ጀግና ከሆንክ አስተውል!
ጀግና ከሆሽ አስተውይ!
¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶
=>እውነተኛ ጓደኛህ የህይወትን ጎዳና አብሮህ የጀመረው ሣይሆን እስከ ፍፃሜው ከጎንህ የቆመ ነው። {ዛሬ ግን ………………}
=>አንድ ሰው የኛን ፎቶ ፕሮፋይል አደረገ ማለት ይወደናል ማለት አይደለም። አስታውሱ የበረሮ ፎቶ ፍሊት ላይ አለ።
( ይልቁን ፎቶ እየለጠፍን አላህን ባናምፀው!??)
=>ሰወች በንግግራቸው ብቃት ሲመፃደቁብህ በዝምታህ አሸንፋቸው።{ ያኔ ጀግንነትህ ይረጋገጣል}
=> ጨለማን ያላየ መብራትን አያደንቅም፡
መውደቅን ያላየ መነሣት አያውቅም፡
( መከራወች መምህር ናቸው ለማለት)
=>የውሸት ልብ ይዘህ ሰወች ጋ በቀረብክ ቁጥር የዕውነት ልብ ይዘው የሚጠብቁህን ሰወች ታጣለህና ተጠንቀቅ!!
{ለማይሆን ሰው ልብህን ሰጥተህ ልበ–ውልቅ ከመሆን ተጠንቀቅ)
=> እኛ ራሳችንን ሲያመን ከተሰማን በህይወት አለን ማለት ነው።ነገር ግን ሌሎች ሲታመሙ ከተሰማን በትክክል እየኖርን ነው።
(ሰውነት እንድህ ነው ሀቢቢ!)
=>ቁንጂና!<=
ውስጥን ጠልቆ ከመዘነ አይን ኖሮት ካስተዋለ።
(መልከ←ጥፉ!)ባልናቸው ውስጥ "አስገራሚ"ውበት አለ፡
(ትኩረትህ ውጫዊ ገፅታ ላይ ብቻ አያተኩር! )
=> ከባዱ ፈተና አይነ ስውርነት ሣይሆን ልበ ስውርነት ነው።
ስንት አለ አይኑ እያየ ፡
ከተውሒድ ከሱና የተለየ፡
ስንት አለ አይኑ ጠፍቶ፡
ሽርክ ቢድዐን ትቶ፡
ልቡ በደስታ ፈክቶ፡
በሰላም በደስታ የኖረ፡
የተፈጥሮ ማንነቱ ያልተቀየረ፡
=>ስለኔ ማወቅ ከፈለክ እኔን እንጂ ሌሎችን አትጠይቅ
እነርሱ ስለኔ ማውራት እንጂ መሆን አይችሉም።
( ስለኔ እኔን ጠይቁኝ! )
=>ፅና! እውነት በመናገርህ የምታጣው በዙሪያህ የከበቡህን ውሸታም ሰወች ብቻ ነው።
(አትፍራ ከውሸታሞች የሚርቅ እውነተኛ ነው)
=>የአስተሣሰብ ድሀ አትሁን እንጂ የገንዘብ ድህነት በስራ ይቀረፋል፡፡
( ዘላለማዊ ደደብ ማለት የአስተሣሠብ ድሀ ነው! )
=> በፀጉርህ ልክ ጓደኛ ቢኖርህ በችግርህ ጊዜ መላጣ እንደሆንክ ትረዳለህ!!
(በለጋው እድሜየ አረጋግጨዋለሁ)
=>ህይወት ድንገት ተሰባሪ ሸክላ ነች ሀብትና ስልጣን ዋስትና ሊሆኑ አይችሉም ዋስትናችን በጎ ስራችን ብቻ ነው።
(መጥፎ ስራችንን ምሮ መልካም ስራችንን ጨምሮ ጀነት ይወፍቀን አሚን)
=>ልክ ስትሆን ማንም አያስታውስህም ስትሣሣት ግን ማንም አይረሣህም።
( ዱንያ እንደዚህ ነች)
=> ያልሆነ ነገር ካለ ለኔ አልተፃፈም በል እንጂ የበታችነት ስሜት አይሰማህ!
