የትምህርት ዘርፉን ብቃት ባለው የሰው ሀይል ለመገንባት እንደሚሰራ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ተናገሩ።
----------------------------------------
የትምህርት ዘርፉን ብቃት ባለው የሰው ሀይል ለመገንባት በትኩረት እንደሚሰራ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ተናግረዋል።
ለትምህርት ሚኒስቴር አመራሮችና ሠራተኞች በለውጥ አመራር፣ ተቋማዊ ስነምግባር ፣ በውሳኔ አሰጣጥ እና ተግባቦት ዙሪያ ስልጠና እየተሰጠ ነው።
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ የትምህርት ዘርፉን ለመምራት በሙያ ብቻ ሳይሆን በአስተሳሰብም ብቁ መሆን እንደሚገባ ገልፀዋል።
የትምህርት ሚኒስቴር ሰራተኞች ትውልድን የማፍራት ከፍተኛ ኃላፊነት ያለባቸው በመሆኑ ስራቸውን በጥራትና በብቃት መወጣት እንደሚጠበቅባቸውም ፕሮፌሰር ብርሀኑ አስገንዝበዋል።
የተሻለና ማህበረሰቡ የሚኮራበት የትምህርት ሚኒስቴር መኖር ለህዝብና ለመንግስት ብቻ ሳይሆን ለራሱ ለሰራተኛውም እጅግ አስፈላጊ መሆኑንም ሚኒስትሩ ተናግረዋል።
ሠራተኛው የሚሰራበትን መስሪያ ቤት የሚወድ፤ ከሚሰራበት መስሪያ ቤት ጋር የተገናኙ ስራዎችን አክብሮ የሚሰራና ዕውቀቱንም በወረቀት ብቻ ሳይሆን በተግባር የሚመዘን ሊሆን እንደሚገባም ጠቁመዋል።
ስልጠናው ፕሮፌሰር ጌታቸው እንግዳን ጨምሮ በውጭ አገርና በአገር ውስጥ በትምህርት ዘርፍ ከፍተኛ ልምድና ዕውቀት ባላቸው ፕሮፌሰሮችና ከፍተኛ ባለሙያዎች እየተሰጠ ይገኛል።
ስልጠናውም ለአራት ተከታታይ ቀናት የሚቀጥል ይሆናል።
ምንጭ፡ ትምህርት ሚኒስቴር
@atc_news @atc_news

በነጻ እንዲማሩ የተፈቀደላቸው የወታደር ልጆች “ብር ካልከፈላችሁ ውጤት አይሰጣችሁም” መባላቸውን ተናገሩ
ወላጆቻቸው ግንባር ላይ ያሉና በግል ትምህርት ቤት የሚማሩ ልጆች ትምህርታቸውን ያለ ክፍያ እንዲማሩ የድጋፍ ደብዳቤ ተፅፎላቸው ዓመቱን ሲማሩ ቢቆዩም፣ ፈተና ከተፈተኑ በኋላ “ብር ካልከፈላችሁ ውጤት አይሰጣችሁም” መባላቸው ቅሬታ እንዳሳደረባቸው ወላጆች ለአዲስ ማለዳ ገልጸዋል።ልጆቻቸው በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ 05 ቀበሌ በሚገኘው አቃቂ ቃለ ሕይወት 1ኛ እና 2ኛ ትምህርት ቤት የሚማሩ ወላጆች፤ ትምህርት ቤቱ የድጋፍ ደብዳቤውን ተቀብሎ እያስተማረ ከቆየ በኋላ ለተማሪዎቹ ውጤት ለመስጠት ከልክሏል ብለዋል።
#አዲስ ማለዳ ያነጋገረቻቸው የአቃቂ ቃለሕይወት 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር ዘውዴ አበራ፣ ደብዳቤውን ቢቀበሉም የሚከፍሉበትን የጊዜ ገደብ ይሰጣሉ እንጂ ክፍያውን ካልከፈሉ የተማሪ ውጤት እንደማይሰጡ ተናግረዋል።
ተጨማሪ ያንብቡ ፡ https://bit.ly/3APXUvw
ምንጭ ፡ አዲስ ማለዳ

