የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤናና ማህበራዊ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ አባላትበኮሌጁ ባደረጉት ግመምገማ ጉልህ ለውጦች መታየታቸውን ገለጹ፡፡
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤናና ማህበራዊ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ በመደበኛ የተቋማት አገልግሎት አስጣጥ የግምገማ ፕሮግራም በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በመገኘት አጠቃላይ የአገልግሎት አሰጣጥ ሁኔታን የአሰራር ግምገማና ምልከታ አድርገዋል፡፡ በግምገማቸውም ጉልህ ለውጦችም ታይተዋል ብለዋል፡፡
በዚህ መርሀግብር ላይ የኮሌጁ ዋና ፕሮቮስት ዶር ሲሳይ ስርጉ አጠቃላይ የኮሌጁን የስራ እንቅስቃሴ የአሰራር ስርዓት ሂደት እና የድጋፍና ክትትል አግባብ የሚገልፅ ሪፖርት ለቋሚ ኮሚቴ አባላት ገለፃ አድርገዋል፡፡ የ ቋሚ ኮሚቴ አባላትም በኮሌጁ በዋና ዋና አገልግሎት መስጫ የስራ ክፍሎች በመገኘት የአገልግሎት አሰጣጥና የስራ ሂደት ተመልክተዋል፡፡
በተለይም በተመላላሽ ሕክምና በድንገተኛ በጽኑ ህሙማን፣ በላብራቶሪ፣ በራዲዮሎጂ ፣በእናቶችና ህፃናት አገልግሎት፣ የምርምር፣ የመማር ማስተማሩ ሂደትን በስራ ክፍሎቹ በመገኘት መመልከት ችለዋል፡፡ በተጨማሪም ኮሌጁ ፅዱና ምቹ የጤና ተቋም ለመፍጠር የሚያደርገውን እንቅስቃሴን እና የግንባታ ስራዎችን ም ተመልክተዋል::
በመጨረሻም የጤናና ማህበራዊ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ አባላቱ በኮሌጁ በታዩ በጥንካሬና በክፍተት በተለዩ ጉዳዮች ለ ማኔጅመንት አባላት በሰጡት ግብረ መልስ ኮሌጁ የሚሰጠው አገልግሎት በአይነትም በተገልጋይ ብዛትም በሀገሪቱ ግንባር ቀደም ተጠቃሽ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደቱን ከማሻሻል አድማሱን ከማስፋት አንፃር ከጊዜ ወደ ጊዜ ፈጣን ለውጦችን እያደረገ እንደሄደ መስክረዋል፡፡ በተለይም የሕክምና አገልግሎት የጥራት ማሻሻያ ሪፎርሞችን ተግባራዊ በማድረግ፣ የመረጃ ስርዓቱን ዲጂታላይዝ የማድረግ ሂደት፣ የጥናትና ምርምር ስራ እያደገ መምጣት ፣ግቢውን ፅዱና ምቹ በማድረግ ግንባታዎች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ የማድረግ ድጋፍና ክትትል ስራዎች እጅግ አበረታች መሆናቸውን አስረድተዋል፡፡
በመጨረሻም የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ የተከበሩ ወ/ሮ ወርቀሰሙ ማሞ በማጠቃለያቸው እንዳነሱት ኮሌጁ በፈጣን የለውጥ መስመር ላይ መሆኑና ለዚህ ለውጥ ከማኔጅመንቱ ጀምሮ በየ ደረጃው ያሉ የስራ ሃላፊዎች አጠቃላይ ሰራተኛው ያለው ተነሳሽነትና የትብብር መንፈስ መኖሩን በአካል በመገኘት እንዳረጋገጡ ተናግረዋል፡፡ እንደ ሀገርም ሌሎች ተቋማት ተሞክሮ ሊወሰዱበት እንደሚገባም ገልፀዋል፡፡
በክፍተት የተለዩ ችግሮችንም በእቅድ ተካተው መሰራት እንዳለባቸው እና በተለይ በኮሌጁ በኩል እንደ ተግዳሮት የተነሱ ጉዳዮች የበጀት፣ የሰው ሀይል እና የቦታ ጥበት ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴም ከሚመለከተው አካል ጋር በመነጋገር ችግሩ እንዲፈታ አስፈላጊው ትብብር መደረግ እንዳለበትም አሳስበዋል::