ማንም የፈለገውን ህይወት ሣይሆን አላህ የፃፈለትን ነው የሚኖረው።
(ባጣኸው ነገር ከመከፋት ይልቅ አላህ የተሻለ እንደሚሰጥህ አስበህ በተስፋ ጠብቅ! )
=>ምን ያክል ዝቅ ብትል በፍቅር ከፍ ትላለህ
ምን ያክል ከፍ ብትል ለፍቅር ዝቅ ትላለህ
( ብዙወቻችን ግን አንረዳም ግን ለምን!!?)
((t.me/nuredinal_arebi))

Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
አንተ በቦታው ብትሆን ምን ታደርግ ነበር?
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
የጥንቷ ኢስላማዊቷ አንደሉስ /የዛሬዋ እስፔን/ ነዋሪ የሆኑት የሕያ ኢብኑ የሕያ የዒልም ጥማት ከሃገራቸው አስወጥቶ መዲና ወሰዳቸው፤ ከታላቁ ዓሊም ኢማሙ ማሊክ ዘንድ።
ታዲያ ከእለታት ባንዱ ቀን በመዲና ከተማ ዝሆን ይመጣል። ለመዲና ዝሆን ብርቅ ነውና ክስተቱን የሚገልፅ ድምፅ ተስተጋባ። የማሊክ ተማሪዎች ግዙፉን እንስሳ ሊያዩ ወደቦታው አቀኑ። አንድ ተማሪ ግን አልወጣም። የሕያ ኢብኑ የሕያ።
ኢማሙ ማሊክ: – "ለምንድነው ዝሆን ለመመልከት ያልወጣሀው?" አሉት።
የሕያ:– "ከሃገሬ የወጣሁት አንተን ለመመልከት፣ ከፈለግህ፣ ከእውቀትህ ለመማር እንጂ ዝሆን ለመመልከት አይደለም" አላቸው።
ማሊክ ደነቃቸው። "عاقل أهل الأندلس" "የእስፔናውያኑ አስተዋይ!" ሲሉ ጠሩት።
።
[ጦበቃቱል ፉቀሃእ: 152]
።
http://tttttt.me/IbnuMunewor

በጣም ወሳኝ ሊያመልጥወት የማይገባ የኢድ ስነ ስርዓቶችን፣የኢድ ሶላት አሰጋገድ እና ከተያያዥ ነጥቦች ጋር የዳሰሰ ጠቃሚ ትምህርት
🔊 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
መጠን 6.3 MB - ርዝመት 27 ደቂቃ - ፎርማት mp3
ዩቱዩብ ላይ ለማድመጥ
https://youtu.be/qSP6_hPlJLY
Joln
👇
https://telegram.me/Ahmdennurtemam
🔊 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
መጠን 6.3 MB - ርዝመት 27 ደቂቃ - ፎርማት mp3
ዩቱዩብ ላይ ለማድመጥ
https://youtu.be/qSP6_hPlJLY
Joln
👇
https://telegram.me/Ahmdennurtemam
YouTube
ኢድ እና ህግጋቶቹ || በኡስታዝ አሕመድ ኣደም
በጣም ወሳኝ ሊያመልጥወት የማይገባ የኢድ ስነ ስርዓቶችን፣
የኢድ ሶላት አሰጋገድ እና ከተያያዥ ነጥቦች ጋር የዳሰሰ ጠቃሚ ትምህርት በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ከመንሐጁ ሳሊኪን ደርስ የተወሰደ
ድምጽ ፋይሉን ለማግኝት
https://tttttt.me/sunnahtube/286
ሱንና ቲዩብ በየጊዜው የሚለቀቁ ትምህርቶችን ለመከታተል ዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ http://bit.ly/sunnahtube…

Forwarded from 🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮 (አቡሙዓዊያህ አሕመድ ኢብን ዐሊ)
📋የዐረፋ ቀንን መፆም
°
🔻ከአቢቀታዳ ተይዞ እንደተወራው ነብዩ - ﷺ - ስለ ዐረፋ ቀን ፆም ተጠየቁ እና እንዲህ አሉ ፦ [ ያለፈውን እና የወደፊቱን አመት ወንጀል ያብሳል ] (ሙስሊም ዘግቦታል)
_
ቀኑም ቅዳሜ ዙልሒጃ 9/1440ሂ. ወይም ነሐሴ 4/2011 ላይ ይውላል።

أَمَّةَ الإِسْلَامَ: إِنَّ هَذَا الْيَوْمَ الذِي نَحْنُ فِيهِ هُوَ يَوْمُ عَرَفَةَ، وَهُوَ يَوْمٌ عَظِيمٌ مِنْ أَيَّامِ اللهِ، إِنَّ يَوْمَ عَرَفَةَ يَوْمٌ فَاضِلٌ جِدَّاً، وَقَدْ ثَبَتَتْ السُّنَّةُ بِالْحَثِّ عَلَى عَمَلَيْنِ فِيهِ (الْأَوَّلُ) الإِكْثَارُ مِنْ قَوْلِ "لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ"، طُوَالَ هَذَا الْيَوْمِ، سَوَاءٌ كَانَ الإِنْسَانُ حَاجَّاً أَمْ لا، قَالَ النَّبِيُّ -صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ-: "خَيْرُ الدُّعَاءِ دُعَاءُ يَوْمِ عَرَفَةَ، وَخَيْرُ مَا قُلْتُ أَنَا وَالنَّبِيُّونَ مِنْ قَبْلِي: لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ" (رواهُ الترمِذِيُّ وَحَسَّنَهُ الأَلْبَانِيُّ).
