St.Paul's Hospital Millennium Medical College
19K subscribers
2.08K photos
24 videos
12 files
468 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
17ኛው የሠንደቅ ዓላማ ቀንን በድምቀት tከበረ::

''ሰንደቅ አላማችን ለብሄራዊ አንድነታችን ለሉአላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ከፍታ'' በሚል መሪ ቃል የኮሌጁ ሠራተኞችና አመራሮች በተገኙበት ተከበረ፡፡ በዚህ በዓል ላይ ንግግር ያደረጉት የኮሌጁ የአካዳሚክ ምክትል ፕሮቮስት ዶር ሴና ዱጋሳ እንደገለጹት 17ኛውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን በአባቶቻችን ተጠብቆ የቆየውን ሉዓላዊነታችንን ይበልጥ ማጽናት የሚቻለው በተሰማራንበት የስራ መስክ ተግባራችንን በትጋት ስንከውን ነው ብለዋል፡፡
Today, we proudly celebrate the 17th National Flag Day! Under the theme “Our Flag for Our National Unity, Sovereignty, and the Elevation of Ethiopia,” to showcase our strength and pride. #NationalFlagDay#PMOEthiopia #Ethiopia
የጤና ተቋምዎ ገጽታ በምሽት!
#ውብገጽታ
#SPHMMC
ፎቶ: ኃይሌ አሰምሮም