ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem
1.85K subscribers
842 photos
55 videos
20 files
394 links
የዘመናችንን ቀለም ያሳያሉ ያልናቸውን የዚህ ትውልድ የስነ ግጥም ውጤቶችን እንጋራ - እናጋራ።
ለማካፈል የፈለጋችሁትን በGitem_Sitem ፣ gitemsitem@gmail.com የጸሃፊ ስም እና ርዕስ አክላችሁ ላኩልን።

We are all about sharing this generation's poetry. Please email us your pieces gitemsitem@gmail.com
Download Telegram
The 31st episode of our open mic circle of fun and poetry at the one and only Shifta

Do you enjoy creativity, self expression and sharing perspectives? Do you enjoy poetry when it's performed? Come through and share whatever you have in front of a very supportive audience.

31ኛው የግጥም ሲጥም የሽፍታው ክፍት መድረክ ቀኑ ደረሰ!

ፈጠራን፣ ጥበብን፣ ሐሳብንም ሆነ ስሜትን መግለጽን ለምታደንቁ ሁሉ ያላችሁን ማንኛውንም ነገር ማቅረብ የምትችሉበት፣ ከወሳኝ ሰዎች ጋር የምትተዋወቁበት፣ መድረክን የምትለማመዱበት እንዲሁም የዚህን ትውልድ የፈጠራ እና የጥበብ አቅም የምታዩበት ለሁላችሁም ክፍት የሆነ መሰናዶ ነውና ተከሰቱ!

#ግጥምሲጥም #gitemsitem #poetrylovers #ግጥምለምትወዱ #artinaddis #openmic #poetry #ግጥም
🔥41👍1
Gitem Sitem In collaboration with @krinfudevents presents

'The Open Mic'
This Wednesday at Dusk Addis
You can find the location on google maps: https://maps.app.goo.gl/QDAMMUEPRHyfQ3pS9

Back and better than ever! After two months of rejuvenation, we are back with exciting news: a new venue, a new partner, and guess what? No entrance fee! We're thrilled to be back and can't wait to share this journey with you!

ግጥም ሲጥም ከቅርንፉድ ኢቨንትስ ጋር በመሆን

ክፍቱን መድረክ ይዘውላችሁ መጡ!
የፊታችን ረቡዕ ገርጂ በሚገኘው ደስክ አዲስ

ከሁለት ወራት ፋታ በኋላ ከመቼውም በላይ አምሮበት እና አድጎ የተመለሰው የግጥም ሲጥም ክፍት መድረክ አዲስ ቦታ ላይ፣ ከአዲስ አጋር ጋር @habeshabeeret በነጻ መግቢያ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል!

በአዲሱ ጉዞዋችን ላይ አብራችሁን ስለምትሆኑ ከወዲሁ ተመስገኑ!

#poetry #poetrylovers #poetrycommunity #artinaddis #poetryinaddis #openmic #the_open_mic #ethiopian_poetry #poetryinEthiopia #gitemsitem #gitem_sitem
#ግጥም #ግጥምሲጥም #ግጥም_ሲጥም #ክፍትመድረክ
#habeshabeer
👍7🔥2🤮1