(الثَّانِي) الصَّوْمُ لِغَيْرِ الْحُجَّاجِ، وَقَدْ سُئِلَ رَسُولُ اللَّهِ -صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ- عَن صَوْمِ يَوْمِ عَرَفَةَ فَقَالَ: "يُكَفِّرُ السَّنَةَ الْمَاضِيَةَ وَالْبَاقِيَةَ" (رَوَاهُ مُسْلِمٌ

Forwarded from ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት
የዓረፋ ዕለት ፆምና ቅዳሜ
صيام يوم عرفة والسبت
⇄⇄⇄⇄⇄⇄
የአላህ መልዕክተኛ አለይሂ አሰላቱ ወሰላም ስለ ዓረፋ እለት ትሩፋት ተጠይቀው ሲመልሱ
( يكفر السنة الماضية والباقية ) رواه مسلم (1162) وفي رواية له (أحتسب على الله أن يكفر السنة التي قبله والسنة التي بعده)
«ያለፈውንና ቀጣዩን ኣመት ያስምራል።» ሲሉ በሌላ ዘገባ ደግሞ «አላህ በዓረፋ ዕለት ፆም ሰበብ ያለፈው አመትንና የቀጣዩን አመት ኃጢኣት እንደሚምር ተስፋ አደርጋለሁ።» ብለዋል።
ከዚህስ ባሻገር ፆም ምን ይፈይደናል?
ፆም ራሳችንን ዝቅ አድርገን፣ ተርበንና ተጠምተን፣ ፍላጎቶቻችንን ገድበን፣ ደክመን ጌታችን አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላን የምናመልክበት አንዱ የአምልኮ ዘርፍ ነው። ፆም ስሜትን፣ ጉልበትንና ፍላጎትን ሰበር ያደርጋል። ራስን መግዛትን፣ የህይወት ውጣ ውረድን ያስተምራል። የተራቡ የተጠሙ የተቸገሩና እያላቸውም መጠቀም ያልቻሉ ወገኖችን ያስታውሳል።
ፆም የስነልቦና ጥንካሬን፣ ቆራጥነትን፣ እርጋታን፣ ትህትናን፣ ትዕግስትንና ታማኝነትን ያስተምራል። ፆም የሁለ ነገራችን መድህን ነው። ለዚህም በዲናችን በተለያዩ አጋጣሚዎች እንድንፆም ግፊት ይደረጋል። በግዴታም ሆነ በፍላጎት የምንፆማቸው በርካታ የፆም አይነቶች ተደንግገዋል። በዚያው ልክ ደንብና ስርዓቱም ተደንግጓል። የያዝነው ኢስላምን ነውና እንደየፍላጎታችን የምናራምደው አምልኮ የለም። አምልኮ ዘርፈ ብዙ ቢሆንም ሁሉም እንዲተገበሩ በታዘዙበት መንገድና አኳሀን ሲፈፀሙ ብቻ ነውና ተቀባይነት የሚያገኙት ሁሌም ዕውቀትንና ትኩረትን ይሻሉ።
የዛሬው ምሳሌያችን በቅዳሜ ዕለት መፆምን ይመለከታልና የተወሰኑ መረጃዎችን ህንካችሁ።
ነገ ቅዳሜ ነው። ያለንበት ወር ዙልሂጃ ሲሆን ዘጠነኛው ቀንም ነው። ዕለቱ የዓረፋ ቀን በመባል ይታወቃል። የዓረፋ ዕለትን በፆም ማሳለፍ ደግሞ ጥቅሙ የትየለሌ ነው። ከላይ እንዳሰፈርኩት የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም “አላህ በዓረፋ ዕለት ፆም ሰበብ ያለፈው አመትንና የቀጣዩን አመት ኃጢኣት ይሸፍናል (ይምራል)።» ብለዋል። ማንናችንም ወንጀል አልባ መሆን እንሻለንና ነገን በፆም እንድናሳልፍ የምንበረታታበት አስረጅ ነው። በሌላ በኩል ደግሞ ቅዳሜ የሆኑ ቀናትን መፆም በተመለከተ የተላለፈ ከልካይ አስረጅ ኣለ። ስለዚህ ሁለቱም ሊከበሩ የሚገቡ መመርያዎች ናቸውና እንዴት እንስራባቸው?