የአሜሪካ የህዋ ተመራማሪዎች በእጅጉ ውጤታማ ነው የሚባለውን የጥንታዊ ህዋን ፎቶግራፍ ማንሳታቸው ይፋ ሆኗል፡፡
10 ቢሊዮን ዶላር ወጭ በተደረገበት ኢንፍራሬድ የጄምስ ዌብ ቴሌስኮፕ የተነሳው ግልፅ ያለ ፎቶግራፉ ወደ ምድር ለመድረስ ቢሊዮን እና ቢሊዮን አመታት የሚፈጅባቸውን ሩቅ ያሉ የህዋ አካላት ጭምር ያካተተ ሲሆን ይህም የጥንታዊው አለም ወይም ህዋ አፈጣጠርን በውል ለመረዳት የሚያስችል ነው ተብሏል፡፡
በሳይንስ እንደሚታመነው የሰው ልጅ በህዋ በአንዳች መንገድ ብዙ ቢሊዮን የብርሃን አመታት ርቀት ቢጓዝ ምድር እንዴት እንደተፈጠረች መመልከት ይቻላል፡፡ይህ የህዋን ዝርዝር መረጃ በግልጽ የሚያሳዩት ምስሎች ይፋ የሆኑትም የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን ከተመለከቷቸው በኋላ መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ በዚሁ የጄምስ ዌብ የህዋ መመልከቻ መነፅር ወይም ቴሌስኮፕ የተነሱ ተጨማሪ ፎቶግራፎች በተከታታይ ለህዝቡ ይፋ ይደረጋሉ ተብሏል፡፡

ATC NEWS
ተማሪው እስከዛሬ በተማረው ብቻ ዩንቨርስቲው ባችለር ኦፍ ባዮ ሜድኪል ሳይንስ ዲግሪ ሊሰጠው በዝግጅት ላይ ሲሆን ተማሪ ቢኒያም ከተስማማ በቀጣዩ አመት መስከረም ላይ ማስተርስ ኦፍ ፐብሊክ ህልዝ መማር እንዲችል ይደረጋል የሚል ውሳኔ ሰምተናል ። ፨ለጥቆማ 👇 @atc_newsbot 🔔ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 @atc_news @atc_news @atc_news @atc_news
🔝በአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 5ኛ ዓመት የሕክምና ተማሪ የሆነው ቢኒያም ኢሳያስ በሕክምና ትምህርት ክፍሉ ትምህርቱን ሲከታተል የቆየ ቢሆንም ለመመረቅ 2 ዓመት የማይሞላ ጊዜ ሲቀረው ትምህርቱን እንዲቋርጥ መገደዱን ተማሪ ቢኒያም ኢሳያስ መናገሩ ይታወሳል፡፡ይህ የሆነው ባለብኝ የአካል ጉዳት ምክንያት ነዉ የሚለዉ ተማሪ ቢኒያም አትችልም ተብሎ ትምህርቱን እንዲያቋርጥ እና ሌላ ትምህርት እንዲጀምር የሚል ዉሳኔ መተላለፉንም አስረድቷል፡፡
ተማሪ ቢኒያም ኢሳያስ ያለበትን የአካል ጉዳት ተማሪዎች እና መምህራን ሊገናኙ በማይችሉበት የኮሮና ወቅት ላይ እና ተማሪ ቢኒያም ያለበት የአካል ጉዳት ሊታወቅ የቻለዉ ከህሙማን ጋር በተግባር በተገናኘበት አጋጣሚ መሆኑን በማንሳት ለተፈጠረዉ መጉላላት ሀላፊነቱን እንደሚወስድ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አንዱአለም ደነቀ መናገራቸዉን ሰምተናል።
ዶ/ር አንዱአለም ደነቀ አክለውም የተለያዩ ድጋፎች ለተማሪዉ እየተደረገለት ውሳኔው ከ7 ወር በፊት የጽሁፍ የተሰጠው ቢሆንም ሊቀበል አልቻለም ብለዋል ። የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ብሄራዊ ማህበር ደብዳቤ በመላክ ትምህርት ቤቱ ገለልተኛ እንዲሆን ተደርጎ ኮሚቴዎች ተዋቅረው ውሳኔ ሊተላለፍ ችሏል። ተማሪው የህክምና ትምህርት ቤት ከገባበት ጀምሮ ጉዳዩ እስከተከሰተበት ድረስ ያለውን ሁኔታ የሚያጣራ ኮሚቴ ስራውን እንዲሰራ እንዲሁም በሙያው ላይ ሁለት እጅ እንዴት ያስፈልጋል የሚል ወርክሾፕ መካሄዱን ዶ/ር አንዱአለም ደነቀ ተናግረዋል፡፡
ኮሚቴ ያቀረበዉን ምክረ ሃሳብ መነሻ በማድረግ ውሳኔ መተላለፉንም ገልጸዋል:: ትምህርት ቤቱም እነዚህም ምክረ ሃሳቦች እና አለም አቀፍ የህክምና ስምምነቶችን እንዲሁም በ2018 የወጣውን ካሪኩለም በማጣቀስ ባሳለፈዉ ዉሳኔ ተማሪዉ በነርሲንግ ፣በሚድዋይፍ ፣በዴንታል፣ ሜድስን እና መስል ትምህርቶች ላይ ተቀባይነት የማያገኝ ሲሆን በክሊኒካል ፋርማሲ ፣ በራዲዮሎጂ እንዲሁም በላብራቶሪ መቀጠል እንዲችል ውሳኔ ተላልፏል።
በተጨማሪም ተማሪው እስከዛሬ በተማረው ብቻ ዩንቨርስቲው ባችለር ኦፍ ባዮ ሜድኪል ሳይንስ ዲግሪ ሊሰጠው በዝግጅት ላይ ሲሆን ተማሪ ቢኒያም ከተስማማ በቀጣዩ አመት መስከረም ላይ ማስተርስ ኦፍ ፐብሊክ ህልዝ መማር እንዲችል ይደረጋል ሲሉ ዶ/ር አንዱአለም ተናግረዋል ።
፨ለጥቆማ 👇
@atc_newsbot
🔔ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇

