✞ ደጓ እናቴ ማርያም ✞
1.21K subscribers
178 photos
11 videos
29 files
137 links
ከፍቅሯ ርቃቹ የምትኖሩ ማርያም ፊደል ናት ኑ ተማሩ
ለአባ ሕርያቆስ ፤
ለቅዱስ ኤፍሬም ፤
ለቅዱስ ያሬድ ፤
ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ፣
ለአባ ይስሀቅ
የተገለጸች እመቤታችን እኛንም በበረከት እና በረድኤት ትጎብኘን ፤
ከልጅዋ ከወዳጅዋ ከመድኃኔዓለም ዘንድ ታማልደን ፤ አሜን!!
@embtee
@embtee

@Binyama1

@yitayal_bot

Contact @Maryamawit_bot
Download Telegram
💒#እንኳን_ለመላዕኩ_ለቅዱስ_ኡራኤል_ወርሃዊ_መታሰቢያ_በዓል_በሠላም_አደረሳችሁ!!!💒

♦️ዑራኤል የሚለው ስም `ዑር' እና 'ኤል' ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።
#ዑር ማለት በእብራይስጥ #ብርሃን ማለት ሲሆን
#ኤል ማለት ደግሞ #አምላክ ማለት ነው ።

አንድ ላይ ሲነበብ #ኡራኤል ማለት #የብርሃን #አምላክ ወይም #የብርሃን #ጌታ ማለት ነው ።

ቅዱስ ዑራኤል ከ7ቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ሲሆን ፣ ከፍጥረተ ዓለም ጀምሮ በመብረቅና በነጎድጓድ ላይ የተሾመ መልዓክ ነዉ። በመሆኑም መባርቅት ለጥጋብና ለበረከት እንዲበርቁ ነጎድጓድም ለሰላም እንዲሆን ያሰማራል። መጽ/ሄኖክ 6 ፡ 2 ፣ ምስጢረ ሰማይና እውቀትንም ሁሉ ለሄኖክ የገለጸለት የፀሀይን የጨረቃን የከዋክብትንና የሰማይ ሰራዊትን ብርሃንን የሚመራ እርሱ መሆኑን ለሄኖክ ነግሮታል። መጽ/ሄኖክ 28 ፡13

የቅዱስ ኡራኤል በረከት ረድኤቱ ይደርብን !
ምልጃ ጥበቃዉ አይለየን!

ቅድስት ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን!!!
💚💛❤️
@embtee
@embtee
🌿💚💛❤️🌿
@embtee