የኢስላም የፊቅህ ጠበብቶች ለሁሉም መስዓላዎች አርኪ ምላሽና ትንታኔ ኣላቸው። ሊቆች ያሰኛቸውም ይኸ ነገራቸው ነውና ስለነገዋ ቅዳሜ የዓረፋ ፆም ምን ይላሉ?
ታላቁ የፊቅህ ጠቢብ ሸይኽ ሙሀመድ ሷሊህ አልዑሰይሚን ረሂመሁላህ እንዲህ ያብራሩታል።☞
«የቅዳሜ ዕለት ፆም የተለያዩ አኳሃን እንዳሉት ሊታወቅ ይገባል።
የመጀመርያው አኳሃን: ፆሙ በረመዳን ወር ውስጥ የቅዳሜ ቀንን እንደ መፆም ያለ ወይም በተለያዩ ችግሮች የፆም ዕዳ ያለበት ሰው ለማካካሻ በሌላ ግዜ ቅዳሜ ቀንን መፆሙ እንዲሁም በመሃላና በሌሎች ምክንያቶች ከፋራ ያለበት ሰው ለከፋራው ቅዳሜን ቀን መፆሙ ወይም ሐጅ ለማድረግ በተመቱዕ የነየተ ሰው በዕርዱ ምትክ መፆሙ እና የመሳሰሉት ናቸው። ቅዳሜን ለየት አድርጎ መፆም የተለየ ነገር ኣለው ብሎ እስካላሰበ ድረስ በነዚህ አይነት ሰበቦች ቅዳሜ ዕለትን መፆም ምንም ችግር የለውም።
ሁለተኛው አኳሃን: ከቅዳሜ ዕለት በፊት ያለውን ጁምዓን የፆመ ሰው ቅዳሜን አስከትሎ ቢፆም ምንም ችግር የለውም። ከምእመናን እናቶች አንዷ የጁምዓን ቀን ፆማ ነበረችና ነቢዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም “ትናንት ፆመሽ ነበርን?” ሲሏት “አልፆምኩም” ኣለቻቸው። አስከትለው “ነገስ ትፆሚያለሽ?” ኣሏት “አልፆምም” ኣለቻቸው። “እንግዲያውስ አፍጥሪ።” ኣሏት። ስለዚህ “ነገስ ትፆሚያለሽ?” የሚለው ጥያቄያቸው ቅዳሜን ከጁምዓ ጋር መፆም እንደሚቻል ያመለክታል።
ሶስተኛው አኳሃን: እንደ አያመል ቢድ፣ የዓረፋ ዕለት፣ የዓሹራእ ዕለት፣ ረመዳንን ለፆመ ሰው የሸዋል ስድስቱ ቀናትና የዚልሂጃ ዘጠኙ ቀናትን ከመሳሰሉ ከተደነገጉ የፆም አይነቶች ጋር የቅዳሜ ቀን መገጣጠሙ ችግር የለውም። ይህን ቀን የፆመ ሰው ዕለቱ ቅዳሜ ስለሆነ አይደለም የፆመው። ይልቅ እሱ የፆመው መፆሙ የተደነገጉ የሆኑ ቀናትን ነው የፆመው።
አራተኛው አኳሃን: አንድ ቀን እየፆመ ቀጣዩን የማፍጠር ልማድ ያለው ሰው የፆሙ ቀን ከቅዳሜ ጋር ቢገጣጠም ችግር የለውም። ነቢዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የረመዳንን ፆም በአንድ ወይም በሁለት ቀን ቀድሞ መፆምን ከልክለው “ነገር ግን ቀድሞውንም የሆነ የሚፆመው ፆም ያለው ሰው ከሆነ ይፁመው።” ብለው ነበርና ይኸም ከዚህ ጋር ተመሳሳይ ነው።
አምስተኛው አኳሃን: በፍላጎቱ ለሚፆመው ፆም ቅዳሜ ቀንን ለይቶ መምረጡ ነው። በዚህ ዙርያ የተነገረው ሀዲስ ሰሂህ ከሆነ ይኸኘው አፇፇም የተከለከለው የፆም አይነት ነው።»
من "مجموع فتاوى ورسائل الشيخ ابن عثيمين" (20/57)
~~~~~~~~~~
✍🏽Abufewzan
08 ዙልሒጃ 1440
03 ነሐሴ 2011
09 Aug 2019

