#የኢትዮጵያ_ወንጌል_አማኞች_አብያተክርስቲያናት_ካዉንስል_ከሰሜን_ምስራቅ_አዲስ_አበባ_ክላስተር_ጋር_ተወያዩ።
የኢትዮዺያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካዉንስል ከሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ክላስተር ጋር በቀጣይ ስራዎች ዙሪያ ላይ እንዲሁም በመጪዉ ዓመት እቅድ ዙሪያ ላይ በካዉንስሉ ዋና ፅህፈት ቤት የዉይይት እና የምክክር ጊዜ አካሂደዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/Evangelical MEDIA/Council
ዩትዩብ፦ https://youtu.be/FEL4eltMrb4
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!

👍2
#የኢትዮጵያ_ወንጌል_አማኞች_አብያተክርስቲያናት_ካዉንስል
#በመርካቶ_ሸማ_ተራ_በተከሰተዉ_የእሳት_አደጋ_የተሰማዉን_ሃዘን_ገለፀ።
የካዉንስሉ ጠቅላይ ፀሃፊ ቄስ ደረጀ ጀምበሩ በተከሰተዉ አደጋ ንብረታቸዉን ላጡ ወገኖች መፅናናትን በመመኘት መልሰዉ የሚቋቋሙበትን ሁኔታ ለመፍጠር ሁላችንም እንረባረብ ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል።
#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ - https://www.youtube.com/@ethiopiancouncilgospelbeli4732
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
tiktok :- https://www.tiktok.com/@evangelical_tv

#በሰሜን_አሜሪካ_የሚገኙ_አብያተክርስቲያናትን_በማደራጀት_ቅርንጫፍ_ፅ/ቤቱን_አቋቋመ።
ሴብቴምበር 28/2024 በተካሄደዉ የማደራጀት መርሃ ግብር ላይ የካዉንስሉ ጠቅላይ ፀሃፊ ቄስ ደረጀ ጀምበሩ በስፍራዉ ተገኝተዉ የእግዚአብሔርን ቃል በማካፈል ፣ስለካዉንስሉ ገለፃ በማድረግ እና የቦርድ አባላትን በመሰየም ቅርንጫፍ ፅ/ቤቱን አቋቁመዋል።
የካዉንስሉ ፅ/ቤት ሃላፊ ፓ/ር ጌትነት ለማ ለጉባኤዉ በዙም አማካኝነት ሰላምታ በማቅረብ ካዉንስሉ ከተመሰረተ ጀምሮ ላለፋት አራት አመታት ያከናወናቸዉን አበይት ተግባራት ገለፃ በማድረግ ማብራሪያ ሰተዋል።በዚህም ካዉንስሉ ለወንጌል አማኙ ታሪካዊ የሆነ መዋቅር እና ከእግዚያአብሔር የተሰጠ መለኮታዊ እድል መሆኑን ተናግረዋል። ተለያይቶ እና ተበታትኖ የነበረዉን የወንጌል አማኝ ወደ አንድነት የማምጣት ስራ ሰርቷል ብለዋል። ለወንጌል አማኙ በተቀናጀ አሰራር የጋራ ድምፅ በመሆን እያገለገለ እንደሚገኝ እና ቤተ ዕምነቶችን፣ሚኒስትሪዎችን በማደራጀት በመመዝገብ እና ፍቃድ በመስጠት እንዲሁም በማስተባበር እየሰራ እንደሚገኝ ገልፀዋል።
የካዉንስሉ ጠቅላይ ፀሃፊ ቄስ ደረጀ ጀምበሩ ከጉባኤዉ ለተነሳላቸዉ ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን ካዉንስሉ በዓለም አቀፍ ዙሪያ ለመቋቋም ሲንቀሳቀስ የገጠሙት እንከኖች እንዳሉ በመግለፅ አሁንም በካዉንስሉ ዙሪያ እየተወራ የሚገኘዉ ወሬ መሰረት የሌለዉ እና ሃሰት መሆኑን ተናግረዋል።ካዉንስሉ መለኮታዊ ጥሪ እንጂ የፖለቲካ አጀንዳ እንደሌለዉ በመናገር በሃሰተኛ አስተምህሮ ዙሪያ ለተነሳላቸዉ ጥያቄ ካዉንስሉ ከተመሰረተ አራት አመት እንደሆነዉ እና ሃሰተኛ አስተምህሮ ቀድሞ የነበረ ልምምድ እንደሆነ በማስታወስ ነገር ግን ከመንግስት የወሰዱትን ፈቃድ በመዉሰድ የካዉንስሉ ፈቃድ ሰለተሰጠ ከዚህ በኋላ መጠየቅ እንደሚቻል ተናግረዋል።በአጠቃላይ ከመወቃቀስ እና ከመካሰስ ይልቅ ለመመካከር ቅድሚያ እንስጥ በማለት በሃገር ዉስጥ እና ከሃገር ዉጪ በዓለም አቀፍ የምንገኝ የወንጌል አማኝ ተሰባስበን በአንድነት የክርስቶስን ወንጌል እንስራ ሲሉ መልዕክታቸዉን አስተላልፈዋል።
በቴክሳስ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካዉንስል ፕሬዝዳንት ሆነዉ የተመረጡት ፓ/ር ዶ/ር መላኩ ተስፋዬ ካዉንስሉን አመስግነዋል።

