ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem
1.85K subscribers
842 photos
55 videos
20 files
394 links
የዘመናችንን ቀለም ያሳያሉ ያልናቸውን የዚህ ትውልድ የስነ ግጥም ውጤቶችን እንጋራ - እናጋራ።
ለማካፈል የፈለጋችሁትን በGitem_Sitem ፣ gitemsitem@gmail.com የጸሃፊ ስም እና ርዕስ አክላችሁ ላኩልን።

We are all about sharing this generation's poetry. Please email us your pieces gitemsitem@gmail.com
Download Telegram
ዛሬ ልክ በ 12 ፡ 00 ሰዓት ቦሌ በሚገኘው አትሞስፌር ብንገናኝ ፤
የጥቁር ሕዝቦችን የመታሰብያ ዝግጅት በደመቀ መልኩ እናከብራለን ። እንዲሁም ተወዳጇን ጥቁር አሜሪካዊት ገጣሚ ማያ አንጄሎን እንዘክራለን።
ከመንበረማርያም ኃይሉ፣ ቴዎድሮስ ካሳ፣ ዲበኩሉ ጌታ፣ ደቢ አላምረው እና ሌሎችም ተወዳጅ ገጣሚዎች ጋር ጥሩ ምሽት ይኖረናል። አዳዲስ የግጥም መጽሐፍት ለሽያጭ ይቀርባሉ ከግጥም በተጨማሪም በማያ አንጀሎ ሥራዎች እና የሕይወት ታሪክ ዙሪያ የተሠራ ዘጋቢ ፊልም የሚታይ ይሆናል። ዛሬ ቦሌ ዓለም ሲኒማ ጀርባ በሚገኘው በአትሞስፌር እንድንገናኝ ይሁን!

#Black_History_Month #Poetry #Maya_Angelou #Poetrylovers #Atmosphere #ArtinAddis #spokenword #slampoetry #gitemsitem
👍41