☝️☝️☝️በሸይኽ የሱፍ አህመድ ሃፊዘሁላህ
የዓረፋ ቀን ውሎ እና የዒድ አል አድሐ በዓል አከባበር
የኡዱህያ አህካሞች በስፋት ተዳሰውበታል እናድምጠው
በባህር ዳር መስጂደ`ል ቡኻሪ ነሃሴ 3/2011
https://tttttt.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
የዓረፋ ቀን ውሎ እና የዒድ አል አድሐ በዓል አከባበር
የኡዱህያ አህካሞች በስፋት ተዳሰውበታል እናድምጠው
በባህር ዳር መስጂደ`ል ቡኻሪ ነሃሴ 3/2011
https://tttttt.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
🔻#የዒድ_ቀን_ሱናዎች_እና_ስርአቶች
1.የዒድ ሌሊት ከገባ ጀምሮ(ማለትም ከመግሪብ ወቅት አንስቶ) ሶላቱ ተሰግዶ እስኪያልቅ ድረስ ተክቢራ ማድረግ። የዒደልአድሃ ጊዜ ከሆነ ደግሞ ከ9ነኛው ቀን ፈጅር ሶላት ጀምሮ እስከ ሶስቱ አያመተሽሪቅ ቀናቶች ድረስ ተክቢራ ማድረግ።
አሏሁ - ተዓላ - እንዲህ ይላል ፦
{... وَلِتُكْمِلُوا الْعِدَّةَ وَلِتُكَبِّرُوا اللَّهَ عَلَىٰ مَا هَدَاكُمْ وَلَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ }
[ ቁጥሮችንም ልትሞሉ አላህንም ቅኑን መንገድ ስለመራችሁ ታከብሩትና ታመሰግኑት ዘንድ (ይህን ደነገግንላችሁ)፡፡ ] (በቀራ ፥ 185)
ከሶሓቦቹ የተገኘው የተክቢራ አይነት
✔አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ከቢራ
✔አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ላኢላሃኢለሏህ አሏሁ አክበር ወሊላሂልሐምድ
✔አሏሁ አክበር ከቢራ አሏሁ አክበር ከቢራ አሏሁ አክበር ወአጀል አሏሁ አክበር ወሊላሂልሐምድ ናቸው።
ከዚህ ውጭ በተለያዩ መስጂዶች ላይ ሲባሉ የምንሰማቸው ተክቢራዎች ትክክል አይደሉም።
°
🔻2.ለሶላተል ዒድ ሰውነትን መታጠብ ፣ ጥሩ ልብስ መልበስ እና ሽቶን መቀባት(ለወንዶች ብቻ)
3.ለዒደልፊጥር ሶላት ወደመስገጃ ስፍራ ከመሄድ በፊት ዊትር የሆኑ ቴምሮችን መብላት ወይም ሌላ ነገሮችን ቀምሶ መውጣት። ለዒደልአድሃ ከሆነ ግን ሳይበሉ በመውጣት ከተመለሱ በኋላ ከኡድሂያው መብላት።
4.ወደ መስገጃ ስፍራ በአንድ መንገድ ሂዶ በሌላ ቦታ መመለስ። ከቻሉ በእግር መሄድ።
°
🔻5.በምንሄድ ሰአት ተክቢራን በከፍታ ድምፅ ማሰማት።
6.ሜዳማ ስፍራ ላይ መስገድ። በችግር ምክንያት ካልተቻለና መስጂድ ላይ ከተሰገደ ችግር የለውም።
7.በሶሒህ ቡኻሪ እና ሙስሊም ላይ እንደመጣው ሴቶችን እና ህፃናት ልጆችን እንደዚሁም ሀይድ እና በጫጉላ ላይ ሴቶችን እንኳን ሳይቀር ወደመስገጃ ስፍራ እንዲመጡ መገፋፋት።
8.የዒድን ሶላት መስገድ
°
9.ከሶላት በኋላ ያለውን የዒድኹጥባ ማዳመጥ