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
👍7🙏1
#የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካዉንስል ከዳይናሚክ ቸርች ፕላንቲንግ ኢንተርናሽናል ጋር በመተባበር በቤተክርስቲያን ተከላ ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና ለአገልጋዮች ተሰጠ።
የካዉንስሉ አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር ፓስተር አሸብር ከተማ እንደገለፁት በዚህ አመት 550 ለሚሆኑ አገልጋዮች ስልጠናዉን ለመስጠት ታቅዶ 450 የሚሆኑ አገልጋዮች ስልጠናዉን እንደወሰዱ ተናግረዋል።
በቀጣይ በ5 ከተሞች 400 አገልጋዮችን ለማሰልጠን ታቅዶ በመጀመሪያ ዙር ህዳር 21 ቀን 2017ዓ/ም በቢሾፍቱ ከተማ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን 65 ለሚሆኑ አገልጋዮች ስልጠና ተሰቷል።
በሁለተኛ ዙር ህዳር 24 ቀን 2017ዓ/ም በአዲስ አበባ ከተማ በመካነ ኢየሱስ ጉዲና ቱምሳ አዳራሽ 37 የሚሆኑ አገልጋዮች ስልጠናዉን ወስደዋል።
በተለያየ ዙር ስልጠናዉን እየወሰዱ የሚገኙ አገልጋዮች በዋነኝነት ስለ ጤናማ ቤተክርስቲያን ተከላ እና በእቅድ ስለመስራት የስልጠናዉ የትኩረት አቅጣጫ መሆኑን በመግለፅ በቀጣይ በሐዋሳ እና በአዳማ ከተማ ለሚገኙ አገልጋዮች ስልጠናዉን ለመስጠት በዝግጅት ላይ እንደሚገኙ የካዉንስሉ አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር ፓስተር አሸብር ከተማ ገልፀዋል።
#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ - https://www.youtube.com/@ethiopiancouncilgospelbeli4732
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
tiktok :- https://www.tiktok.com/@evangelical_tv
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
የካዉንስሉ አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር ፓስተር አሸብር ከተማ እንደገለፁት በዚህ አመት 550 ለሚሆኑ አገልጋዮች ስልጠናዉን ለመስጠት ታቅዶ 450 የሚሆኑ አገልጋዮች ስልጠናዉን እንደወሰዱ ተናግረዋል።
በቀጣይ በ5 ከተሞች 400 አገልጋዮችን ለማሰልጠን ታቅዶ በመጀመሪያ ዙር ህዳር 21 ቀን 2017ዓ/ም በቢሾፍቱ ከተማ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን 65 ለሚሆኑ አገልጋዮች ስልጠና ተሰቷል።
በሁለተኛ ዙር ህዳር 24 ቀን 2017ዓ/ም በአዲስ አበባ ከተማ በመካነ ኢየሱስ ጉዲና ቱምሳ አዳራሽ 37 የሚሆኑ አገልጋዮች ስልጠናዉን ወስደዋል።
በተለያየ ዙር ስልጠናዉን እየወሰዱ የሚገኙ አገልጋዮች በዋነኝነት ስለ ጤናማ ቤተክርስቲያን ተከላ እና በእቅድ ስለመስራት የስልጠናዉ የትኩረት አቅጣጫ መሆኑን በመግለፅ በቀጣይ በሐዋሳ እና በአዳማ ከተማ ለሚገኙ አገልጋዮች ስልጠናዉን ለመስጠት በዝግጅት ላይ እንደሚገኙ የካዉንስሉ አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር ፓስተር አሸብር ከተማ ገልፀዋል።
#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ - https://www.youtube.com/@ethiopiancouncilgospelbeli4732
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
tiktok :- https://www.tiktok.com/@evangelical_tv
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
❤3👍2🔥1
#የኢትዮጵያ_ወንጌል_አማኞች_አብያተክርስቲያናት_ካዉንስል_የኢትዮጵያ_የሃይማኖት_ተቋማት_ጉባኤ_አባል_ሆነ፡፡
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሲያካሂደው የነበረውን ተቋማዊ ሪፎርም በተሳካ ሁኔታ ለመተግበር በከፍተኛ ሁኔታ የሚረዳውን የተቋማዊ የዳሰሳ ጥናት እና የጉባኤውን መተዳደርያ ደንብ የማሻሻል ሥራ እንዲያካሂድ የተሰጠውን ኃላፊነት መሰረት በማድረግ ከአንድ ዓመት በላይ ሲዘጋጅ የነበረውን የተቋማዊ ዳሰሳ ጥናት ሪፖርት እና ለሶስተኛ ጊዜ ማሻሻያ የተደረገበትን የጉባኤውን ረቂቅ መተዳደርያ ደንብ በካፒታል ሆቴል ለኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላላ ጉባኤ አባለት አቅርቧል፡፡
የተቋሙ ጠቅላላ ጉባኤ አባላት የቀረበላቸውን ሪፖርት እና የማሻሻያ ሰነዶች በጥልቀት ከገመገሙ እና ሰፊ ውይይት ካደረጉ በኋላ በሰነዶቹ ላይ መካተት ያለባቸውን ተጫማሪ ሃሳቦች እንዲካተቱ በማድረግ ሁለቱንም ሰነዶች አፅድቀዋል፡፡
ጉባኤውም በዋናነት የሚከተሉትን ሶስት ዋና ዋና ውሳኔዎች በጋራ አስተላልፏል፡፡

👍5❤2