የምንኲስና ግብርን አየ) በማለት
አመስግኖታል፡፡
❖ ሊቁ አባ ጊዮርጊስም ይኽነን ቅዱስ አባት ሲያመሰግነው፡-
“ሰላም ለዮሐንስ ሐጺር
ትሩፈ ምግባር፤
ዘአጥረየ ትሕትና
ወወረሰ ልዕልና”፡፡
(ትሕትናን ገንዘብ አድርጎ ልዕልናን የወረሰ መልካም ሥራው የበዛ ለኾነ
ለዮሐንስ ሐጺር ሰላምታ ይገባል) በማለት የትሕትና አባት የነበረውን ቅዱስ
ዮሐንስ ሐጺርን ያወድሳል፡፡
Forwarded from Deleted Account
እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ድንግል ማርያም ፍቅሯ በረከቷ ከሁላችን ጋር
ይሁን
“አንቺ ጸጋን የተሞላብሽ ሰላም ላንቺ ይሁን እግዚአበሔር ከአንቺ ጋር ነው”
“(አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ።
Forwarded from Deleted Account