10.በዒድ ቀን የደስታ መግለጫ መለዋወጥ። ጁበይር ኢብኑ ኑፈይር የረሱል - ﷺ - ሶሓባዎች ከፊሉ ከለፊላቸው ተቀበለ-ሏሁ ሚና ወሚንኩም ይባባሉ እንደነበር ተናግሯል። ኢብኑሐጀር ሰነዱ ሶሒህ ነው ብለዋል። አልባኒም ሶሒህ መሆኑን ተናግረዋል።
11.በዒድ ቀን ሸሪዓው በሚፈቅደው መልኩ መደሰት መዝናናት እንዲሁም ደስታን በይፋ መግለፅ።
12.ዘመዶችን ፣ ጓደኛዎችን ፣ ድሆችን ፣ የቲሞችን መጠየቅ እና መዘየር።
°
🔻#በዒድ_ቀን_ላይ_የሚስተዋሉ_ቢድዓዎች
°
1.ከላይ ከተጠቀሰው የተክቢራ አባባል ውጭ ተጨማሪ ነገር ማለት።
2.አንዱ እያስባለ ሌሎቹ ተክተለው በጀመዓ በአንድ ድምፅ ተክቢራ ማለት። ተገቢው ሁሉም ሰው ለየራሱ ተክቢራ ማድረግ ነው ያለበት።
3.የዒድ ቀንን ነጥሎ ቀብርን መዘየር።
°
🔻#በዒድ_ቀን_ከሚስተዋሉ_ወንጀሎች
°
1.ወንዶች ለውበት በሚል ፂማቸውን መላጨት
2.ሴት እና ወንድ እርስበእርስ መቀላቀል(ኢኽቲላጥ)
3.ሴቶች የሰውነታቸውን ክፍል የሚያሳይ (ለብሶ ራቁት) አይነትን ልብስን በጥቅሉ ሸሪዓዊ መስፈርቶችን ያላሟላ ልብስን መልበስ።
4.ገንዘብን በጣም ውድ ውድ ለሆኑ እና ምንም ለማይጠቅሙ ጨዋታዎች እና ዛዛታዎች ላይ በማዋል ማባከን።
5.ቁማር እና መሰል ሀራም ነገሮችን መፈፀም።
__
✍️አቡልዓባስ አሕመድ ኢብን ያሕያ @ Ibn yahya Ahmed
📆ሰኔ 7/2010 ላይ የተፃፈ.
➖➖➖➖➖➖➖➖
📣ጆይን ያድርጉ፦ https://telegram.me/ibnyahya7
✅ላይክ ያድርጉ ፦ https://m.facebook.com/ibnyahya777

Telegram
🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮
ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ ለመረዳት የሚያስችሉ ተከታታይ ሙሐደራዎች አጠር አጠር ያሉ የነብዩ ﷺ ሓዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው። በተለየመልኩ የኡስታዝ አብዱልዋሲዕን ደርሶች ሚያገኙበት ቻናል ነው።
[ "الدين النصيحة"، قلنا ፡ لمن يا رسول الله؟ قال፡" لله ولكتابه ولرسوله ولأئمة المسلمين وعامتهم "].ሙስሊም ፥ 55

ኢድ ሙባረክ
ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አዕማል።
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
አላህ መልካም ስራዎቻቸንን ይቀበለን !
ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አዕማል።
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
አላህ መልካም ስራዎቻቸንን ይቀበለን !
