Dear 2017 Medical School Candidates of SPHMMC,
You can check your status by following this link: https://sphmmc.edu.et/final_2017_med_written_result.pdf. Please note that this result has been adjusted after excluding three questions that were discarded for all candidates.
The interview will be held on Tuesday, Tikimt 5, 2017, at St. Paul's Hospital Millennium Medical College, in the Skills Lab.

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ህክምና ኮሌጅ በድሕረ ምረቃ መርሐ ግብር ተማሪዎቹን አስመረቀ: :
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ህክምና ኮሌጅ በድህረ ምረቃ በተለያዩ የጤና ሣይንስ ዘርፎች 410 ተማሪዎቹን አስመረቀ: :
በምረቃ ሥነሥርዓቱ ላይ የኮሌጁ ፕሮቮስት ዶር ሲሳይ ስርጉ ባደረጉት ንግግር ተመራቂዎቹ የአገራችንን ሕክምና ወደ ላቀ ደረጃ ለማሳደግ እንዲቻል አበርክቶቸው ታላቅ ነው ብለዋል::
ኮሌጁ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ እውቅና (accreditation) ለማግኘት ቅድመ ሥራዎች መጠናቀቁን ዶር ሲሳይ አብስረዋል::
ተመራቂ ተማሪዎቹም በተሰማሩበት የስራ መስክ ህብረተሰቡን በቅንነትና በትጋት ማገልገል እንዳለባቸው ፕሮቮስቱ ገልጸዋል: :
ኮሌጁ ዘንድሮ ለ11ኛ ጊዜ ካስመረቃቸው 410 ምሩቃን ውስጥ 115ቱ ሴቶች ናቸው።
በምረቃው ላይ የኮሌጁ አመራሮች፣ መምህራን፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እንዲሁም የተመራቂ ቤተሰቦች ተገኝተዋል:

17ኛው የሠንደቅ ዓላማ ቀንን በድምቀት tከበረ::
''ሰንደቅ አላማችን ለብሄራዊ አንድነታችን ለሉአላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ከፍታ'' በሚል መሪ ቃል የኮሌጁ ሠራተኞችና አመራሮች በተገኙበት ተከበረ፡፡ በዚህ በዓል ላይ ንግግር ያደረጉት የኮሌጁ የአካዳሚክ ምክትል ፕሮቮስት ዶር ሴና ዱጋሳ እንደገለጹት 17ኛውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን በአባቶቻችን ተጠብቆ የቆየውን ሉዓላዊነታችንን ይበልጥ ማጽናት የሚቻለው በተሰማራንበት የስራ መስክ ተግባራችንን በትጋት ስንከውን ነው ብለዋል፡፡
Today, we proudly celebrate the 17th National Flag Day! Under the theme “Our Flag for Our National Unity, Sovereignty, and the Elevation of Ethiopia,” to showcase our strength and pride. #NationalFlagDay#PMOEthiopia #Ethiopia