#sphmmc_alumni
SPHMMC has given me a strong foundation for success in my career. The faculty and staff provide exceptional care and support, nurturing my passion for learning and helping me develop invaluable skills and gain unique experiences. I highly recommend SPHMMC to anyone with a passion for healthcare.
Dr. Eden Werekalemhu
MD, MPH, Psychiatrist

NMEI candidates selected for interview are requested to avail yourself in front of the Administration Building at 8:30 am (2:30 local time) those scheduled in the morning session and at 1:30pm (7.30 local time) for those scheduled in the afternoon session.
We are pleased to announce that our own colleague Ayalnesh Zemene, from School of Nursing, has successfully defended her PhD dissertation entitle " Unintended pregnancy in Ethiopia: Predictors and Adverse Consequences on Maternal and Child Healthcare Utilization" and completed her PhD in Reproductive Health at Pan African University, University of Ibadan, Nigeria.
We, St. Paul´s Community, congratulate her and wish a successful future professional career.

Stakeholders meeting was held at St. Paul’s Hospital Millennium Medical College in collaboration with Diabetes Africa to improve diabetes care in Ethiopia. Diabetes Africa, a non-profit organization headquartered in the UK. The meeting included representatives from Ethiopian Diabetic Association, CHAI, Ethiopian Nurse Association, and the Ministry of Health, as well as frontline workers and health centers under SPHMMC's catchment area. This gathering aimed to address the challenges of diabetes care and discuss initiatives to enhance services.
To have a lasting impact on diabetes care, Diabetes Africa and SPHMMC signed a Memorandum of Understanding to enhance diabetes care in Ethiopia, with a special focus on specialist nurses. The MoU marks a significant step forward in improving diabetes care.
The stakeholder meeting brought together frontline workers and health centers to launch this initaitves, marking the first milestone of many to come.

ASD, ADHD and depression are among the common psychiatric comorbidities seen among patients with epilepsy. What other psychiatric comorbidities of epilepsy do you know?
Stay tuned and register to our upcoming webinar to know more.
https://zoom.us/webinar/register/WN_Rq_PzXWZR3yPTLrKJT2dmg
Looking forward to your participation 😊

Message of condolences
We mourn the untimely passing of Dr. Embaye Zibelo, a compassionate physician who was a final-year resident of Emergency and critical care medicine at our college. His sudden departure has left us with a profound sense of loss. Our heartfelt condolences go out to his family, friends, and colleagues during this challenging time. May his soul find eternal peace.
He was married and a father of two.

የሕግ ዳይሬክቶሬት በኮንስትራክሽን ሕግ ዙሪያ ያተኮረ ስልጠና ሰጠ፡፡
ለሁለት ቀናት ያህል በቆየው በዚህ ስልጠና ከኮሌጁ ፣ከአቤት ሆስፒታል እንዲሁም ከወራቤ ኮምፕሪሄንሲቭ ሪፌራል ሆስፒታል የምህንድስና ፤ የግዥ እና የውል አስተዳደር ባለሙያዎች ተሳትፈዋል፡፡
ስልጠናው የኮንስትራክሽን የሕግ ማዕቀፎች ዙሪያ፣ የኮንስትራክሽን የውል አዘጋጃጀት እና ተቋራጮች ማቅረብ ስለሚገባቸው የባንክ ዋስትና ሰነድ ላይ እና በሌሎች ተዛማጅ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነው፡፡
በዚህ ስልጠና ቁጥራቸው 23 ባለሙያዎች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ ስልጠናውን ያስተባበረው የኮሌጁ የሕግ ዳይሬክቶሬት ነው፡፡

Studying at St. Paul's Hospital Millennium Medical College has been pivotal in shaping my future career. As an undergraduate medical student, an internal medicine resident, and now as a nephrology fellow, I have continually built my potential and expertise. Each stage of my education has equipped me with the knowledge and skills necessary to excel in my field and make a significant impact in healthcare.
Dr. Ayantu Tesfaye (MD, MPH, Internist
Assistant Professor of Internal Medicine, Nephrology fellow)
Alumni

Congratulations to all the candidates Accepted to Join the NIEMI schools. SPHMMC has submitted the final grades to the Ministry of Health. You have to Contact the Human Resources Directorate for further information.
If you have any APPEAL (compliant) on the Final Grades you may come to The HSEDC office and file your complaint after paying 400 birr on the following CBE account. 1000208431068.
The dates of filing complaints will be
Monday Sene 10, and Tuesday Sene 11, 2016 E. C. 9:00 am to 4:00 pm
Here is the link: https://sphmmc.edu.et/nmei2024/NIEMI%20Accepted%20candidates%202016.pdf