St.Paul's Hospital Millennium Medical College
19K subscribers
2.07K photos
24 videos
12 files
466 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
በስራቸው አንቱታን ያተረፉትን ምሁራን ሴቶችን የስኬት ማማ ላይ የደረሱበትን ልምዳቸውን ያካፍሉናል: :
እነሱም: - ፕሮፌሰር ወርቅ አበባ አበበ
ፕሮፌሰር አስቴር ፀጊዬ
ዶር አረጋሽ ሳሙኤል
ዶር ሐናን አለባቸው
ዶር ብሥራት ደመቀ
ስለዚህ ሁላችሁም ተጋብዛችኃል: :
ቀን:- መጋቢት10/2017
ሰዓት:- 3:00-6:00
ቦታ:- ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዮት
ነርስ ሀብታሙን እናግዘው!
ነርስ ሀብታሙ ተገኝ በ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ውስጥ ላለፋት 6 አመታት በድንገተኛና ፅኑ ህሙማን ክፍል እንዲሁም በተለያዩ የኢትዮጵያ ገጠር ክፍሎች ውስጥ ሀገሩን ያለመታከት አገልግሏል። እንዲሁም በ 2016 አ/ም ከ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ Dietetics የ ማስተርስ ዲግሪውን ጨርሶ በተማረበት መልሶ በማገልገል ላይ ሳለ ድንገት በጀመረው ከፍተኛ የልብ ህመም ምክንያት በተደረገለት ምርመራ (Myocardial bridging) የተባለ የህመም አይነት አጋጥሞታል።

ህክምናውም በልብ ቀዶ ህክምና የሚስተካከል ነው። ይህም ህመም ለመንቀሳቀስም ሆነ ስራ ለመስራት አያስችልም፡፡
ስለሆነም ይህን ህክምና ለማድረግ የተጠየቀው ብር (1.000.000) አንድ ሚሊዪን ብር በላይ የተለያዩ ወጪዎችን ሳይጨምር) ተጠይቋል፡፡ በራሱ ከፍሎ መታከም ስለማይችል የእናንተ የኢትዮጵያውያን እርዳታ ይፈልጋል፡፡ ይህን ባለሙያ ተባብረን ሕክምናውን እነዲያገኝ እንድንረዳው ዘንድ በእግዚያብሄር ስም እንማፀናችኀለን።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ : 1000195224898 ሀብታሙ ተገኘ መኮንን
ስልክ 0910427022
ENT graduates of St. Paul, 2025
OBGYN graduates of St. Paul, 2025