#ብሔራዊ_የመጽሐፍ_ቅዱስ_ሳምንት
#National_Bible_Week
ሐሙስ, መጋቢት 15 2014 የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ በወንጌል ተልዕኮ እና ቲዎሎጂ መምሪያ ሥር የቋንቋ ልማት፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም እና የቅዱሳት መጻሕፍት አጠቃቀም አገልግሎት ክፍል ከቤተክርስቲያኑ ሥራ አስፈፃሚ ቦርድ አባል ጋር አጭር ሴሚናር አካሂዷል።
በስብሰባው ወቅት፣ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ በመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ታሪክ ውስጥ የነበራት የላቀ ተሳትፎ፣ እና አሁን በመሪነት ያላት ተሳትፎ፣ ቤተ ክርስቲያን የቋንቋ ማህበረሰቡን የእግዚአብሔርን ቃል በልባቸው ቋንቋ ለመድረስ እያደረገች ያለው ትጋት እና ለዚህ አገልግሎት ዘላቂነት እየተሠራ ያለው የፕሮጀክት ሃሳብ ቀርቧል።
በመጨረሻም የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ 17ኛ ካውንስል ሰኔ 21 ቀን "ብሔራዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ሳምንት" ተብሎ እንዲከበር መወሰኑን ለስራ አስፈፃሚ ቦርድ አባላት ይፋ አድርጓል።
©The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#መጽሐፍ_ቅዱስ_ማንበብ_ለሁሉም_በሚል_መሪ_ቃል ሰኔ 12 ቀን 2015ዓ/ም የሚጀምረውን #ብሔራዊ_የመጽሐፍ_ቅዱስ_ሳምንት አስመልክቶ ከኢትዮዺያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካና ኢየሱስ ከቤተክርስቲያኒቱ መሪዎችና ከአገልግሎቱ አስተባባሪዎች መልዕክት አስተላልፈዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/EGBCC
ዩትዩብ፡ - https://youtu.be/J-5Jkn5axcI
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/EGBCC
ዩትዩብ፡ - https://youtu.be/J-5Jkn5axcI
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
👍2