#አዳማ #ዘንድሮም_በነፃ
አልበርት ቲቶሪያል ላለፉት አመታት በተጠናከረ ሁኔታ ለተማሪዎች የነፃ የማጠናከሪያ ትምህርት ሲሰጥ የቆየ የቲቶሪያል ፕሮግራም ነዉ:: ከ2004
ዓ.ም ጀምሮ የረጅም ጊዜ የማስተማር ልምድ ባላቸዉ ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት ሲሰጥ ቆይቷል:: እነሆ ለ2014 ክረምት ከሀምሌ 11 ጀምሮ ከ7ተኛ እስከ 12ተኛ ክፍል ድረስ በነፃ የማጠናከሪያ ትምህርት መስጠት ይጀምራል:: በመሆኑም ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2:30-6:30 ድረስ ቲቶሪያሉ ይሰጣል::
የሚሰጡት ትምህርቶች English, Aptitude, Mathematics, Biology, chemistry እና Physics ናቸዉ:: የማጠናከሪያ ትምህርቱ
የሚሰጠዉ ከአልበርት ቱቶሪያል ጋር የማስተማር ልምድ ባላቸው የዩንቨርስቲ ተማሪዎች እንዲሁም በስኮላርሽፕ በኤዢያ እና በአውሮፓ በትምህርት
ቆይተው ለክረምት በተመለሱ ተማሪዎች ይሆናል:: እንዲሁም የ12ተኛ ብሄራዊ ፈተና የሆነዉ ለAptitude ፈተና የሚያዘጋጅ ልዩ ትምህርት ለመስጠት መዘጋጀታችንን በደስታ እንገልፃለን::
አዳማ, ጎሮ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
በሚከተሉት አድራሻዎች ያገኙል:-
Telegram: @albert_tutorial_2014
ለበለጠ መረጃ: 0965904254 / 0915832902 / 0982031651
Albert Tutorial and Voluntarism Center (ATVC)

#ሚለኒየም_አዳራሽ
የኮሮና ሕመምተኞች ማከሚያ ማዕከል ሆኖ የቆየው ሚለኒየም አዳራሽ ወደ መደበኛ አገልግሎቱ ሊመለስ መሆኑን ኢትዮጵያ ኢንሳይደር አስነብቧል። ጤና ሚንስቴር አዳራሹን በቀጣዩ ቅዳሜ አዳራሹን ለሚያስተዳድረው አዲስ ፓርክ የልማትና ማኔጅመንት የግል ማኅበር እንደሚያስረክብ ተናግሯል። ጤና ሚንስቴር አዳራሹን ለታማሚዎች ሕክምና መስጫ የተከራየው ከሁለት ዓመት በፊት ነበር። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን የታማሚዎች ቁጥር በመቀነሱ አዳራሹ አስፈላጊ እንዳልሆነ ሚንስቴሩ ገልጧል።