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☀ حديث الصباح ☀
أعمال تعدل أجر الحج
قَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَ آلِهِ وَ صَحْبِهِ وَسَلَّمَ:
[ مَنْ غَدَا إِلَى الْمَسْجِدِ لا يُرِيدُ إِلا أَنْ يَتَعَلَّمَ خَيْرًا أَوْ يُعْلِّمَهُ،
كَانَ لَهُ كَأَجْرِ حَاجٍّ تَامًّا حِجَّتُهُ ]
حديث حسن رواه الطبراني.
➖➖➖➖➖
☀ Hadith of the day ☀
Deeds that are equal to the Pilgrimage in reward
The prophet (PBUH) said,
[ Whoever goes to the mosque in the morning with no intention other than to learn good or teach it,
It was for him (in reward) like a pilgrim with complete pilgrimage ]
Narrated by Attabarani.

⇉ዒድን የተመለከቱ ጠቃሚ ነጥቦች!
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
☞በዒድ ቀን የእንኳን አደረሳቹ የደስታ መገላለጫ ቃላቶችን መለዋወጥና አላህ መልካም ስራችንን እንዲቀበል ዱዓ መደራረግ ሸሪዓው የደነገገው ነው። ግዜውም ሰፊና ልቅ ነው። ደስታ መገላለጫ ቃላቶቹም በገደብና በአይነት የተቀመጡ አይደሉም። በየትኛውም መልካም ደስታን ማንፀባረቂያ ቃላት ደስታን መለዋወጥ ይፈቀዳል።
የተሻለው የደስታ መግለጫ ግዜ ግን ከዒድ ሰላት ቡኃላ እንኳን አደረሳቹ ብሎ ደስታን መለዋወጥ ነው።
የተሻለ ደስታ መግለጫ አረፍተ ነገር የሆነውም "ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም" (አላህ ከኛም ከእናንተም መልከሰም ስራችን ወዶ ይቀበል) የሚለው ነው።
ከዒድ ማታም ጀምሮ ደስታን መለዋወጥ ችግር የለውም።
☞ዒድ የመጥራራት፣ የረድኤት፣ የመልካም ነገሮችና ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት እለት ነው።
☞አንድ ሙስሊም እነዚህን መልካም ነገሮች የዒድ ሰላት በሚሰገድበት ቦታ መፈልግ ይበቃለታል።
የአላህ መልእክተኛ ለዒድ ሰላት መውጣትን አበረታተዋል። ልጃገረድ ሴቶችንም ሳይቀሩ ለዚህ ሰላት እንዲጣዱ አነሳስተዋል። ለዒድ ሰላት ለመውጣት ጅልባብ የማታገኝ ሴት የሙስሊም እህቷን ጅልባብ ተውሳ ለብሳ እንድትወጣ ገፋፍተዋል። ሐይድ ላይ ያሉ ሴቶችም መልካም ነገርን ከአላህ ለማግኘት ከመስገጃ ቦታው ራቅ ብለው ለዒድ ሰላት እንዲወጡ አዘዋል ።
☞ቆራጥና አስተዋይ የሆነ አማኝ በላጭ የሆኑ ግዜያቶችን በብልጠት ይጠቀማቸዋል። ከነዚህ በላጭ ግዜያቶች አንዱ የዒድ ቀን ነውና በዚህ ቀን ጌታውን መልካም ነገሮችን በአጠቃላይ በመማፀን ሊያሳልፈው ይገባል።
★★★★★★★★★★★
☞ፕሮፌሰር ሱለይማን አር ሩሐይሊይ ከቲውተር አካውንታቸው የተወሰደ 1438/39📚
✒️ዐብዱረዛቅ አልሐበሺይ
http://tttttt.me/joinchat/AAAAAE3fjTLSsoBTM_LDqw

👆👆
☪የዒደል አድሓ ኹጥባ ከአማርኛ ትርጉም ጋር☪
👤አቅራቢ ፦ ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ
📆የተደረገበት ቀን ፦ ዙልሒጃ 10/1440ሂ. ወይም ነሐሴ 5/2011
______
📜ሙሉውን ከኦዲዮው ያዳምጡ። እርሶ ጋር ብቻ እንዲቀር ካልፈለጉ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያስተላልፉ።
🔉 ዳውንሎድ ሊንክ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
