ስንክሳር
7.32K subscribers
825 photos
4 videos
37 files
237 links
በስንክሳር channal ስንክሳሩ ተገልጦ ቅዱሳን ይዘከራሉ፣ ወቅቱን የጠበቁ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡ ይከታተሉን!
Download Telegram
Forwarded from ግጻዌ
#መጋቢት_26
ኢዮጰራቅስያ ወሐፀበ እግዚእነ እግረ አርዳኢሁ ወነሥአ ይሁዳ ፴ ብሩረ እምሊቃነ ካህናት፡፡
#ዘቅዳሴ
#1ኛ_ቆሮ_11:20-30፡ወአንትሙኒ እንከ አመ ትትጋብኡ"እንግዲህ እናንተም በምትሰበሰቡበት ጊዜ የምትበሉና የምትጠጡ ለጌታችን ቀን እንደሚገባ አይደለም፡፡...........
................................................የሚበላና የሚጠጣ ለራሱ ፍርዱንና መቅሠፍቱን ይበላል ይጠጣልም፡፡"
#1ኛ_ዮሐንስ_3:18-ፍጻሜ፡ደቂቅየ ኢንትፋቀር በቃል"ልጆቼ ሆይ በምግባርና በእውነት እንጂ በቃልና በአንደበት እንፋቀር፡፡......
................................................ትእዛዙን የሚጠብቅም በእርሱ ይኖራል እርሱም በእርሱ ያድራል በዚህም ከእኛ ጋር እንደሚኖር ከሰጠን ከመንፈሱ እናውቃለን፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_4:24-31፡ወሰሚዖሙ አንሥኡ ቃሎሙ"ይህንም በሰሙ ጊዜ በአንድነት ቃላቸውን ወደ እግዚአብሔር ከፍ አድርገው እንዲህ አሉ...............................
................................................በቅዱሱ ልጅህም በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሕሙማንን ትፈውስ ዘንድ ተአምራትንና ድንቅ ሥራንም ታደርግ ዘንድ እጅህን ዘርጋ፡፡"
#ምስባክ
ተሐፅበኒ እምበረድ ወዕጻዐዱ
ታሰምዐኒ ትፍሥሕተ ወሐሤተ
ወይትፌሥሑ አዕፅምተ ጻድቃን፡፡
#ትርጉም
እጠበኝ ከበረዶም ይልቅ እነጻለሁ
ሐሤትንና ደስታን አሰማኝ
የሰበርሃቸውም አጥንቶቼ ደስ ይላቸዋል፡፡
#መዝ_50:7-8
#ወንጌል
#ማቴዎስ_26:14-31፡ወእምዝ ሖረ ፩ እም ፲ቱ ወ፪ አርዳኢሁ"ከዚህም በኋላ ከዐሥራ ሁለቱ ደቀ መዛሙርት አንዱ ይሁዳ የሚባለው የአስቆሮቱ ሰው ወደ ካህናት አለቆች ሄደ፡፡...................
................................................መዝሙርም ከዘመሩ በኋላ ወደ ደብረዘይት ወጡ፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘኤጲፋንዮስ አው ዘእግዚእነ፡፡
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