ዐውደ ምሕረት
3.67K subscribers
932 photos
24 videos
271 files
195 links
"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"
Download Telegram
Audio
ዐውደ ምሕረት
Audio
#የሁለት_ጥንዶች_ወግ
_______
ጸሐፊና ተራኪ : -ተርቢኖስ ሰብስቤ
#ፍጆታ
5 ደቂቃ ከ14 ሰከንድ
1.2 mb ብቻ
Audio
ዐውደ ምሕረት
Audio
#ሚተራሊዮን ምዕራፍ 6
#ደራሲ ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ
#ተራኪ ተርቢኖስ ሰብስቤ
#16 ደቂቃ ከ16 ሰከንድ
#ይዞታ 3.8 mb ብቻ
Audio
ዐውደ ምሕረት
Photo
ይህ ልደት የአንዲት ፍጥረት ብቻ አይደለም የሠማይና የምድር ዳግም ልደት ጭምር ነው እንጂ!
#የዳግም ተፈጥሮ ጅማሬ
#የሠላማችን መቅድም
#የአዲስ ልደት በር
#የዕርቃችን ሰነድ
#መሠረተ ሕይወት
#ፀሐይ ና የጨረቃ መመላለሻ ሰሌዳ ሰማይ
#የፀዳል ብርሃን መፈንጠቂያ
#የንጋታት ጮራን አብሰሪ ምስራቅ #ወላዲተ_አምላክ_ድንግል_ማርያም
Audio
ዐውደ ምሕረት
Audio
#ርዕስ :- ሚተራሊዮን
#ደራሲ :- ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ
#ተራኪ :- ተርቢኖስ ሰብስቤ
#ቆይታ 16ደቂቃ ከ20ሰከንድ
#የቦታ ይዞታ 3.8 ሜጋ ባይት ብቻ

#ዐውደ_ምሕረት_የእናንተ !🙏
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
#ለሚወዱት_ብቻ የሚያጋሩት!
https://tttttt.me/AwediMeherit
https://tttttt.me/AwediMeherit
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
#እቡዘ_ልብ ለምን ሆንክ ?
_______

#ያለ_ተክለ_ሃይማኖት_ጸሎትና_ረድኤት
#ለኢትዮጵያ_ሰዎች_የመዳን_ተስፋ_የላቸውም

ሰይፍ አርእድ በተባለ በነዋየ ክርስቶስ መንግሥት ደግሞ ከንጉሥ ሠራዊት አንዱ ወደ ዋሊ ገዳም ሄደ ።ሁለት መነኮሳት አግኝቶ እጅ ነሳቸው ፤ ከወዴት ነህ? አሉት? ከሸዋ ክፍለ ሀገር ከዚያው ግራርያ ከምትባል አውራጃ ነኝ አላቸው። ተክለ ሃይማኖት የሚሉትን ታውቀዋለህ ? አሉት። #አባቴ_ነውና_አዎን_አውቀዋለሁ አላቸው።

#ወደ_መቃብሩ_ደርስሃል ? አሉት። አዎን ደርሻለሁ አላቸው። እነዚያም መነኮሳት ተነስሀው ሰገዱለት የእግሮቹንም ትቢያ ይልሱ እጆቹንም ይስሙ ጀመሩ። ጭፍራውም ጌቶቼ ይህንን ስለምን አደረጋችሁ?? አላቸው ። እኛ እናውቃለን አሉት። ዳግመኛም በተክለ ሃይማኖት የመቃብር ቦታ ሥጋ ወደሙን ተቀበልክን? አሉት። አልተቀበልኩም አላቸው። ከቅዱሱ መቃብር ዘንድ ቁርባን ያልተቀበልክ #እቡዘ_ልብ_ለምን_ሆንክ ? የተክለ ሃይማኖት አጽም ካረፈበት ቦታ ቁርባንን የተቀበለ ሁሉ ሲዖልን ዐያይም ሲል ከጌታ አንደበት በእውነት ሰማን ብለን በእውነት እንነግርሃለን አሉት።

#በውስጧም የሚቀበር ለዘለዓለም እንዳይጎዳም እኛም መንፈስ ቅዱስ በየሰዓቱ ይልቁንም በቁርባን ጊዜ እየወረደ በውስጧም መሥዋት ለሚያቀርቡ መዐዛ ያለውን ሽቱ ሲቀባቸው ዘወትር እናያለን ፤እንደ ብርሃን ደመና በላይዋ የረበበ ነው እንጂ ለሊትና ቀን ከእርሷ መንፈስ ቅዱስ አይርቅም።
እንዲሁ ዘወትር ይኖራል።በእርሷም የተቀመጠ የቆመ በውስጧም የተቀበረ በረድኤቷም የተጠጋ የተመሰገነ ነው። #ያለ_ተክለ_ሃይማኖት_ጸሎትና_ረድኤት_ለኢትዮጵያ_ሰዎች_የመዳን_ተስፋ_የላቸውም ። አሉት
ሌላም የተሰወረ ምሥጢር ነገሩትሌላውን ግን ልንጽፈው አንችልም መጽሐፍ የምንገልጠውም የምንሰውረውም ነገር አለ እንዳለ ይንንም ብለውት ከእርሱ ተሰወሩ።

" #አዎን_ለምንፍገመገም_ለኛ_ለኢትዮጵያውያን ያላንተ ረዳት የለንምና #ምልጃህ አትለየን " #አሜን!

#ገድለ_ተክለ_ሃይማኖት ምዕራፍ 50/60

አ.አ ኢትዮጵያ
ተክለ ኤል ኃ/ማርያም
ግንቦት 11/2014ዓ.ም
Audio
ዐውደ ምሕረት
Audio
ርዕስ :- #ሚተራሊዮን
ደራሲ :- #ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ
ተራኪ :- #ተርቢኖስ ሰብስቤ
ቆይታ :- #15ደቂቃ ከ28 ሰከንድ ብቻ
የቦታ ይዞታ :- #3.6 mb ብቻ
#ዐውደ_ምሕረት_የእናንተ 🙏
_°°°°°°°°°°°___