bit.ly/2YV3D0J
Size ፡ 8.42 mb ብቻ
የድምፁ እርዝመት ፦ 27 ደቂቃ ከ10 ሴኮንድ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📣የቴሌግራም ቻናል ጆይን ያድርጉ፦https://telegram.me/ibnyahya7
✅የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ፦ https://m.facebook.com/ibnyahya777
☪የዒደል አድሓ ኹጥባ ከአማርኛ ትርጉም ጋር☪
👤አቅራቢ ፦ ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ
📆የተደረገበት ቀን ፦ ዙልሒጃ 10/1440ሂ. ወይም ነሐሴ 5/2011
______
📜ሙሉውን ከኦዲዮው ያዳምጡ። እርሶ ጋር ብቻ እንዲቀር ካልፈለጉ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያስተላልፉ።
🔉 ዳውንሎድ ሊንክ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
bit.ly/2YV3D0J
Size ፡ 8.42 mb ብቻ
የድምፁ እርዝመት ፦ 27 ደቂቃ ከ10 ሴኮንድ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📣የቴሌግራም ቻናል ጆይን ያድርጉ፦https://telegram.me/ibnyahya7
✅የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ፦ https://m.facebook.com/ibnyahya777
Telegram
🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮
ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ ለመረዳት የሚያስችሉ ተከታታይ ሙሐደራዎች አጠር አጠር ያሉ የነብዩ ﷺ ሓዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው። በተለየመልኩ የኡስታዝ አብዱልዋሲዕን ደርሶች ሚያገኙበት ቻናል ነው።
[ "الدين النصيحة"، قلنا ፡ لمن يا رسول الله؟ قال፡" لله ولكتابه ولرسوله ولأئمة المسلمين وعامتهم "].ሙስሊም ፥ 55
[ "الدين النصيحة"، قلنا ፡ لمن يا رسول الله؟ قال፡" لله ولكتابه ولرسوله ولأئمة المسلمين وعامتهم "].ሙስሊም ፥ 55
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
አስደማሚ ታሪክ
~~~~~~~~~~
ኢስሓቅ ኢብኑ ዐባድ አልበስሪ ይባላሉ። በአንድ ወቅት ተኝተው ሳለ በህልማቸው የሆነ አካል መጥቶ "ችግረኛውን እርዳ!" አላቸው።
ከእንቅልፋቸው ተነስተው በጎረቤት የተቸገረ ካለ ቢጠይቁ "አናውቅም" የሚል ምላሽ አገኙ።
ተመልሰው ተኙ። አሁንም ለሁለተኛ፣ ከዚያም ለሶስተኛ ጊዜ መጥቶ "ችግረኛውን ሳትረዳ ትተኛለህ?" አላቸው።
ተነሱ። 300 ዲርሃም ያዙ። በቅሏቸው ላይ ሆነው ወደ መስጂድ ወጡ። ሲደርሱ ሶላት የሚሰግድ ሰው አለ። ማጠናቀቁን ሲገምቱ ተጠጉና
"አንተ የአላህ ባሪያ! ምነው በዚህ ሰዓት? በዚህ ቦታ? ምን አወጣህ?!" አሉት።
ሰውየው:– "እኔ ወረቴ መቶ ዲርሃም የሆንኩ ሰው ነበርኩ። ግን ጠፋብኝ። ከዚያም የ200 ዲርሃም እዳ ተጫነኝ" አለ።
ዲርሃሞቹን አውጥተው "ይሄው እነዚህ 300 ዲርሃሞች ናቸው። ውሰድ" አሉት። ወሰደ።
ከዚያም "ታውቀኛለህ?" አሉት።
"አላውቅህም" አለ።
"እኔ ኢስሓቅ ኢብኑ ዐባድ ነኝ። ችግር ከገጠመህ ከኔ ዘንድ ና" ብለው ቤታቸው የሚገኝበትን አካባቢ ነገሩት።
•
ሰውየው በዚህም ጊዜ እንዲህ አለ:–
"አላህ ይዘንልህ። ችግር ከገጠመን አንተን ከቤትህ አውጥቶ እኔ ዘንድ ወዳመጣህ ጌታ ነው የምሸሸው።"
📚 [ረሳኢሉ ኢብኒ ረጀብ: 3/128]