✞ ደጓ እናቴ ማርያም ✞
1.2K subscribers
178 photos
11 videos
29 files
137 links
ከፍቅሯ ርቃቹ የምትኖሩ ማርያም ፊደል ናት ኑ ተማሩ
ለአባ ሕርያቆስ ፤
ለቅዱስ ኤፍሬም ፤
ለቅዱስ ያሬድ ፤
ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ፣
ለአባ ይስሀቅ
የተገለጸች እመቤታችን እኛንም በበረከት እና በረድኤት ትጎብኘን ፤
ከልጅዋ ከወዳጅዋ ከመድኃኔዓለም ዘንድ ታማልደን ፤ አሜን!!
@embtee
@embtee

@Binyama1

@yitayal_bot

Contact @Maryamawit_bot
Download Telegram
"… ነገ ሚያዚያ 23 ቀን 2014 ዓ.ም. በመላው ዓለም በሁሉም አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን በመገኘት  #ከቅዳሴ_በኋላ_በሁሉም_አጥብያ_ከሥር_ያሉትን_መፈክሮች_እናሰማ ዘንድ ተጠይቋል። (በኮምፒዩተር ተጽፈው፤ በባነር ይዘጋጁ። በቅድስት ቤተ-ክርስትያናችን ሆነን ድምጻችን ለዓለም እናሰማ


☞ የኦርቶዶክሳውያንን ደም በማፍሰስ የሚጸና ወንበር የለም!
☞ በአፍጥር ስም እየተካሔደ ያለው መንግሥታዊ አሻጥር ይቁም
☞በሥልጤ ኦርቶዶክሳውያን ላይ የተፈጸነው ስቃይ ስቃያችን ነው!
☞ኢትዮጵያን የኦርቶዶክሳውያን የመከራ ቋት ማድረግ ይብቃ
☞ኦርቶዶክሳዊነትን እና ኦርቶዶክሳውያ አሻራን ማጥፋት ይቁም!
☞ አባቶቻችን አታስገድሉን!
☞ የቤተ ክርስቲያን አባቶች ዝምታ ይብቃ
☞ አማራን እና ተጋሩን በማጋደልቤተ ክርስቲያንን ለማዳከም የሚደረገው ሴራ ገብቶናል!
☞ የኦርቶዶክሳውያን ትዕግሥት ወሰን አለው!
☞ መንግሥት ሆይየአዛኝ ቅቤ አንጓች አስመሳይነትህን አቁም!
☞ ለኦርቶዶክሳውያን ከችግኝ ያነሰ ዋጋ መስጠት ይቁም
☞ በኦርቶዶክሳውያን ላይ የሚፈጸም ሥርዓታዊና መዋቅራዊ ጥቃት ይቁም!
☞ ፍትሕ በወራቤ በግፍ ለተጎዱ ኦርቶዶክሳውያን!
☞ አጥቅተውን ተጠቃን ብለው የጥላቻ ንግግር በሚያሰራጩ ጽንፈኞች ላይ መንግሥት ካለ በአስቸኳይ እርምጃ ይውሰድ !

"… ትእግስት ፍራቻ ለመሰላቸው ማንነታችን ማሳየት አለብን። በየ ፑል ቤቱ፣ በየ ሺሻ ጫት ቤቱ ተጎልተህ ነገ በማጅራትህ አላህ ወአክበር እያለ ከመታረድህ በፊት ንቃ፣ ተሰባሰብ፣ ተመካከር፣ ተጠባባቅ። አከተመ።