#ETA
የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ከግንቦት 13 እስከ ሰኔ 01/2014 ዓ.ም በተለያዩ የክልል ከተሞች ባካሄደው ድንገተኛ ፍተሻ፤ ምንም አይነት የእውቅና ፈቃድ ሳይኖራቸው በከፍተኛ ትምህርት ደረጃ ተማሪ መዝግበው በማስተማር ላይ የነበሩ ሦሥት ተቋማት ማግኘቱን ተናግሯል።
ተቋማቱ የሚከተሉት መሆናቸውን ባለስልጣኑ ገልጿል፡-
• "ጅኤ ኢንደስትሪያል ኮሌጅ" ~ በአማራ ክልል (በደብረማርቆስ ከተማ እና አካባቢው)
• "ኦሞ ቫሊ ዩኒቨርሳል ኮሌጅ" ~ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል (በዳውሮ ፣ በተርጫ)
• "ሆርን ኦፍ አፍሪካ ቢዝነስ ኮሌጅ" ~ በኦሮሚያ ክልል (በአምቦ ከተማ እና አካባቢው)
የክልሎቹ መንግስታት ህግ የማስከበር ድርሻቸውን እንዲወጡ የጠየቀው ባለስልጣኑ፤ ህገ-ወጥ ተቋማቱን የከፈቱ አካላት የፈጸሟቸው የህግ ጥሰቶች ካሉ በሚመለከታቸው የፍትሕ አካላት ተጠያቂ እንደሚደረጉ ባለሥልጣኑ አረጋግጧል።
ከዚህ በፊት በደቡብ ክልል 'ፊንላንድ ኮሌጅ' በሚል እና በአማራ የክልል 'ሀምበርቾ ኮሌጅ' በሚል ራሳቸውን የሰየሙ ህገ-ወጥ አካላት መኖራቸውን ለክልል መንግስታቱ ማሳወቁን ባለሥልጣኑ አስታውሷል።

Forwarded from ATC NEWS (MuJa. M)
#Advertisement
በዩቱዩብ ቻናላችን ላይ
General Physics (Full)
Mathematics (Natural)
Mathematics (Social)
Applied Maths 1,2,3
Logic and Critical
Psychology
#UEE exams solution
History G-11/12
Mathematics G-11/12
Physics G-11 ቲቶርያሎች ይገኛሉ።
https://youtube.com/c/ATCTUBE1
በዩቱዩብ ቻናላችን ላይ
General Physics (Full)
Mathematics (Natural)
Mathematics (Social)
Applied Maths 1,2,3
Logic and Critical
Psychology
#UEE exams solution
History G-11/12
Mathematics G-11/12
Physics G-11 ቲቶርያሎች ይገኛሉ።
https://youtube.com/c/ATCTUBE1
Forwarded from ሱመያ ማነር & ቲቶሪያል ሴንተር (MuJa. M)
የጥሪ ማስታወቂያ
በ2014 ዓ.ም በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አድስ እና 2ኛ
ዓመት ተማሪዎች በሙሉ
የ2014 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነዉ ሐምሌ 18 እና 19/2014 ዓ.ም መሆኑን እየገለጽን ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፡
1. የ8ኛ - 12ኛ ክፍል አጠቃላይ ትምህርት መጠናቃቂያ ሰርተፍኬት ኦሪጅናልና ሶስት ፎቶ ኮፒ 2. ሶስት በአረት (3x4) የሆነ በቅርብ ጊዜ የተነሳችሁትን ስምንት(8) ጉርድ ፎቶ ግራፍ 3. እንዲሁም ለግል መገልገያ የሚሆኑ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ በመያዝ በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር በአካል ቀርባችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳዉቃለን፡፡
*እንድሁም አንደኛ ዓመት ጨርሳችው ለዕረፍት ወደ ቤተሰብ የተመለሳችው የሁለተኛ አመት ምዝገባ የሚካሄደው ከላይ በተጠቀሰው ቀናት ብቻ መሆኑን አውቃችው እንድትመዘገቡ አጥብቄን እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡ ከተገለፀዉ ጊዜ ቀድሞም ሆነ ዘግይተዉ የሚመጡ ተማሪዎችን የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Medicine, Nursing, Health Officer, Anesthesia, Pharmacy, Medical Laboratory Technology, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Pediatric Nursing እና Emergency & Critical Care Nursing ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች በነሀሴ 2014 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡
ስለሆነም የዚሁ ፈተና ምዝገባ ከሀምሌ 6 - 17/2014 ዓ.ም የሚከናወን ስለሆነ አዲስም ሆነ ነባር፣ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋማት ተመዛኞች በኦንላይን hple.moh.gov.et ላይ በመግባት እንድትመዘገቡ እያሳሰብን የኦንላይን ምዝገባው እስከ ሀምሌ 17/2014 ዓ.ም ብቻ የሚቆይና ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ምንም ዓይነት የምዝገባ ጥያቄ የማንቀበል መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት እንድትመዘገቡና ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ስሊፕ print አድርጋችሁ በመያዝ ስትመዘገቡ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በፈተናው ወቅት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
መረጃው የጤና ሚኒስቴር ነው

የሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የክረምት መርሃ ግብር ትምህርት ሐምሌ 22/2014 ዓ.ም እንደሚጀምር ተሰምቷል።
ትምህርት ሚኒስቴር ሰኔ 27/2014 ዓ.ም ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በጻፈው ደብዳቤ፤ በኮቪድ -19 እና በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት የመደበኛ ተማሪዎች ትምህርት በተቀመጠለት ጊዜ አለመጠናቀቁን ሚኒስቴሩ አመላክቷል።
በመሆኑም የ2014 ዓ.ም የክረምት መርሃ ግብር ትምህርት ከሐምሌ 20 እስከ መስከረም 10/2015 ዓ.ም እንዲቆይ ሚኒስቴሩ አቅጣጫ አስቀምጧል።
በዚህም ዩኒቨርሲቲዎቹ ሐምሌ 20 እና 21/2014 ዓ.ም ምዝገባ በማከናወን፥ ትምህርት ሐምሌ 22/2014 ዓ.ም መጀመር እንዳለባቸው ተገልጿል።

#TVTI
የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት በ2014 ዓ.ም በቅዳሜና እሁድ መርሃ ግብር በሁለተኛ ዲግሪ
• በግንባታ ቴክኖሎጂ እና አስተዳደር
• በማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ
• በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ
ለመማር በኦንላይን ላመለከታችሁ የመግቢያ ፈተና ሐምሌ 11/2014 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 እንደሚሰጥ አሳውቋል።
ለፈተናው የተመረጡ አመልካቾች ዝርዝር በውስጥ ማስታወቂያ እና በድረ-ገጽ መመልከት ይቻላሉ ተብሏል።
( ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል። )
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት በ2014 ዓ.ም በቅዳሜና እሁድ መርሃ ግብር በሁለተኛ ዲግሪ
• በግንባታ ቴክኖሎጂ እና አስተዳደር
• በማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ
• በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ
ለመማር በኦንላይን ላመለከታችሁ የመግቢያ ፈተና ሐምሌ 11/2014 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 እንደሚሰጥ አሳውቋል።
ለፈተናው የተመረጡ አመልካቾች ዝርዝር በውስጥ ማስታወቂያ እና በድረ-ገጽ መመልከት ይቻላሉ ተብሏል።
( ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል። )
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
ATC NEWS
ተማሪው እስከዛሬ በተማረው ብቻ ዩንቨርስቲው ባችለር ኦፍ ባዮ ሜድኪል ሳይንስ ዲግሪ ሊሰጠው በዝግጅት ላይ ሲሆን ተማሪ ቢኒያም ከተስማማ በቀጣዩ አመት መስከረም ላይ ማስተርስ ኦፍ ፐብሊክ ህልዝ መማር እንዲችል ይደረጋል የሚል ውሳኔ ሰምተናል ። ፨ለጥቆማ 👇 @atc_newsbot 🔔ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 @atc_news @atc_news @atc_news @atc_news
#Update
ተማሪ ቢንያም ኢሳያስ የሕክምና ትምህርቱን እንዲቀጥል ተወስኗል።
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የጤና ሳይንስ ኮሌጅ አካዳሚክ ኮሚሽን በጋራ ባካሄዱት ስብሰባ ውሳኔውን ማሳለፋቸውን አሳውቀዋል።
"እስካሁን የተቋረጠውን ትምህርቱን በማካካስ ካቆመበት እንዲቀጥል እንደሚደረግ" ዩኒቨርሲቲው ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጠቁሟል።
"የትምህርት ሂደቱ ከባድና ውስብስብ ቢሆንም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና የሕክምና ትምህርት ቤቱ የተማሪ ቢንያምን ትምህርት የተሳካ እንዲሆን የሚችሉትን ሁሉ ድጋፍ እንደሚያደርጉ" ገልጸዋል።
ተማሪ ቢንያም ብቸኛ ፍላጎቱ የሕክምና ትምህርትን መማር እንደሆነ መግለጹ ለውሳኔው ምክንያት እንደሆነ በመግለጫው ተመላክቷል።
ምንጭ፦ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና ሃኪም